1 555
订阅者
-324 小时
-127 天
+5230 天
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+17
在52个频道中
九月 '26
+411
在52个频道中
Get PRO
八月 '26
+445
在54个频道中
Get PRO
七月 '26
+2
在50个频道中
Get PRO
六月 '26
+20
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+41
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+170
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+262
在58个频道中
Get PRO
二月 '26
+330
在49个频道中
Get PRO
一月 '26
+468
在54个频道中
Get PRO
十二月 '25
+72
在47个频道中
Get PRO
十一月 '25
+112
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+62
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+22
在1个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+151
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | +1 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | +5 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +3 | |||
| 11 十月 | +3 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | 0 | |||
| 08 十月 | +1 | |||
| 07 十月 | +1 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | +1 | |||
| 02 十月 | +2 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
አንዳንድ ጊዜ ሴት በዝምታ ብዙ ህመም ትሸከማለች። በልቧ እያለቀሰች በፊቷ ፈገግታን ትላበሳለች፤ የምትመኘው ሳይሳካ፣ የምትጠብቀው ሲዘገይና የምትጥርለት ነገር ከእጇ ሲርቅ ራሷን እድለቢስ እንደሆነች ታስባለች። ግን እህቴ፣ ዛሬ ያለሽበት ችግር የሕይወትሽ መጨረሻ አይደለም፤ የዛሬው እንባሽም የነገሽን ፈገግታ አይወስንም።
አላህ በዝምታ የምታፈስሺውን እንባ፣ በልብሽ ውስጥ የምትደብቂውን ህመምና ማንም የማያውቀውን ትግልሽን ያውቃል። ሰዎች ህመምሽን ባይረዱትም አላህ ግን አያጣውም። የምትመኚው ነገር ቢዘገይ ተስፋሽን አትተዪ፤ የምትፈልጊው ባይሳካ ራስሽን አትውቀሺ። አንቺ የማታውቂውን አላህ ያውቃል፤ የማታዪውንም መልካም ነገር በፈቃዱ ሊያዘጋጅልሽ ይችላል።
አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
فَإِنَمَعَالْعُسْرِ يُسْرًا إِنَمَعَالْعُسْرِ يُسْرًا
«ከችግር ጋር ምቾት አለ። በእርግጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ።»
📖 ሱረቱል ኢንሺራህ (94፡5–6)
እህቴ፣ ዛሬ በችግር ውስጥ ብትሆኚም ነገ ሌላ ቀን ነው። በዛሬው ጨለማ ውስጥ ሆነሽ የነገሽን ብርሃን አትካዲ። ዱዓሽን ቀጥዪ፣ ሰብርሽን ጠብቂ፣ ጥረትሽን አታቋርጪ፤ ተስፋሽንም በአላህ ላይ አድርጊ። ምክንያቱም የዛሬው ውድቀት የነገሽን ስኬት አይከለክልም፣ የዛሬው ሀዘንም የነገሽን ደስታ አይሰርዝም።
🤲 ያ አላህ፣ ልቧን አረጋጋ፣ ሀዘኗን በደስታ ቀይርላት፣ በችግሯ ጊዜ ሰብርን ስጣት፣ የልቧን መልካም ምኞት ከሷ ዲንና ሕይወት ጋር የሚስማማ ከሆነ ፈጽምላት። ከምትጠብቀውም በላይ የሆነ ኸይርን ስጣት፣ ተስፋ በቆረጠችበት ጊዜ በምሕረትህ አበርታት።
ሰላም ለነዛ እኛ ሳናቅ ዱአ ለሚያረጉልን 🕊️
| 2 | 💔 ያረፈደ ፍቅር 💔
"ዘግይቶ የመጣ እውነት፣ አርፍዶ የደረሰ ፍቅር..."
