ch
Feedback
Education For Generation - EFG

Education For Generation - EFG

前往频道在 Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ Education for generation (EFG) "ትምህርት ለትውልድ!! https://t.me/EFG2018T ዛሬ የምንዘራው እውቀት የነገዋን ኢትዮጵያ ፍሬ ያበቅላል።" መ/ር በላይ ክብረት ከሰሜን ሸዋ ዞን ለትምህርት ጥራት እንተጋለን !! @EFG77777

显示更多
4 614
订阅者
无数据24 小时
+157
+14830

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+97
在2个频道中
六月 '26
+240
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+291
在5个频道中
Get PRO
四月 '26
+451
在6个频道中
Get PRO
三月 '26
+293
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+218
在6个频道中
Get PRO
一月 '26
+399
在17个频道中
Get PRO
十二月 '25
+457
在11个频道中
Get PRO
十一月 '25
+591
在9个频道中
Get PRO
十月 '25
+633
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+412
在8个频道中
Get PRO
八月 '25
+586
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+384
在3个频道中
Get PRO
六月 '250
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+183
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
13 七月+2
12 七月+3
11 七月+2
10 七月+1
09 七月+12
08 七月+10
07 七月+5
06 七月+10
05 七月+6
04 七月+8
03 七月+27
02 七月+5
01 七月+6
频道帖子
ዝዉዉር ላይ ቅሬታ ማቅረቢያ ፎረም

2
ማስታወቂያ የSIP /ሲፕ እቅድ ናሙና ይፈልጋሉ ? ከፈለጉስ የስትራቴጂክ እቅድ በአዲሰ መልክ በ28ም እስታንዳርድ መሰረት በጥራት አዘጋጅተን በብዙ ድካም ለማቃለል ጨርሰናል ። እቅዱ 3 እና 1 አመት ለየብቻቸው ማሟላት ያለበትን ሁሉም ያማሟላ ነው ። ስልክ ፦ 0904128750 ቀጥታ ይደውሉልን መምህር በላይ ክብረት ኃ/ጊዮርጊስ
824
3
Education For Generation - EFG: 📢 ማስታወቂያ 📚 Education For Generation Telegram Channel 📚 ትምህርት ለትውልድ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ የት/ቤት ክበቦች እና የትምህርት አደረጃጀዶች አመታዊ እቅዶች ይፈልጋሉ? እነዚህ ከታች የተዘረዘሩት እቅዶች ሁሉ በቻናላችን አሉ። 1. የትምህርት አመታዊ እቅዶች (ከኬጂ - 12ኛ ክፍል በሁሉም ክልሎች ፣ክፍሎች እና የትምህርት አይነቶች) 2. የበጎ አድራጎት እና የቀይ መስቀል ክበብ 3. የሚኒሚዲያ ክበብ 4. የሰብአዊ መብት ክበብ 5. የስካውት ክበብ 6. የስፖርት ክበብ 7. የተማሪዎች መማክርት ክበብ 8. የነገው መምህር ክበብ 9. የንባብ ክበብ 10. የእንግሊዝኛ ቋንቋ ልማት ክበብ 11. የግብረገብነት ፀረ ሙስና ክበብ 12. የግብርና፣ የእርሻ እና የእርባታ ክበብ 13. የስርአተ ምግብ ክበብ 14. የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ 15. የመንገድ ደህንነት ክበብ 16. የልዩ ፍላጎት ክበብ 17. የጤናና ፀረ ኤች አይቪ ኤድስና ስነ ተዋልዶ ክበብ 18. የአገራችንን እንወቅ ክበብ 19. የስርአተ ፆታ ክበብ 20. የሳይንስና ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ክበብ 21. የሰላም ክበብ 22. መሰረታዊ የመምህራን ማህበር እቅድ 23. የወሳኝ ኩነት ክበብ እቅድ 24. የእጅ ስራ ክበብ 25. የትምህርት ቤት የክረምት ስራ እቅዶች 26. የቅርንጫፍ ማዕከል አመታዊ እቅድ 27. የቤተ-መፅሐፍት ክበብ 28. የስርአተ ትምህርት አመታዊ እቅድ 29. የፈተናና ምዘና አመታዊ እቅድ 30. የማኔጅመንት አመታዊ እቅድ 31. የአይሲቲ (ICT) አመታዊ እቅድ 32. የሴቶች ክበብ 33. የህፃናት ኮንቬክሽን ክበብ 34. የተማሪዎች ፓርላማ ክበብ 35. የትራኮማ ክበብ 36. የት/ቤት ወተመህ እቅድ 37. የቀተስቦ አመታዊ እቅድ 38. የትምህርት ክፍል እቅድ 39. የሴክሽን ወተመህ እቅድ 40. የግል ትምህርት ቤት መመስረቻ ፅሑፍ ፕሮፖዛል 41. ድርጊታዊ ጥናትና ምርምር (ከነ ፕሮፖዛል ርዕስ ይንገሩን እናስተናግዳለን) 42. የህፃናት ፖርላማ ክበብ 43. ቋንቋ ክበብ 44. የ SIP እቅዶች 45. የትምህርት ቤት መልካም አስተዳደር እቅድ 46. የዋን ዋሽ ክበብ አመታዊ እቅድ 47. የሕዝብ ንቅናቄ እቅድ 48. የሕብረተሰብ ተሳትፎ እቅድ ➕ ሌሎችም ብዙ እቅዶች አሉ። ሙሉ መረጃዎችን ከቻናሉ ተቀላቅላችሁ በመደወል ውሰዱ። ለጓደኞቻችሁ ይህን ሀገራዊ ራዕይ ያለውን ተወዳጅ ቻናል ሼር አድርጉላቸው። 