ch
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

前往频道在 Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

显示更多

📈 Telegram 频道 Tech+Ethiopia 的分析概览

频道 Tech+Ethiopia (@techpluset) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 32 402 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 228,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 041

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 32 402 名订阅者。

根据 17 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -616,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.45%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.01% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 959 次浏览,首日通常累积 2 274 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

凭借高频更新(最新数据采集于 18 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

32 402
订阅者
-1224 小时
-2357
-61630
帖子存档
Congrats 🍾 family የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በጎግል 'AI' የፍለጋ አገልግሎት ተካተቱ! ግዙፍ ኩባንያ ጎግል የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የፍለጋ አገልግሎቱን በማዘመን፣ አማርኛንና አፋን ኦ
Congrats 🍾 family የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በጎግል 'AI' የፍለጋ አገልግሎት ተካተቱ! ግዙፍ ኩባንያ ጎግል የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የፍለጋ አገልግሎቱን በማዘመን፣ አማርኛንና አፋን ኦሮሞን ጨምሮ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን ማካተቱን አስታወቀ። ይህ እርምጃ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና አፍሪካውያን በራሳቸው ቋንቋ መረጃን በላቀ ጥራት እንዲያገኙ መንገድ የሚከፍት ነው። በአዲሱ ዝመና ተጠቃሚዎች የሚከተሉትን አገልግሎቶች ማግኘት ይችላሉ፦ * AI Overviews፦ ስለፈለጉት ርዕሰ ጉዳይ አጭር፣ ግልጽ እና በማስረጃ የተደገፈ ማጠቃለያ በገዛ ቋንቋቸው ያገኛሉ። * AI Mode፦ በጽሑፍ፣ በድምፅ ወይም በምስል ጥያቄዎችን በማቅረብ ጥልቅና ዝርዝር ምላሾችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል። የጎግል ደቡብ አፍሪካ ዳይሬክተር ካቤሎ ማክዋኔ እንደገለጹት፣ ይህ ዝመና ቴክኖሎጂ በጥቂት ቋንቋዎች ብቻ ተወስኖ የሚፈጥረውን መገለል ለማስቀረትና አፍሪካውያን የዲጂታሉ ዓለም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ያለመ ነው። ይህ በ 'ዋክሳል' (Vaxsal) ፕሮጀክት አማካኝነት የተገኘው ስኬት፤ ከአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሱማልኛ በተጨማሪ እንደ ስዋሂሊ፣ ዮሩባ እና ሃውሳ ያሉ ታዋቂ የአፍሪካ ቋንቋዎችንም ያካተተ ነው። ይህም የ AI ቴክኖሎጂን ለማኅበረሰባዊ ችግር መፍቻና ለፈጠራ ሥራዎች ለማዋል ትልቅ ዕድል ይፈጥራል። #techpluset #Technology #AfricaTech #AIOverviews #Ethiopia #DigitalInnovatione Share @techpluset @techpluset

https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_340226808 ሰው invite በማረግ በቀን 2$=270 አካባቢ መስራት ትችላላችሁ 👉በተጨማሪም ብዙ Tasks ስላሉት በጣም ቀላል ነው ሞክሩት

Publishers on Ads Galaxy are earning more than ever 🌌 With strong CPM rates and high-paying click campaigns, channel owners
Publishers on Ads Galaxy are earning more than ever 🌌 With strong CPM rates and high-paying click campaigns, channel owners can now generate consistent daily income from real engagement. The more active your audience, the higher your potential earnings. Monetize your channel the smart way and start maximizing your revenue today 🚀💰

