ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
前往频道在 Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
显示更多未指定国家未指定类别
768
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
አሁን ላይ ጉዳይ እያስፈፀምን የምንገኘው
👇👇👇
1.ከባህር ዳር ወደ ልላ ማንኛውም ቦታ(ፖስታ በሚገኝበት)
2.ከ ጎንደር(ሰሜን) ወደ ሌላ ማንኛውም ቦታ(ፖስታ በሚገኝበት)
3. ከደ/ታቦር ወደ ሌላ ቦታ
ሲሆን።
ከምንሰጣቸው አገልግሎቶችም በተጨማሪ
ጉዳይ ለማስፈጸምም ብቻ ሳይሆን በእነኚህ ቦታዎች(የትምህርት ተቋማት ) ላይ በተለይ Registeral አካባቢ ስላሉ መረጃዎች ደንበኞቻችንን በስልክ ደውለው ሲጠይቁ መረጃዎችንም በማድረስም ጭምር እያገለገልን እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
በስልክ: 0905906455 ያግኙን።
🙏🙏🙏መልካም ቆይታ
በእውነቱ አንተንም
በመጀመሪያ በእኛ በኩል ጉዳይ በማስጨረስህ ሲቀጥል ደግሞለዚህ ገንቢ እና አበረታች ሀሳብህ/አስተያየትህ
🙏🙏🙏ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
አሁን ላይ ጉዳይ እያስፈፀምን የምንገኘው
👇👇👇
1.ከባህር ዳር ወደ ልላ ማንኛውም ቦታ(ፖስታ በሚገኝበት)
2.ከ ጎንደር(ሰሜን) ወደ ሌላ ማንኛውም ቦታ(ፖስታ በሚገኝበት)
3. ከደ/ታቦር ወደ ሌላ ቦታ
ሲሆን።
ከምንሰጣቸው አገልግሎቶችም በተጨማሪ
ጉዳይ ለማስፈጸምም ብቻ ሳይሆን በእነኚህ ቦታዎች(የትምህርት ተቋማት ) ላይ በተለይ Registeral አካባቢ ስላሉ መረጃዎች ደንበኞቻችንን በስልክ ደውለው ሲጠይቁ መረጃዎችንም በማድረስም ጭምር እያገለገልን እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
በስልክ: 0905906455 ያግኙን።
🙏🙏🙏መልካም ቆይታ
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
Repost from Bahir dar University Main Registrar
ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ60ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/
ስም ዝርዝር
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
Teach For Ethiopia Fellowship Application 2026 is now open!
WHO CAN APPLY?
- Anyone who is passionate about leadership and long lasting impact
- Young recent university graduates, including those who will graduate in 2018 E.C
- proven academic excellence
- Age: 18-30
- Women applicants are highly encouraged
- applications are open till May 15, 2026
-Application link;https://docs.google.com/.../1FAIpQLSenFMNTlcn.../viewform...
organization website: iteachforethiopia.org
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች
✒️በእኛ በኩል ጉዳይ የምታስጨርሱ የውክልና ወረቀቱን በእኛው ልጆች በነፃ እያሰራን ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ከሰነድ ቤት ማህተም ብቻ ማስመታት ነው የሚሆነው ይህም የእናንተን የ350 ብር ወጭ እና ሰዓት ይቆጥባል ብለን ስላሰብን የተመቻቸ ነው።👉👉👉ቀድማችሁ አሳውቁን
✒️ከትምህርት ነክ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ማንኛውም መረጃዎች እንዲሁም ለ ስኮላርሽፕ (Scholarship) የሚያስፈልጉ ዶክመንቶችን ጨምሮ ከታች ባለው አድራሻ በመደወል ባሉበት ሆነው መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ📞 0905906455
2.✒️Student copy ማለት ደግሞ 👆👆👆
ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ጀምሮ እስከ መጨረሻው ዓመት እና ሴሚስተር ድረስ ያለውን ውጤት/Grade ከትምህርቱ ስም ጋር በአንድ የያዘ የውጤት ሰነድ ነው።
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