👉 ተወዳጁን የቴሌግራም ቻናል በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን 🔗 https://t.me/EFG2018T ☎️ ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፦ 0904128750 (መምህር በላይ ክብረት)
782
4
ይህ ምስል በትምህርት ሥርዓት ውስጥ ያሉ ጥልቅ እና ትኩረት የሚሹ ተግዳሮቶችን በጉልህ የሚያሳይ ትልቅ መልዕክት ያዘለ ጥበባዊ መግለጫ ነው። በትምህርት መስክ በኩል ያለውን አስተዋጽኦ እና የሚያስተላልፈውን ትርጉም በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች መተንተን ይቻላል፦ 1. የሳይኮሎጂካዊ እና የአእምሮ ጫና መግለጫ የአእምሮ ውጥረት፦ ምስሉ ህፃኑ (ተማሪው) በሁለት መጻሕፍት መካከል ተጭኖ እና በትልቅ ማጥበቂያ (Clamp) ውስጥ ሆኖ ያሳያል። ይህ በትምህርት ቤት፣ በቤተሰብ ወይም በማኅበረሰብ በኩል በተማሪዎች ላይ የሚደረገውን ከባድ የአካዳሚክ ጫና ያመለክታል። የስሜት መጎዳት፦ የህፃኑ የፊት ገጽታ ላይ የሚታየው ሐዘን፣ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ፣ ከልክ ያለፈ የፈተና እና የውጤት ፉክክር በተማሪዎች ስነ-ልቦና ላይ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተፅዕኖ በግልጽ ያሳያል። 2. የባህላዊ ማስታወስ (Rote Learning) ሥርዓት ነቀፌታ የፈጠራ ነጻነት ማጣት፦ መጻሕፍቱ ተማሪውን ዕውቀት የሚያስጨብጡ ሳይሆን የጨቆኑት ይመስላል። ይህ የሚያሳየው ትምህርት በተማሪው ፍላጎት እና የፈጠራ ክህሎት ላይ ሳይመሰረት፣ ዝም ብሎ መረጃን በግድ የመጫን (Spamming) አካሄድ ሲከተል የሚፈጠረውን ቀውስ ነው። የተግባራዊ ዕውቀት እጥረት፦ ትምህርት ለሕይወት ማዘጋጀት ሲገባው፣ ተማሪው በመጻሕፍት ክምር ሥር ታስሮ የመጫወቻ እና የመመራመር ነጻነቱን ሲያጣ ያሳያል። 3. ለትምህርት ባለሙያዎች የሚሰጠው ግንዛቤ የማስተማር ስልትን መፈተሽ፦ ምስሉ ለአስተማሪዎች እና ለስርዓተ-ትምህርት ቀራጮች ትልቅ መልዕክት ያስተላልፋል። ተማሪዎችን በዕውቀት ማነጽ ያለብን በፍቅር፣ በትዕግስት እና በተግባራዊ መንገድ እንጂ በግዴታ እና በጭንቀት መሆን እንደሌለበት ያስገነዝባል። የተማሪዎች ደህንነት (Student Well-being)፦ ከትምህርቱ ውጤት ባሻገር የተማሪው የአእምሮ ጤና እና ስሜታዊ ደህንነት ቀዳሚ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሳስባል። ባጭሩ፦ ይህ ምስል ትምህርት ሰውን "ነጻ የሚያወጣና የሚያበራ" መሣሪያ መሆን ሲገባው፣ በትክክለኛ መንገድ ካልተመራ ግን ተማሪዎችን "የሚቀጠቅጥና አቅም የሚያሳጣ" ከባድ ሸክም ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ጠንካራ ማኅበራዊ መልዕክት ነው። ➡️ለጓደኞቻችሁ ይን ሀገራዊ ራዕይ ያለውን ተወዳጅ ቻናል ሼር አድርጉላቸው Join us for more 👉 ተወዳጁን የቴሌግራም ቻናል በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 JOIN: Channel https://t.me/EFG2018T 🍁 JOIN : Group https://t.me/EFG2018 "ትምህርት ለትውልድ!! ዛሬ የምንዘራው እውቀት የነገዋን ኢትዮጵያ ፍሬ ያበቅላል!! መ/ር በላይ ክብረት (ከሰሜን ሸዋ ፣ደብረብርሃን )
610
5
ከአንድ ወዳጄ የቴሌግራም ፕሮፋይል ላይ ያገኘሁት ምስል በጥልቀት ስመለከት የያዘውን ሚስጥር ለማያት የሞከርኩት መንገድ ነው
ከአንድ ወዳጄ የቴሌግራም ፕሮፋይል ላይ ያገኘሁት ምስል በጥልቀት ስመለከት የያዘውን ሚስጥር ለማያት የሞከርኩት መንገድ ነው
532
6
