🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍
前往频道在 Telegram
✨ 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵 ✨ የጥራት እና የውበት መኖሪያ! • 𝕁𝕚𝕝𝕓𝕒𝕓 (ጅልባብ) • ℕ𝕚𝕢𝕒𝕓 (ኒቃብ) • 𝔸𝕓𝕒𝕪𝕒 (አባያ) • ℍ𝕚𝕞𝕒𝕣 (ሒማር) • 𝔻𝕚𝕣𝕪𝕒 (ድርያ) • ሽፎኖች • እስላማዊ መጻፎች (ኪታቦች) 🛍Rawda Islamic Hijab Collection🛍
显示更多📈 Telegram 频道 🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍 的分析概览
频道 🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍 (@rewda_online_shopping) 爪哇语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 054 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 9 201,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 397 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 054 名订阅者。
根据 18 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -251,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.29% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 352 次浏览,首日通常累积 130 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“✨ 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵 ✨
የጥራት እና የውበት መኖሪያ!
• 𝕁𝕚𝕝𝕓𝕒𝕓 (ጅልባብ)
• ℕ𝕚𝕢𝕒𝕓 (ኒቃብ)
• 𝔸𝕓𝕒𝕪𝕒 (አባያ)
• ℍ𝕚𝕞𝕒𝕣 (ሒማር)
• 𝔻𝕚𝕣𝕪𝕒 (ድርያ)
• ሽፎኖች
• እስላማዊ መጻፎች (ኪታቦች)
🛍Rawda Islamic Hijab Collection🛍”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 054
订阅者
-124 小时
-517 天
-25130 天
帖子存档
10 054
እህቴ ሆይ ! የሚያዩሸ፣ ምሳሌ የሚያደርጉሸ አሉና ተጠንቀቂ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኚ። ከባህሪሸ፣ ከገፅታሸ፣ ከአቀራረብሽ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁኚ።
10 054
REWDA COLLECTION ✨👗🥿👜
በጣም ያማሩ፣ ጥራት ያላቸው እና ውብ የሆኑ የሂጃብ እና አባያ ምርቶችን በልዩ ዲዛይን ከእኛ ማግኘት ይችላሉ!
በተለያየ ውብ ከለር የተዘጋጁ🛍
☑️ኢስላሚክ ጅልባብ፣ አባያ ራስ
☑️ጅልባብ፣አባያ ፣የሳውዲ ጅልባብ
☑️ኒቃብ ፣ገሽዋ፣ሂማር
☑️ሸቲ፣ድርያ፣ቀሚሶች፣ሺቲ
☑️🥿👜👛👗
☑️እኛጋ ፈልጋቹ ምታጡት
የሴቶች አልባሳት የለም🛍
☑️ኪታብ አማርኛ ኢስላማዊ መፃፎች
☑️ዱባይ ሁሉም ቦታ አደርሳለሁ🇦🇪🚚
☑️ኢትዮጲያ 🇪🇹 ያላቹ ከዱባይ
ኢስላማዊ አልባሳቶች
በተመጣጣኝ ዋጋ አባያ ድርያ
ሌላም አልባሳቶች እንደ ፍላጎታቹ
እንቀበላለን እንልካለን።
☑️📞 ስልክ ቁጥር:971505893702
☑️👤 ቴሌግራም: [@Rewda_Hijab]
☑️💬 ዋትሳፕ[+971505893702]
☑️ቴሌ ግራም የልብስ ምርጫዎች ለማግኘት
https://t.me/Rewda_online_Shopping
10 054
اللَّهُمَّ إِنِّي أَحْمَدُكَ عَلَى كُلِّ نِعْمَةٍ أَنْعَمْتَ بِهَا عَلَيَّ، الظَّاهِرَةِ وَالبَاطِنَةِ، الكَبِيرَةِ وَالصَّغِيرَةِ
أَحْمَدُكَ يَا اللَّهُ عَلَى الصِّحَّةِ، وَالعَافِيَةِ، وَالرِّزْقِ، وَالبَرَكَةِ، وَالأَهْلِ، وَالأَحِبَّةِ، وَالهِدَايَةِ، وَالتَّوْفِيقِ
أَحْمَدُكَ يَا رَبِّ عَلَى النِّعَمِ الَّتِي أَعْلَمُهَا وَالَّتِي لَا أَعْلَمُهَا، وَعَلَى اللَّطْفِ الَّذِي أَرَاهُ وَالَّذِي لَا أَرَاهُ
اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ حَتَّى تَرْضَى، وَلَكَ الحَمْدُ إِذَا رَضِيتَ، وَلَكَ الحَمْدُ بَعْدَ الرِّضَا
اللَّهُمَّ اجْعَلْ قَلْبِي مُتَمَلِّئاً بِحَمْدِكَ، وَلِسَانِي رَطْباً بِذِكْرِكَ، وَثَبِّتْنِي عَلَيْكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينَ
10 054
~አንዲት ሴት አጋጣሚዋን እንዲህ ትናገራለች፤ የሆነ ጊዜ ኒቃብ መልበስ ፈለኩና ቤተሰቦቼን ሳማክራቸዉ አባቴም እናቴም ከለከሉኝ።ፍቃደኛ አልሆኑም ነበር።
ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ ኒቃብ ለመልበስ ወስኜ ለበስኩ።ቤተሰቦቼ ኒቃቡን ሲመለከቱ ማንም ለትዳር አይጠይቅሺም፣መማር አትችይም፣መስራት አትችይም…እያሉ መጮህ ጀምሩብኝ።የ አላህ መሻት ሆነና በዛዉ ሳምንት ዉስጥ የሆነ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ኒካህ ታሰረ።
ባሌም የሆነ ቀን እንድህ አለኝ«ታውቂያለሽ ከ9 አመታት በፊት ነበር የምወድሽ።ኒቃብ እስከምትለብሺ ነበር የምጠብቀዉ። ልክ እንደለበሽ አንቺን ለማግባት መጣሁ» አለኝ። ከአምስት አመታት ብሃላ ቁርአን በ10 አይነት አቀራር አስሀፈዘኝ በጣም አጋዤም ነበር።
||
☞አላህን ፈርቶ ትዕግስት የሚያደርግ ሁሉ አላህ የተሻለ ነገርን ይወፍቀዋል።
