Abdulkarim 🇵🇸
前往频道在 Telegram
فاصل الايمان مشروط باصل الحب وكمال الايمان مشروط بكمالالحب "እውነተኛ እምነት በእውነተኛ ፍቅር ይጀምራል፤ ፍጹም እምነት ደግሞ በፍጹም ፍቅር ላይ የተመሰረተ ነው። ይህም የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር ነው፡፡''
显示更多474
订阅者
-124 小时
+27 天
-730 天
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+22
在3个频道中
五月 '26
+20
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+44
在5个频道中
Get PRO
三月 '26
+46
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+25
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+37
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+80
在6个频道中
Get PRO
十一月 '25
+63
在5个频道中
Get PRO
十月 '25
+391
在6个频道中
Get PRO
九月 '250
在5个频道中
Get PRO
八月 '25
+11
在13个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 27 六月 | 0 | |||
| 26 六月 | 0 | |||
| 25 六月 | 0 | |||
| 24 六月 | 0 | |||
| 23 六月 | +3 | |||
| 22 六月 | +2 | |||
| 21 六月 | +2 | |||
| 20 六月 | +1 | |||
| 19 六月 | 0 | |||
| 18 六月 | 0 | |||
| 17 六月 | +1 | |||
| 16 六月 | 0 | |||
| 15 六月 | +1 | |||
| 14 六月 | +1 | |||
| 13 六月 | +3 | |||
| 12 六月 | 0 | |||
| 11 六月 | +1 | |||
| 10 六月 | +1 | |||
| 09 六月 | 0 | |||
| 08 六月 | 0 | |||
| 07 六月 | +1 | |||
| 06 六月 | 0 | |||
| 05 六月 | 0 | |||
| 04 六月 | +1 | |||
| 03 六月 | 0 | |||
| 02 六月 | +4 | |||
| 01 六月 | 0 |
频道帖子
| 2 | "ኦዉዉ ቆንጂዬ ልጅ! ስንት አመቱ ነዉ?" እላታለዉ
"ገና ከተወለደ 34ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ
አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ
"ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ
እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ
"ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልት | 26 |
| 3 | አንዳዴ ድክም ሲልህ ሁሉንም ነገር ትተህ ሚፈጠረውን ነገር ትጠብቃለህ !!🙌
| 36 |
| 4 | ቁርአን 🌷
መልካም አዳር 🫀 | 49 |
| 5 | ሰርጀሪ ሲሰሯት የሌላ አረመኔ ሴት ልብ ቀይረውባት እንጂ
እሷ እንደዚ አታደርግም ብሎ አስቦ ነበር።ግዜ ሲቆይ እውነቱን
ሲረዳ ግን የመረረ ሳቅ ሳቀ መሀል ትርምስ ውስጥ ተንበርክኮ
መሪር ሳቁ ወደ ለቅሶ ቀስ ብሎ እየተቀየረ ብዙ አነባ።ብዙ ቀስት
ጀርባው ለይ እንደተሰካ እና ደክሞት ሞቱን ብቻ እንደሚናፍቀው
ወታደር ጭላንጭል የምሬት ፈገግታ እና እንባውን እንደያዘ
ወደቀ።አልተነሳም፡፡ቢነሳስ በምን ወኔው የእናቱን አይን
ያያል፡፡እያንዳንዱ ከእጇ የጎረሰው እንጀራ እና ጉንጯ ለይ ያለው
ማዲያት 'አንተ ማፈሪያ ብለው የሚሳለቁበት ስለመሰለው ደፍሮ
አይኗን አያይም፡፡ ነግሬህ ነበረ'የሚለውን የፀፀት ጅራፍ ህመም
ለመሸሽ ማንም ወደማያውቀው ሩሩሩቅ ወዳለ አንዲት አሮጊት
መነኩሴ ብቻ ወደሚኖሩበት ዛፍ ወደበዛበት ሰፈር ተጠግቶ
ለመነኩሴዋ እንጨት እየፈለጠ።ለፈለጠበት ቀዝቃዛ ውሀ በ
ንኬል እና ትኩስ እንጀራ በሚጥሚጣ ብቻ እየከፈሉት መኖር
አማረው የት ነው ያለው ይሄ ቦታ?እግሩ እንዳመራው መሄድ
ጀመረ…#ዳዊት_ጌታቸው_ነኝ ከ6ተኛA ክፍል | 72 |
| 6 | የእናቱን ወርቅ ሽጦ፤ልቧን ሰርጀሪ አሰርቶ ባሳከመው በዛው ልብ እኮ ነው
ሌላ ያፈቀረችበት!!!! | 63 |
| 7 | ታኬ👱🏾 :- ተሜ "የወንድምክ ስራ ምንድነው"
ተሜ🙎🏿♂:- "የቤት እቃ መሸጥ"
ታኬ👱🏾:- "አሪፍ ቢዝነስ ውስጥ ነው ያለው በለኛ"
ተሜ🙎🏿♂:- "አዎ አሪፍ እየሰራ ነው አሁን በቤት ውስጥ የቀረው አልጋችን ብቻ ነው፡፡" " " " " " " " | 69 |
| 8 | አባት👴🏻፦ አንቺ ልጅ ለምንድነው "ዳዲ" ምትይኝ ለምን አባባ አትይኝም? 😡
👇
👇
👇
👇
ልጅ፦👩ቻፒስቲኬ 💄💋ይበላሽብኛል 😔 | 71 |
| 9 | አዎ!እርሳቸው ናቸው የአለም ሚዛን፤አዛኝ ናቸው ለኡመታቸው ሲሉ የሚያነቡ፤ለጋስ ናቸው ሲሰጡ ድህነትን የማይፈሩ፤አፍቃሪ ናቸው ለሚስቶቻቸው ያለ ስስት ልብቻውን የሚሰጡ፤ጀግና ናቸው ፍርሀት ምን እንደሆነ የማያወቁ፤አማላጅ ናቸው በቂያማ ኡመታቸው በወንጀላቸው ሲጠመቁ!