የጥናት ምርምር መምሪያ ማንዋል ስልክ በ 0904128750 ይደውሉልን ➥ ሪሰርቻች ከነ ፕሮፖዛል በዝቅተኛ ዋጋ ለመምህራን ሳንፕሎች እአቀርባለሁ ➡️ለጓደኞቻችሁ ይን ሀገራዊ ራዕይ ያለውን ተወዳጅ ቻናል ሼር አድርጉላቸው Join us for more 👉 ተወዳጁን የቴሌግራም ቻናል በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 JOIN: Channel https://t.me/EFG2018T 🍁 JOIN : Group https://t.me/EFG2018 "ትምህርት ለትውልድ!! ዛሬ የምንዘራው እውቀት የነገዋን ኢትዮጵያ ፍሬ ያበቅላል!! መ/ር በላይ ክብረት (ከሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ )
590
7
ረቂቅ መመሪያው COC ሳይፈተኑ ዲግሪ ለወሰዱ ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የተዘጋጀ ነው። - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ም/ዋ/ዳይሬክተር ከመስከረም 2ዐ1ዐ ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.
ረቂቅ መመሪያው COC ሳይፈተኑ ዲግሪ ለወሰዱ ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የተዘጋጀ ነው። - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ም/ዋ/ዳይሬክተር ከመስከረም 2ዐ1ዐ ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ የያዙ ተመራቂዎች የመውጫ (COC) ፈተና እንዲፈተኑ የሚያደርግ ረቁቅ መመሪያ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል። በረቂቅ ማሻሻያው ላይ የትምህርት ማኅበረሰቡ እና ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡበት የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን መጠየቁ ይታወቃል። COC ሳይፈተኑ ዲግሪ የወሰዱ ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች ሲባል ረቂቅ መመሪያው መዘጋጀቱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሽሻይ አማረ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ትምህርት ለመቀጠል የሲኦሲ ማረጋገጫ መኖር አንዱ መሠረታዊ መስፈርት ቢሆንም፣ ይህ ሳይሟላ ቀርቶ ለማረጋገጥ የተቸገሩ በመኖራቸው፣ መፍትሔ ለማግኘት ሲባል ረቂቅ ማሻሻያው መዘጋጀቱን ገልፀዋል። ባለሥልጣኑ መመርያውን ተፈጻሚ የሚያደርጉት ባለድርሻ አካላት በመሆናቸው የሚመለከታቸው በሙሉ በረቂቁ ላይ ያላቸውን ሃሳብና ማሻሻያ እስከ ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም በተዘጋጀ ድረ-ገፅ አስተያየት እንዲሰጡ መጠየቁን ጠቁመዋል፡፡ ማሻሻያው በዋናነት ለዲግሪ መግቢያ መስፈርት የተቀመጠውን የደረጃ አራት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሳይወስዱ በቀጥታ በዲግሪ ተምረው የተመረቁትን ወይም በዲግሪ ለመማር ከተመዘገቡ በኋላ የደረጃ አራት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና የወሰዱትን፣ በአገር ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ማናቸውም የመንግሥት እና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለፉ ተመራቂዎችን በሙሉ እንደሚያጠቃልል በመመሪያው ተገልጿል።
709
8
Share የ2019_ወተመኅ_ሁለንተናዊ_ስልታዊ_የህዝብ_ንቅናቄ_እቅድ_.pdf https://t.me/EFG2018T
725
9
ማስታወቂያ የSIP /ሲፕ እቅድ ናሙና ይፈልጋሉ ? ከፈለጉስ የስትራቴጂክ እቅድ በአዲሰ መልክ በ28ም እስታንዳርድ መሰረት በጥራት አዘጋጅተን በብዙ ድካም ለማቃለል ጨርሰናል ። እቅዱ 3 እና 1 አመት ለየብቻቸው ማሟላት ያለበትን ሁሉም ያማሟላ ነው ። ስልክ ፦ 0904128750
1 052
10
እኛም የእኛ አይደለን እንኳንስ ሀገሩ እንኳንስ መሬቱ፣ እኛም የእኛ አይደለን ይኸ ነው አውነቱ፣ ቀኑም ድንገት ከድቶ በሞት የሚተካ፣ ገንዘብና ስልጣን ህይወት ላያረካ፣ ለዚህች ከንቱ ምድር ለወረተኛ
