ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍

🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍

الذهاب إلى القناة على Telegram

✨ 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵 ✨ የጥራት እና የውበት መኖሪያ! • 𝕁𝕚𝕝𝕓𝕒𝕓 (ጅልባብ) • ℕ𝕚𝕢𝕒𝕓 (ኒቃብ) • 𝔸𝕓𝕒𝕪𝕒 (አባያ) • ℍ𝕚𝕞𝕒𝕣 (ሒማር) • 𝔻𝕚𝕣𝕪𝕒 (ድርያ) • ሽፎኖች • እስላማዊ መጻፎች (ኪታቦች) 🛍Rawda Islamic Hijab Collection🛍

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍

تُعد قناة 🛍 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵🇦🇪🇪🇹🛍 (@rewda_online_shopping) في القطاع اللغوي Javanese لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 054 مشتركاً، محتلاً المرتبة 9 201 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 397 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 054 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 18 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -251، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 3.50‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.29‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 352 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 130 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“✨ 𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑰𝑺𝑳𝑨𝑴𝑰𝑪 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵 ✨ የጥራት እና የውበት መኖሪያ! • 𝕁𝕚𝕝𝕓𝕒𝕓 (ጅልባብ) • ℕ𝕚𝕢𝕒𝕓 (ኒቃብ) • 𝔸𝕓𝕒𝕪𝕒 (አባያ) • ℍ𝕚𝕞𝕒𝕣 (ሒማር) • 𝔻𝕚𝕣𝕪𝕒 (ድርያ) • ሽፎኖች • እስላማዊ መጻፎች (ኪታቦች) 🛍Rawda Islamic Hijab Collection🛍”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 19 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 054
المشتركون
-124 ساعات
-517 أيام
-25130 أيام
أرشيف المشاركات
እህቴ ሆይ ! የሚያዩሸ፣ ምሳሌ የሚያደርጉሸ አሉና ተጠንቀቂ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኚ። ከባህሪሸ፣ ከገፅታሸ፣ ከአቀራረብሽ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁኚ።

REWDA COLLECTION ✨👗🥿👜 በጣም ያማሩ፣ ጥራት ያላቸው እና ውብ የሆኑ የሂጃብ እና አባያ ምርቶችን በልዩ ዲዛይን ከእኛ ማግኘት ይችላሉ! በተለያየ ውብ ከለር የተዘጋጁ🛍 ☑️ኢስላሚክ ጅ
REWDA COLLECTION ✨👗🥿👜 በጣም ያማሩ፣ ጥራት ያላቸው እና ውብ የሆኑ የሂጃብ እና አባያ ምርቶችን በልዩ ዲዛይን ከእኛ ማግኘት ይችላሉ! በተለያየ ውብ ከለር የተዘጋጁ🛍 ☑️ኢስላሚክ ጅልባብ፣ አባያ ራስ ☑️ጅልባብ፣አባያ ፣የሳውዲ ጅልባብ ☑️ኒቃብ ፣ገሽዋ፣ሂማር ☑️ሸቲ፣ድርያ፣ቀሚሶች፣ሺቲ ☑️🥿👜👛👗 ☑️እኛጋ ፈልጋቹ ምታጡት የሴቶች አልባሳት የለም🛍 ☑️ኪታብ አማርኛ ኢስላማዊ መፃፎች ☑️ዱባይ ሁሉም ቦታ አደርሳለሁ🇦🇪🚚 ☑️ኢትዮጲያ 🇪🇹 ያላቹ ከዱባይ ኢስላማዊ አልባሳቶች በተመጣጣኝ ዋጋ አባያ ድርያ ሌላም አልባሳቶች  እንደ ፍላጎታቹ እንቀበላለን እንልካለን። ☑️📞 ስልክ  ቁጥር:971505893702 ☑️👤 ቴሌግራም: [@Rewda_Hijab] ☑️💬 ዋትሳፕ[+971505893702] ☑️ቴሌ ግራም የልብስ ምርጫዎች ለማግኘት https://t.me/Rewda_online_Shopping

اللَّهُمَّ إِنِّي أَحْمَدُكَ عَلَى كُلِّ نِعْمَةٍ أَنْعَمْتَ بِهَا عَلَيَّ، الظَّاهِرَةِ وَالبَاطِنَةِ، الكَبِيرَةِ وَالصَّغِيرَةِ ​أَحْمَدُكَ يَا اللَّهُ عَلَى الصِّحَّةِ، وَالعَافِيَةِ، وَالرِّزْقِ، وَالبَرَكَةِ، وَالأَهْلِ، وَالأَحِبَّةِ، وَالهِدَايَةِ، وَالتَّوْفِيقِ ​أَحْمَدُكَ يَا رَبِّ عَلَى النِّعَمِ الَّتِي أَعْلَمُهَا وَالَّتِي لَا أَعْلَمُهَا، وَعَلَى اللَّطْفِ الَّذِي أَرَاهُ وَالَّذِي لَا أَرَاهُ ​اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ حَتَّى تَرْضَى، وَلَكَ الحَمْدُ إِذَا رَضِيتَ، وَلَكَ الحَمْدُ بَعْدَ الرِّضَا ​اللَّهُمَّ اجْعَلْ قَلْبِي مُتَمَلِّئاً بِحَمْدِكَ، وَلِسَانِي رَطْباً بِذِكْرِكَ، وَثَبِّتْنِي عَلَيْكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينَ

~አንዲት ሴት አጋጣሚዋን እንዲህ ትናገራለች፤ የሆነ ጊዜ ኒቃብ መልበስ ፈለኩና ቤተሰቦቼን ሳማክራቸዉ አባቴም እናቴም ከለከሉኝ።ፍቃደኛ አልሆኑም ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ ኒቃብ ለመልበስ ወስ
~አንዲት ሴት አጋጣሚዋን እንዲህ ትናገራለች፤ የሆነ ጊዜ ኒቃብ መልበስ ፈለኩና ቤተሰቦቼን ሳማክራቸዉ አባቴም እናቴም ከለከሉኝ።ፍቃደኛ አልሆኑም ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ ኒቃብ ለመልበስ ወስኜ ለበስኩ።ቤተሰቦቼ ኒቃቡን ሲመለከቱ ማንም ለትዳር አይጠይቅሺም፣መማር አትችይም፣መስራት አትችይም…እያሉ መጮህ ጀምሩብኝ።የ አላህ መሻት ሆነና በዛዉ ሳምንት ዉስጥ የሆነ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ኒካህ ታሰረ። ባሌም የሆነ ቀን እንድህ አለኝ«ታውቂያለሽ ከ9 አመታት በፊት ነበር የምወድሽ።ኒቃብ እስከምትለብሺ ነበር የምጠብቀዉ። ልክ እንደለበሽ አንቺን ለማግባት መጣሁ» አለኝ። ከአምስት አመታት ብሃላ ቁርአን በ10 አይነት አቀራር አስሀፈዘኝ በጣም አጋዤም ነበር። || ☞አላህን ፈርቶ ትዕግስት የሚያደርግ ሁሉ አላህ የተሻለ ነገርን ይወፍቀዋል።