ስለ ናፍቆት፣ ስለ መጸጸት እና በጊዜ እጅ የተሸነፈ ልብ የሚያወራ አዲስ አጓጊ ትረካ ይዘን መተናል ::
ታሪኩን ከጅማሮ እስከ ማጠናቀቂያው ለማንበብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
🔔 ጆይን (Join) ማድረግ አይርሱ! 👇
👉 [LINK] @RIJALTUBE | 271 |
| 3 | ከልብ ከተሳቀ ዘመናት አለፈ
ያልተኖረም ህይወት ሄደ እየከነፈ
ያጣፋጭ ጊዜዓችን ቶሎ ተቀየረ
ከልብ የሳቅንበት ትዝታችን ብቻ ቀረ:: | 443 |
| 4 | "ፍፁም ስቶን ፍረድብኝ ከልሆነ
ዝም በል እኔ ላይ ለመፍረድ መብት
ያለህ ይመስለሀልበ ስለ ህወቴ
ለመናገር ስለ ምርጫዎቼ ስለ
ትግሌ መጀመሪያ በመስታወት
ተመልከት ፍፁም ነህ ስህተት
ሰርተህ አታቅም ከልሆነ ዝም በል🤐❤️🩹
@SOBAH_01 | 509 |
| 5 | "ሁሉንም ሰው እኛ እንደምናስበው
እንዲሆን መጠበቅ አንችልም
ነገር ግን ከእያንዳንዱ ሰው
ባህሪ ራሳችንን የምናንጽበት
ትልቅ ትምህርት ማግኘት
እንችላለን❤️🩹
@SOBAH_01 | 512 |
| 6 | "ራሴን መውደድ የጀመርኩት
ፍጹም ስሆን ሳይሆን ስህተቶቼ
እኔን ለመቅረጽ የመጡ የህይወት ስጦታዎች መሆናቸውን
በተረዳሁበት ቀን ነው🙌❤️🩹
@SOBAH_01 | 460 |
| 7 | ኪታብ ለመቅራት ሁኔታዎች አልመቻች ያላቹ ሁሉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
Free promoter👉@smile_waverbot | 1 |
| 8 | 🪬ለቻናል_ባለቤቶች🪬
🛒ከ 1k Member በላይ ያለውና ቻናላችሁን ማሳደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ አሁኑኑ በ💌 @Smile_Waverbot ተመዝገቡ🗂
🛒ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View✔️ ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ #ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ 💌 @Smile_waverbot አናግሩኝ
🙅♂️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም
🙅♂️ከ 500 በታች ለሆኑ ቻናሎች ቦታ የለንም🙅♂️ | 72 |
| 9 | "ወደ አላህ ስትመለሰ
ሰላም ይመጣል🤌❤️🩹
@SOBAH_01 | 500 |
| 10 | 📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛
እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹 | 40 |
| 11 | 💫በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኢስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉ⁉️እንግዲያውስ ብዙዎች የመሰከሩለትን ኢስላሚክ ቻናል እነሆ ይዘንላቹ ቀርበናል ⭐️🌛
Free promoter @smile_waverbot | 94 |
| 12 | 没有文字... | 2 |
| 13 | ምራኝ . . . ወዴት ልጓዝ?
ምን ላድርገው . . . ይህ ስባሪ እኔነቴን?
ንገረኝ . . . ወዴት ላምልጥ ከዚህ እኩይ ማንነቴ?
ንገረኝ . . . የት ላድርገው ተራራ ሀፍረቴን?
አመላክተኝ . . . ለማን ላውጋ የልብ ስብራቴን?
ተመልከተኝ . . .
አመላክተኝ . . .የቱ ነው ማምለጫው?
ነፍስን አሳምሞ . . .
ገላን አሳምሞ . . . . . .
ሩህን ነፃ ማውጫው !?
| አብዱ ~ ሩሚ | | 1 |
| 14 | "ችግር የሕይወት ቅመም ነው ያለ
እሱ ስኬት ጣዕም አይኖረውም
ያለ እሱ ጥንካሬ ትርጉም
አይኖረውም ዛሬ የከበደህ ነገር
ነገ የምትናገረው ትልቅ ታሪክህ
ይሆናል❤️🩹
INSHALLAH✨
@SOBAH_01 | 698 |
| 15 | ኪታብ ለመቅራት ሁኔታዎች አልመቻች ያላቹ ሁሉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
Free promoter👉@smile_waverbot | 147 |
| 16 | "ማንም ሰው ሙሉ በሙሉ እኛ
እንደምናስበው ጥሩ ወይም
መጥፎ ላይሆን ይችላል
ዋናው ቁምነገር ግን ካጋጠሙን
መልካምም ሆኑ መጥፎ
ሰዎች የምንወስደው
የሕይወት ትምህርት ነው❤️🩹
@SOBAH_01 | 804 |
| 17 | "ልብህን የሰበረውን ሰው ይቅር
ማለት ማለት ክፉ ስራውን
መደገፍ ሳይሆን ህመምህን
ለታሪክ ጥለህ ወደፊት
መራመድ ማለት ነው❤️🩹
SO ይቅር ማለት መሸነፍ አይደለም✨
@SOBAH_01 | 788 |
| 18 | _ ለምን ያሰቃየኛል?
= ስለሚወድህ
_ ወዳጅ የሚወደውን ያሰቃያል እንዴ?
= አያሰቃይም
_ ግን አሰቃየኝ
= ይልቁንስ ገፀሰህ
_ ህመም እየተሰማኝ ነው።
= ወደእሱ ትመለሳለህ
_ አዝኛለው!
= ትደሰታለህ።
_ ሁሉ ነገር ጠበበኝ
= ይሰፋልሀል
_ እኔ ደካማ ነኝ ።
= እሱ ጠንካራ ነው።
_ ይወደኛል?
= ይወድሀል
_ እየወደደኝ ያሰቃየኛል?
= ሊያነፃክ
_ እየወደደኝ ይፈትነኛል?
= ሊያቀርብክ
_ በመቅረቤ ምን ላገኝ?
= ነፃ መውጣት
_ ይወደኛል!
= ይወድሀል! ባይወድህ ኖሮ ሊያቀርብክ ባልሞከረ ነበር።
ከሱፍዮች መንደር😍 | 670 |
| 19 | 📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛
እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹 | 103 |
| 20 | 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
አያተል ኩርሲይ የሚገኘው
በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው❓
Free promoter👉@smile_waverbot | 76 |