እኛም የእኛ አይደለን እንኳንስ ሀገሩ እንኳንስ መሬቱ፣ እኛም የእኛ አይደለን ይኸ ነው አውነቱ፣ ቀኑም ድንገት ከድቶ በሞት የሚተካ፣ ገንዘብና ስልጣን ህይወት ላያረካ፣ ለዚህች ከንቱ ምድር ለወረተኛ ዓለም፣ የእኛ ያልነው ሁሉ መቼም የእኛ አይደለም፣ በድንገት ለምታልፍ ለኮንትራት ህይወት፣ አፈር ለሚበላው ለከንቱ ሰውነት፣ እንኳን ቁሳቁሱ ተራ ገንዘብ ቀርቶ፣ እኛም የእኛ አይደለን መኖር ነው ተስማምቶ።
1 036
11
📢  🧲 ለሁሉም የቻናላችን አባላት የሚደረግ ጥሪ!  "ለሌሎች መምህራን እና ተማሪዎች ቻናላችንን ያጋሩ!  ለ ጉድኝት ማዕከላችሁ መምህራኖች ለ ትምህርት ቤታችሁ መምህራኖች እና ለ ለምታስተምሯቸው እንቁ ተማሪዎች ሸር አድርጉላቸው በጋራ ስንሰራ የትምህርት ጥራት ለውጥ እንደምናምጣ እናምናለን!" 🔁 ለማጋራት ቀላል መንገድ:  ይህን መልእክት ቀጥል በማድረግ ለጓደኞችዎ ያካፍሉ ⤵️  ለመምህራንና ለተማሪዎች የሚከተሉትን አገልግሎቶች እናቀርባለን፦ 📚 ጠቃሚ የትምህርትይዘቶች፣ ለፈተና የሚረዱ የመለማመጃ ጥያቄዎች(worksheet)፣ የማስተማር ዘዴዎችን፣ ያለፉ አመታት የክልል አቀፍ ፈተናዎች እና የሀገር አቀፍ ፈተናዎች፣ትምህርት ነክ መረጃዎች፣ ዶክመንቶች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣የተማሪ መጽሐፍቶች፣ አጤረራ ኖቶች፣ አመታዊ እቅዶች፣የሳይኮሎጂ ትምህርቶች፣ በየክልሉ የመማሪያ መጽሐፎች፣ ፎሪቲፎሎ አያያዝ፣ የቴክኖሎጂ ነክ ቪዲዮዎች፣ የትምህርታዊ application ምሳሌ፦ PhEt apps ወ.ዘ.ተ በርካታ ትምህርት እና ቁም ነገር የምታገኙበት የቴሌግራም ቻላችን join በማለት ተጠቀሙበት። ሊንኩ ከስሩ ታገኙታላችሁ!!! ✨ኑ... አብረን ለተሻለ ትምህርት እንስራ!  አንድ ጊዜ ይህን ይጫኑና አባል ይሁኑ https://t.me/EFG2018T የጋራ ጥሪያችን ግቦች!  - አንድ አባል ሲጠጋ 100 ተማሪዎችዎች ይጠቅማሉ!  - አንድ መምህር ሲጠጋ 1 ክፍል ተማሪዎችዎች ይጠቀማሉ!  - አብረን 3 ሚሊዮን  አባላትላ ተጠቀሚዎችን እናፍራ !  በስራችን በእውነቱ ይደሰቱ ?? ❝ ሰው ሲያስተምር ሰው ሲማር — ኢትዮጵያ ትማራለች! ❞ መ/ር በላይ ክብረት ለሌሎች ቻናሉን share እናድርግ ። ANNOUNCEMENT & CALL TO ALL OUR CHANNEL MEMBERS? Share our channel with fellow teachers and students!* Share it with:  - Teachers at your gudgnt centers - Teachers at your schools  - And the diligent students you teach  We believe that working together will bring transformative change to education quality!  🔁 Easy way to share:  Forward this message directly to your friends ⤵️  We offer the following services for teachers and students:  📚 Valuable educational resources: - Exam-preparation worksheets  - Teaching methodologies  - Past regional and national exams  - Educational documents, proclamations, and guidelines  - Student textbooks & Aterera notes  - Annual plans & lesson plans  - Psychology resources  - Regional-specific textbooks  - Portfolio management guides  - EdTech videos & app demos (e.g., PhET apps)  ...and much more! 👉 Join now: Education for Generation 👇👇👇👇👇👇👇👇👇  https://t.me/EFG2018T ✨ Come... let’s build better education together! Click once to join and become a member! https://t.me/Educationforgeneration2017 Our Collective Call Goals: - 1 member reached = 100 students benefit!  - 1 teacher reached = 1 classroom benefits! - Together, let’s grow to 3 million members/users!  Join us in making a real impact! ❝ When people teach and people learn — Ethiopia will shine! ❞  ― Dr. Belay Kibret  Share this channel with others!