የአውሮፕላን መጸዳጃ ቤት ምስጢር፦ ቆሻሻው በሰማይ ላይ ይበተናል ወይስ? ብዙዎቻችን በአየር ጉዞ ወቅት የመጸዳጃ ቤት ተጠቅመን ስንጨርስ "ይህ ሁሉ ቆሻሻ የት ይሄድ ይሆን?" የሚል ጥያቄ አጭሮብን ሊ
የአውሮፕላን መጸዳጃ ቤት ምስጢር፦ ቆሻሻው በሰማይ ላይ ይበተናል ወይስ? ብዙዎቻችን በአየር ጉዞ ወቅት የመጸዳጃ ቤት ተጠቅመን ስንጨርስ "ይህ ሁሉ ቆሻሻ የት ይሄድ ይሆን?" የሚል ጥያቄ አጭሮብን ሊሆን ይችላል። አንዳንዶች ቆሻሻው በሰማይ ላይ እንደሚበተን ቢያስቡም፣ እውነታው ግን ከዚህ የራቀና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ነው። የቫኪዩም (Vacuum) አስገራሚ ስራ በቤትዎ እንደሚጠቀሙት መጸዳጃ ቤት በውኃ ግፊት ሳይሆን፣ የአውሮፕላን መጸዳጃ ቤቶች የሚሰሩት በከፍተኛ የንፋስ ስበት ወይም 'ቫኪዩም' አማካኝነት ነው። ያ የሚሰማው አስፈሪ ድምፅ ቆሻሻውን በፍጥነት ስቦ ወደ አውሮፕላኑ የኋላ ክፍል ለማጓጓዝ የሚፈጠር ግፊት ነው። ቆሻሻው የት ይከማቻል? ሁሉም ቆሻሻዎች በአውሮፕላኑ ጭራ (ጅራት) አካባቢ በሚገኝ ግዙፍና በደንብ በታሸገ ታንከር ውስጥ ይሰበሰባሉ። ይህ ማከማቻ አውሮፕላኑ አየር ላይ እያለ በፍጹም ሊከፈት የማይችል በመሆኑ፣ ማንኛውም ቆሻሻ ወደ ውጭ የመውጣት ዕድል የለውም። ከበረራ በኋላ ምን ይደረጋል? አውሮፕላኑ መድረሻው ላይ አርፎ ተሳፋሪዎች እንደወረዱ፣ "ሃኒ ዋገን" (Honey Wagon) ተብሎ የሚጠራ ልዩ የቆሻሻ መኪና ስራውን ይጀምራል። ሰራተኞች በቱቦ አማካኝነት ታንከሩን ወደ መኪናው ካስወገዱ በኋላ፣ ማከማቻው በልዩ ኬሚካልና ፀረ-ባክቴሪያ ተለቅልቆ ለቀጣዩ በረራ ዝግጁ ይደረጋል። ስለዚህ በሚቀጥለው በረራዎ መጸዳጃ ቤት ሲጠቀሙ፣ ምንም አይነት ስጋት ሳይገባዎት በሰላም መጠቀም ይችላሉ፤ ቆሻሻው በስርዓቱ ተከማችቶ መሬት ላይ ለሚገኘው የፍሳሽ ማስወገጃ ይተላለፋልና! #Technology #AirplaneFacts #EthioNews #FlightSafety Share @techpluset

🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅
🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅ Get matched with quality ads ✅ Post ads on your schedule ✅ Earn instantly Earning Potential: 💰 10K subscribers = up to $20/day 💰 50K+ subscribers = up to $50+/day No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵 📱 Visit Ads Galaxy

ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ የኤለን መስክን AI ከሰሱ! የእንግሊዝ ግዙፎቹ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ በኤለን መስክ ባለቤትነት በሚመራው የ "X" (ቀድሞው ትዊተር) ሰው ሰራሽ አስተው
ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ የኤለን መስክን AI ከሰሱ! የእንግሊዝ ግዙፎቹ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ በኤለን መስክ ባለቤትነት በሚመራው የ "X" (ቀድሞው ትዊተር) ሰው ሰራሽ አስተውሎት "Grok" ላይ ከፍተኛ ቅሬታ በማቅረብ ክስ መሰረቱ። ክለቦቹ ክሱን የመሰረቱት መተግበሪያው ከክለቦቹ ታሪክ እና ከክፉ አጋጣሚዎች ጋር በተያያዘ ሀሰተኛና አሳሳች መረጃዎችን በማሰራጨቱ ነው። ዋና ዋና የቅሬታ ነጥቦች፦ * የሀሰት ውንጀላ፦ "Grok" የሊቨርፑሉን ኮከብ ዲያጎ ጆታ "ወንድሙን በመኪና አደጋ ገድሏል" የሚል መሰረተ ቢስ መረጃ በማሰራጨቱ እና መረጃው ከሁለት ሚሊዮን በላይ እይታ በማግኘቱ ክለቡን አስቆጥቷል። * የታሪክ መዛባት፦ መተግበሪያው ከሂልስብሮ እና ከሙኒክ የአየር አደጋዎች ጋር በተያያዘ ተገቢ ያልሆኑ እና ስሜት የሚነኩ መረጃዎችን ማጋራቱ ተገልጿል። ኤለን መስክ የሚመራው "X" በበኩሉ ቅሬታ የቀረበባቸውን መረጃዎች ከመተግበሪያው ላይ ያነሳ ሲሆን፣ በተለይም ከዲያጎ ጆታ እና ከታሪካዊ አደጋዎቹ ጋር የተያያዙ ነጥቦች እንዲታረሙ አድርጓል። "Grok" በ "X" ላይ የሚለቀቁ መረጃዎችን እውነተኝነት በማረጋገጥ ተጠቃሚዎችን ያግዛል ተብሎ ቢታመንም፣ አሁን የታየው ስህተት ግን በቴክኖሎጂው አስተማማኝነት ላይ ጥያቄ አስነስቷል። #Liverpool #ManchesterUnited #Grok #AI #ElonMusk #DiogoJota #SportsNews #TechNews #X #Ethiopia Share @techpluset