💚ሰሉ አለ ነቢ💚
🌴 اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ ❤
Happy jum'a 😍
Juma Mubarak 🕌✨☀️
መልካም ጁምዓ 💚
Jumma 😍💚 | 76 |
| 10 | ቁርአን 🌷
መልካም አዳር 🫀 | 81 |
| 11 | የትኛው ይበልጥ ይደንቃቹሀል?
A.የረሱልን ደም ድፋ ተብሎ ሲሰጠው ግጥም አድርጎ የጠጣው ሰሀባ ፍቅር?💚
ወይስ
B.ረሱል ለቀናት ካጠገቡ ሲለዩት ውብ ገፅታው ጠውልጎ የጠበቃቸው ሰሀባ ፍቅር?💚
C.ነው ወይስ ሀቢቢ ከሞቱ በኋላ በህልሙ አይቷቸው ከመጣ በኋላ አዛን ማውጣት ያቃተው ሰሀባ ፍቅር?💚
D.አሊያም ደግሞ እንደሞቱ ሲሰማ ህልፈታቸውን በጉልበት ላለመቀበል ሰይፍ እመዛለው ያሉት ሰሀባ ድንቅ ፍቅር?💚
E.በጦር አውድማ ከቤተሰቧ ህልፈት በኋላ የነቢ መኖር ያስደሰታት የወርቅ ብእር እንጂ ሌላ አያሻውም መለክ እንጂ ሰው አይፅፈውም የተባለላት ሰሀቢዪት ፍቅር💚 | 63 |
| 12 | ሚስትክ መጣያ ሰበብ ስታጣ...
:
አንተ በቃ እንደ ወንድ ሰክረህ ጎሮቤት አበጠብጥም ማለት ነው። | 87 |
| 13 | እውነቱን እናውራ ከተባለ ጨቅጫቃ ሚስት ያላቸው ቶሎ አያረጁም።
ወዲያው ነው ሚሞቱት | 99 |
| 14 | የባሌን ተራራ ታውቀዋለህ ? ብላ ጠየቀችኝ።
፡
ሲገርም_ባሏ_የራሱ_ተራራ_አለው?🤔 | 101 |
| 15 | ብልህ ሰው መቼ እንደሚናገር፤እንዴት እንደሚናገር፤ለምን እንደሚናገር፤ ከማን ጋር እንደሚናገር አሳምሮ ያውቃል።😉
መልካም_ቀን 😍 | 103 |
| 16 | ሰላም ለነዛ…በጊዜያት ውዝዋዜ ላልተወዛወዙ፣በከፍታና ዝቅታው ላልተለዋወጡ፣በደስታም በሐዘኑ ከጎን ለቆሙ፣እንደ ታእ መርቡጣ ስንቆም ላልተቀየሩ፣እንደ አሊፈል ወስል መሐል ላይ ላልጠፉ …
ሰላም! ሰላም!😋🥰
| 105 |
| 17 | ቁርአን 🌷
መልካም አዳር 🫀 | 112 |
| 18 | oQgAHEcspBAmj3EkCDBeHTq9FAbIQIfJYUlFra.mp3 | 96 |
| 19 | ገበያ መሃል በተነሳ ግርግር እንቁላል ነጋዴና ድንች ነጋዴ እኩል አይደነግጥም! 😉 | 97 |
| 20 | ያለ ምክንያት ለሚጠሉን ሰዎች ምንድነው ማድረግ ያለብን?🤔
ያው ምክንያት መስጠት ነው🤦♂️ | 107 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