933
12
+7
የትምህርት ጥናት (Lesson Study).pdf
985
13
ያለእርስዎ ፍቃድ የተቆረጠ ደመወዝ ለማስመለስ የሚጠቅም ቅሬታ / ክስ ማመልከቻ ፎርም! ቀን: ____ ለ: ____ (የድርጅት / የተቋም ስም) ከ: ____ (ሙሉ ስም) የስራ መደብ: __ የስራ ቦታ: ___ ርዕስ፡ ያለፍቃድ የተቆረጠ ደመወዝ እንዲመለስልኝ ስለመጠየቅ ይሆናል፡፡ እኔ __ በ ተቋም እንደ የስራ መደብ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነኝ። በ//_ ዓ/ም ደመወዜ ___ ብር ያለእኔ ፍቃድና ያለ ሕጋዊ ምክንያት ተቆርጧል። ስለዚህም፣ * ቀድሞ ማስጠንቀቂያ አልተሰጠኝም * ስለ ቁርጥ ምክንያት ግልፅ መረጃ አልተሰጠኝም * የስራ ህግና የስምምነት መመሪያ አልተከተለም፡፡ በመሆኑም፣ የተቆረጠው ደመወዝ እንዲመለስልኝ እና ይህ አይነት ድርጊት እንዳይደገም እጠይቃለሁ። ካልተፈታ ግን ጉዳዩን ወደ ሚመለከተው ህጋዊ አካል ለመውሰድ እገደዳለሁ። ከአክብሮት ጋር! ስም: _ ፊርማ: ____
1 096
14
ቀን አይቶ ከሚጥል በአንደበቱ ፍቅር በልቡ ጥላቻ፣ ለታይታ እግዚአብሔር በተግባር ቃልቻ፣ ከሰው ፊት ለግሶ ለብቻ የሚቀማ፣ ማለዳ አመስግኖ ከሰአት የሚያማ፣ በእርግብ ስም የሚምል የዋህ መስሎ ነዋሪ ፣ በድብቅ ማንነት ክፋትና ተንኮል በልቡ ቀማሪ፣ በግልጽ ከሚመጣ ከታወቀ ጠላት፣ እንዲህ አይነቱን ነው ከጦር በላይ መፍራት። አንደበቱ የበግ ልቡ የቀበሮ ፣ ከፊት እየሳቀ የሚወጋ ዞሮ፣ በኪነጥበቡ አምላክ ይጠብቀን፣ ገፍትሮ ከሚጥል ከሚክድ አይቶ ቀን።
1 120
15
ከላይ የቀጠለ ውድ ተከታዮቻችን ከየት ነዎት መረጃዎችን የምንለቀው በሚሞሉት መረጃ ብቻ ነው።
1 064
16
没有文字...
987
17
Share የአክሽን_ሪሰርች_ፕሮፖዛል_ በትምህርት ቤቱ መምህራን መካከል የአቻ ለአቻ የልምድ ልውውጥ (Peer Coaching) ባህልን.pdf
960
18
Education For Generation - EFG 📣 ለክቡራን መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ታላቅ የምስራች! 📣 ቀን: 02/10/2018 ዓ.ም. "Education For Generation" ለሁሉም ክልሎች የሚሆኑ፣ በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መሠረት በጥራት የተዘጋጁ አመታዊ የትምህርት እቅዶችን በዎርድ (Editable Word) እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቦልዎታል። እቅዶቹን እንደ ፍላጎትዎ በቀላሉ ማስተካከል (Edit) ይችላሉ! 📚 የምናቀርባቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦ ክፍል1 ለሁሉም ክልሎች እና ከተሞች 1️⃣ አመታዊ የትምህርት እቅዶች (Annual Plans)፦ 40 ብር ብቻ • የKG (ኬጂ) ደረጃ የትምህርት እቅዶች • ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል፦ አማርኛ፣ English፣ ሒሳብ፣ አካባቢ ሳይንስ፣ General Science፣ ግብረገብ፣ ዜግነት፣ CTE፣ IT፣ ስነ-ጥበባት፣ ህብረተሰብ፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ያካተተ • ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል፦ አማርኛ፣ English፣ Mathematics፣ Geography፣ History፣ Agriculture፣ Biology፣ Physics፣ Chemistry፣ IT፣ Citizenship እና ሌሎችንም ያካተተ 2️⃣ የዲፓርትመንት እና የአደረጃጀት እቅዶች ዋጋ 100 ብር ብቻ በየክፍሉ ለሚገኙ የትምህርት ክፍሎች ሁሉ የተዘጋጀ 3️⃣ የቤተ-ሙከራ (Laboratory) እቅዶች ዋጋ __ ብር ብቻ፦ ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል ለተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች 4️⃣ የክበባት እቅዶች ዋጋቸው ተመጣጣኝ ፦ ለሁሉም ዓይነት ትምህርታዊና ማህበራዊ ክበባት 5️⃣ የሲፕ (SIP) እቅዶች ፣ ሮስተር ከነካርዱ መስሪያ፣ የግል ትምህርት ቤት መመስረቻ ፕሮፖዛል 0904128750 ይደውሉልን 6. ድርጊታዊ ጥናትና ምርምር እና ከነፕሮፖዛሉ 0904128750 ይደውሉልን ክፍል2 ኦሮሚያ ክልል 𝐁𝐚𝐚𝐟𝐚𝐭𝐚 𝐊𝐚𝐫𝐨𝐨𝐫𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐰𝐚𝐠𝐠𝐚𝐚 አመታዊ ዕቅድ  የአንዱ ዋጋ 40 ብር ብቻ ነው። 