ch
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

显示更多
未指定国家未指定类别
768
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

Repost from Tikvah-University
የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል መከናወን፥ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ለመከላከል ያግዛል ተባለ። የዲግሪ ማስረጃ ወይም ሰርተፊኬት ህትመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በማዕከል የሚታተም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መጋቢት 02/2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ ከዚህ በፊት የነበረው አሰራር ማለትም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጨረታ ባሸነፈ ድርጅት በኩል የተማሪዎችን የትምህርት ማስረጃ የሚያሳትሙበት ሒደት ለሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ክፍተት የሚሰጥ እንደነበር በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል። በመሆኑም ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎቻቸውን ዲግሪ በአንድ ማዕከል ብቻ እንዲያሳትሙ ይደረጋል ብለዋል። የአዲሱ ዲግሪ ህትመት በዚህ ዓመት የሚጀመር ሲሆን፤ ህትመቱ እስኪደርስ ድረስ ትምህርት ሚኒስቴር ዲግሪ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የድጋፍ ደብዳቤ እንደሚፅፍ ገልፀዋል። በ2017 ዓ.ም የተመረቁ ተማሪዎችን ጨምሮ ከዚህ በኋላ የሚመረቁት ተማሪዎች በሙሉ በአንድ ማዕከል የሚታተመውን ዲግሪ ብቻ እንዲወስዱ ይደረጋል ብለዋል፡፡ ከ2017 ዓ.ም በፊት ተመርቀው ነገር ግን ዲግሪያቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች፥ በአዲሱ አሰራር ብቻ እንደሚስተናገዱ ጠቁመዋል። ከዚህ በፊት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሲሰጥ የነበረው ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃ (Temporary Degree) አሰጣጥ በነበረበት እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። አሁን ላይ ከ160 በላይ በሚሆኑ የፌዴራል ተቋማት ላይ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጥራት ሥራ እየተከናወነ ይገኛል። #FBC @tikvahuniversity

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

ለቡዙ አመታት በበረሀ የሚኖሩ አባትችን አቡነ ጴጥሮስ የሚባሉ አባታችን እዴህ ብለዋል የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ እዘኑ አልቅሱ ንስሀ ግቡ ብለዋል ለ20ሰወች አስተላልፍ! ሳታስተላልፉ ብትቀሩ በድንግል ማርያም ስም የተወገዛችሁ ሁኑ ብለዋል። ካስተላለፋችሁ   ግን ሀሳባቹሁ በሙሉ ይሳካላችኃል።እኔም ተልኮልኘ ነዉ።