💬 በግል ቴሌግራም ለማግኘት፡ @EFG77777 🔗 የዕውቀት ምንጭ የሆነውን ተወዳጁን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/EFG2018T 0904128750 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-8: ➛A,Oromoo / አ/ኦሮሞ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-6: ➛ S/Naannoo/ አ/ሳይንስ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-8: ➛ F.J.Q  /  ጤ.ሰ.ማ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-8: ➛ Og-Aartii / ስነ-ጥበብ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 3-8: ➛ Amaariffaa / አማረኛ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-6: ➛ Safuu / ግብረ-ገብ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 7-8: ➛ C.T.E 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 7-8: ➛ I.C.T 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-8: ➛ Gadaa 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 7-8: ➛ Hawaasaa / ሕብረተሰብ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 7-8: ➛ G,Science 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-6: ➛ Herregaa  / ሒሳብ 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 7-8: ➛ Citizenship 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 1-8: ➛ Ingiliffaa / English ✨ ዋጋችን እጅግ በጣም አነስተኛ እና ተመጣጣኝ ነው! ይደውሉልን! ⚠️ እጅግ በጣም ጠቃሚ የጥንቃቄ መልዕክት፦ ከመምህር በላይ ክብረት (0904128750) የጥሪ መስመር ውጭ ሌላ ምንም ዓይነት አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ተረድተው፣ ማንነታቸውን በስልክ ሳያረጋግጡ ምንም አይነት የገንዘብ ክፍያ እንዳይፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን። ታማኝነት እና ጥራት 100% መለያችን ነው! 💳 የመክፈያ የባንክ አካውንት፦ • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000265462239 • የሂሳብ ባለቤት: መ/ር በላይ ክብረት ኃ/ጊዮርጊስ 📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ • 📱 ስልክ፡ 0904128750 • 💬 በግል ቴሌግራም ለማግኘት፡ @EFG77777 🔗 የዕውቀት ምንጭ የሆነውን ተወዳጁን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/EFG2018T ትምህርት ለትውልድ: ጥራታችን 100% ተቀባይነት ያለው ደረጃውን የጠበቀ እቅድ እና ስራ መምህራን የመሰከሩለት አሁንም ምስክር ናቸው ታማኝነት 100%
949
19
Education For Generation - EFG: 📢 ማስታወቂያ 📚 Education For Generation Telegram Channel 📚 ትምህርት ለትውልድ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ የት/ቤት ክበቦች እና የትምህርት አደረጃጀዶች አመታዊ እቅዶች ይፈልጋሉ? እነዚህ ከታች የተዘረዘሩት እቅዶች ሁሉ በቻናላችን አሉ። 1. የትምህርት አመታዊ እቅዶች (ከኬጂ - 12ኛ ክፍል በሁሉም ክልሎች ፣ክፍሎች እና የትምህርት አይነቶች) 2. የበጎ አድራጎት እና የቀይ መስቀል ክበብ 3. የሚኒሚዲያ ክበብ 4. የሰብአዊ መብት ክበብ 5. የስካውት ክበብ 6. የስፖርት ክበብ 7. የተማሪዎች መማክርት ክበብ 8. የነገው መምህር ክበብ 9. የንባብ ክበብ 10. የእንግሊዝኛ ቋንቋ ልማት ክበብ 11. የግብረገብነት ፀረ ሙስና ክበብ 12. የግብርና፣ የእርሻ እና የእርባታ ክበብ 13. የስርአተ ምግብ ክበብ 14. የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ 15. የመንገድ ደህንነት ክበብ 16. የልዩ ፍላጎት ክበብ 17. የጤናና ፀረ ኤች አይቪ ኤድስና ስነ ተዋልዶ ክበብ 18. የአገራችንን እንወቅ ክበብ 19. የስርአተ ፆታ ክበብ 20. የሳይንስና ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ክበብ 21. የሰላም ክበብ 22. መሰረታዊ የመምህራን ማህበር እቅድ 23. የወሳኝ ኩነት ክበብ እቅድ 24. የእጅ ስራ ክበብ 25. የትምህርት ቤት የክረምት ስራ እቅዶች 26. የቅርንጫፍ ማዕከል አመታዊ እቅድ 27. የቤተ-መፅሐፍት ክበብ 28. የስርአተ ትምህርት አመታዊ እቅድ 29. የፈተናና ምዘና አመታዊ እቅድ 30. የማኔጅመንት አመታዊ እቅድ 31. የአይሲቲ (ICT) አመታዊ እቅድ 32. የሴቶች ክበብ 33. የህፃናት ኮንቬክሽን ክበብ 34. የተማሪዎች ፓርላማ ክበብ 35. የትራኮማ ክበብ 36. የት/ቤት ወተመህ እቅድ 37. የቀተስቦ አመታዊ እቅድ 38. የትምህርት ክፍል እቅድ 39. የሴክሽን ወተመህ እቅድ 40. የግል ትምህርት ቤት መመስረቻ ፅሑፍ ፕሮፖዛል 41. ድርጊታዊ ጥናትና ምርምር (ከነ ፕሮፖዛል ርዕስ ይንገሩን እናስተናግዳለን) 42. የህፃናት ፖርላማ ክበብ 43. ቋንቋ ክበብ 44. የ SIP እቅዶች 45. የትምህርት ቤት መልካም አስተዳደር እቅድ 46. የዋን ዋሽ ክበብ አመታዊ እቅድ 47. የሕዝብ ንቅናቄ እቅድ 48. የሕብረተሰብ ተሳትፎ እቅድ ➕ ሌሎችም ብዙ እቅዶች አሉ። ሙሉ መረጃዎችን ከቻናሉ ተቀላቅላችሁ በመደወል ውሰዱ። ለጓደኞቻችሁ ይህን ሀገራዊ ራዕይ ያለውን ተወዳጅ ቻናል ሼር አድርጉላቸው። 👉 ተወዳጁን የቴሌግራም ቻናል በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን 🔗 https://t.me/EFG2018T ☎️ ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፦ 0904128750 (መምህር በላይ ክብረት)
690
20
ክቡር ርዕሳነ መምህራን በትምህርት ቤት ውስጥ የሚያጋጥሙ ተቋማዊ፣ አካዳሚያዊ እና አስተዳደራዊ ችግሮችን በሳይንሳዊ መንገድ መለየትና መፍታት እንዲችሉ፣ በዘመናዊ የትምህርት አመራር ፍልስፍና ላይ የተመሰረቱ 10 ምርጥ እና ችግር ፈቺ የድርጊት ጥናትና ምርምር (Action Research) ርዕሶች እንደሚከተለው ተዘጋጅተዋል። እነዚህ ርዕሶች በትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራም (SIP) ምሰሶዎች፣ በመማር-ማስተማር ጥራት፣ በስነ-ምግባር እና በቴክኖሎጂ ትግበራ ዙሪያ ያተኩራሉ። ሀ. የትምህርት አመራር እና የመምህራን የሙያ ማሻሻል (Instructional Leadership & CPD) 1. የክፍል ውስጥ ምልከታ እና ድጋፍን ማሳደግ ርዕስ፦ «በርዕሰ መምህራን የሚደረግ ክሊኒካዊ የክፍል ውስጥ ምልከታ (Clinical Supervision) በመምህራን የማስተማር ስልት ማሻሻል ላይ ያለው ተጽዕኖ» ትኩረት፦ መደበኛና ፍሬያማ የክፍል ምልከታ ሥርዓት በመዘርጋት በመምህራንና በሥራ አስኪያጆች መካከል ያለውን የሙያዊ ድጋፍ ግንኙነት ማጠናከር። 2. ቀጣይነት ያለው የሙያ ማበልጸጊያ (CPD) ማነቆዎችን መፍታት ርዕስ፦ «በትምህርት ቤት ደረጃ የሚካሄድ ቀጣይነት ያለው የሙያ ማበልጸጊያ (CPD) ፕሮግራምን ከተግባራዊ መማር-ማስተማር ጋር በማቀናጀት የመምህራንን ተነሳሽነት ማሳደግ» ትኩረት፦ የCPD ስልጠናዎች ከንድፈ-ሀሳብ ወጥተው በክፍል ውስጥ ያሉ እውነተኛ ችግሮችን ወደ መፍታት እንዲያዘነብሉ ማድረግ። 3. የአቻ ለአቻ ልምድ ልውውጥን ማጠናከር ርዕስ፦ «በትምህርት ቤቱ መምህራን መካከል የአቻ ለአቻ የልምድ ልውውጥ (Peer Coaching) ባህልን ማዳበር እና በትምህርት ጥራት ላይ ያለው ሚና» ትኩረት፦ አንጋፋና አዳዲስ መምህራን እርስ በእርስ የሚማማሩበትን የቡድን ስራ (Professional Learning Communities) መፍጠር። ለ. የተማሪዎች ስነ-ምግባር፣ ክትትል እና ደህንነት (Student Behavior & Discipline) 4. የተማሪዎችን ማርፈድ እና ቀረት ችግር በዘላቂነት መቅረፍ ርዕስ፦ «በትምህርት ቤት ደረጃ የተማሪዎችን ማርፈድ (Late Coming) እና መቅረት (Absenteeism) ለመቀነስ የዲጂታል ክትትል ሥርዓትን እና የወላጆች የቅርብ ትስስርን መተግበር» ትኩረት፦ የተማሪዎችን የኮረንቲ ሰዓት አጠቃቀምና የትምህርት ጊዜ መባከንን በተቋማዊ አሰራር መቆጣጠር። 5. አወንታዊ የባህሪ ማስተካከያ ስልቶችን መተግበር ርዕስ፦ «በትምህርት ቤት ውስጥ የአስገዳጅነት ቅጣቶችን በማስቀረት አወንታዊ የባህሪ ድጋፍ (Positive Behavior Support - PBS) ስልቶችን በመተግበር የተማሪዎችን ስነ-ምግባር ማሻሻል» ትኩረት፦ በአካላዊና ስነ-ልቦናዊ ቅጣቶች ምትክ ምክርን እና መግባባትን መሰረት ያደረገ የዲሲፕሊን ስርአት መገንባት። ሐ. አካዳሚያዊ ጥራት እና የተግባር ትምህርት (Academic Quality & Practicum) 6. የላብራቶሪ እና ተግባራዊ ትምህርቶች አጠቃቀምን ማሻሻል ርዕስ፦ «የተፈጥሮ ሳይንስ (General Science/Biology/Chemistry/Physics) ትምህርቶች የላብራቶሪ ክፍለ-ጊዜዎችን በአካባቢ ቁሶች በመደገፍ የተማሪዎችን የማስተዋል አቅም ማሳደግ» ትኩረት፦ ሳይንስን ከንድፈ-ሀሳብ (Theory) ባለፈ በተግባር ላይ የተመሰረተ (Hands-on Activities) በማድረግ የተማሪዎችን የፈጠራ አቅም ማውጣት። 7. የማንበብ እና የመጻፍ ክህሎትን ማዳበር ርዕስ፦ «በትምህርት ቤት ደረጃ "የንባብ ሳምንት" እና የቋንቋ ክበባትን በማጠናከር የተማሪዎችን የማንበብ እና የመጻፍ ክህሎት (Literacy Skills) ማሻሻል» ትኩረት፦ በተለይ በታችኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የሚስተዋለውን የማንበብ ችግር በዘመቻና በክበባት መፍታት። 8. ቀጣይነት ያለው ምዘና (Continuous Assessment) አተገባበርን ማስተካከል ርዕስ፦ «በትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚተገበረውን ቀጣይነት ያለው ምዘና (Continuous Assessment) ትክክለኛነት እና ፍትሃዊነት ለማረጋገጥ የተዘረጋ የክትትል ስልት ፍተሻ» ትኩረት፦ ምዘናዎች የተማሪውን እውነተኛ እውቀት የሚለኩ እንዲሆኑና መምህራን ለፎርማሊቲ ብቻ እንዳይሞሉ መደገፍ። መ. የማህበረሰብ ተሳትፎ እና የሀብት አጠቃቀም (Community Engagement & Resources) 9. የወላጆች እና የማህበረሰብ ተሳትፎን ማሰባሰብ ርዕስ፦ «በትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራም (SIP) ውስጥ የማህበረሰቡንና የወላጆችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ (Community Involvement) ለማሳደግ የሚረዱ ስልቶችን መቀየስ» ትኩረት፦ ወላጆች በጥሬ ገንዘብ፣ በእውቀትና በጉልበት በትምህርት ቤቱ ልማት ላይ በባለቤትነት እንዲሳተፉ ማድረግ። ሠ. ቴክኖሎጂና ፈጠራ  10. የማህበራዊ ሚዲያዎችን ተጽዕኖ መቆጣጠር ርዕስ፦ «የማህበራዊ ሚዲያ (ዩቲዩብ ፣ቲክቶክ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ) አጠቃቀም በተማሪዎች የጥናት ጊዜ ላይ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ የሚረዱ ግንዛቤዎችን መፍጠር» ትኩረት፦ ተማሪዎች ስማርት ስልኮችን እና ኢንተርኔትን ለትምህርታዊ አላማ ብቻ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ስልት መንደፍ። መረጃዎችን ለማግኘት በ0904128750 ይደውሉልን መምህር በላይ ክብረት ደብረብርሃን ኢትዮጵያ
861