Repost from Tech+Ethiopia
Conso ልክ እንደምንጠቀመው ቴሌግራም ሆኖ፣ ነገር ግን የ Bitcoin እና የሌሎች ክሪፕቶዎችን ዋጋ (Market chart) እዛው አፑ ላይ በቀጥታ ማየት ያስችላል። ዋጋ ለማየት ከቴሌግራም መውጣት
+3
Conso ልክ እንደምንጠቀመው ቴሌግራም ሆኖ፣ ነገር ግን የ Bitcoin እና የሌሎች ክሪፕቶዎችን ዋጋ (Market chart) እዛው አፑ ላይ በቀጥታ ማየት ያስችላል። ዋጋ ለማየት ከቴሌግራም መውጣት አይጠበቅባችሁም። ብዙ አፖችን እየቀያየሩ ከመጠቀም ይሄኛው ቀለል ይላል ብዬ ነው። መሞከር ለምትፈልጉ፦ 1. App Store ወይም Play Store ላይ Conso ብላችሁ ፈልጋችሁ አውርዱት። 2. በቴሌግራም ቁጥራችሁ ግቡ (ሁሉም ቻታችሁ ይመጣል)። 3. Referral code ሲጠይቃችሁ 140605 ብላችሁ አስገቡ። ሞክሩት፣ አሪፍ ነው። 👍 Share to your friends @techpluset @techpluset

Conso ልክ እንደምንጠቀመው ቴሌግራም ሆኖ፣ ነገር ግን የ Bitcoin እና የሌሎች ክሪፕቶዎችን ዋጋ (Market chart) እዛው አፑ ላይ በቀጥታ ማየት ያስችላል። ዋጋ ለማየት ከቴሌግራም መውጣት
+3
Conso ልክ እንደምንጠቀመው ቴሌግራም ሆኖ፣ ነገር ግን የ Bitcoin እና የሌሎች ክሪፕቶዎችን ዋጋ (Market chart) እዛው አፑ ላይ በቀጥታ ማየት ያስችላል። ዋጋ ለማየት ከቴሌግራም መውጣት አይጠበቅባችሁም። ብዙ አፖችን እየቀያየሩ ከመጠቀም ይሄኛው ቀለል ይላል ብዬ ነው። መሞከር ለምትፈልጉ፦ 1. App Store ወይም Play Store ላይ Conso ብላችሁ ፈልጋችሁ አውርዱት። 2. በቴሌግራም ቁጥራችሁ ግቡ (ሁሉም ቻታችሁ ይመጣል)። 3. Referral code ሲጠይቃችሁ 140605 ብላችሁ አስገቡ። ሞክሩት፣ አሪፍ ነው። 👍 Share to your friends @techpluset @techpluset

📈 Bybit update: በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ (NBE) አዲስ መመሪያ ምክንያት ከ March 9 (ነገ) ጀምሮ Ethiopian Birr (ETB) ከ Bybit P2P Trading
📈 Bybit update: በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ (NBE) አዲስ መመሪያ ምክንያት ከ March 9 (ነገ) ጀምሮ Ethiopian Birr (ETB) ከ Bybit P2P Trading ሙሉ ለሙሉ Remove ይደረጋል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ * Deadline: ነገ ጠዋት (March 9) 10:00 AM UTC ጀምሮ ምንም አይነት አዲስ የ ETB order መክፈት አይቻልም። * P2P Ads: ሁሉም የ ETB ማስታወቂያዎች (Ads) ይወገዳሉ። * Market Trend: የ 1 USDT ዋጋ ከጥቂት ቀናት በፊት 187 ብር የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ወደ 183 ብር ወርዷል። ጥንቃቄ፦ 🛡 ይህ እገዳ በ Binance እና ሌሎች Exchangoch ላይም ሊመጣ ስለሚችል፣ በ P2P ላይ ክፍት የሆኑ ትዕዛዞች (Orders) ካላችሁ አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ እና አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ:: Share to your friends @techpluset @techpluset

የመራጭነት መታወቂያ በስልክ ማውጣት ተጀመረ ! https://youtu.be/Ip3dzThxIiw?si=Fwk_AcsNhsIkAj4J

sticker.webp0.15 KB

👋 Conso የሚባል አዲስ እና አሪፍ የቴሌግራም አፕ ላስተዋውቃችሁ። ይህ አፕ ልክ እንደ መደበኛው ቴሌግራም ሆኖ፣ ነገር ግን አፑን ስትጠቀሙ፣ ጌም ስትጫወቱ እና ቻናሎችን ስታነቡ Conso Poin
+2
👋 Conso የሚባል አዲስ እና አሪፍ የቴሌግራም አፕ ላስተዋውቃችሁ። ይህ አፕ ልክ እንደ መደበኛው ቴሌግራም ሆኖ፣ ነገር ግን አፑን ስትጠቀሙ፣ ጌም ስትጫወቱ እና ቻናሎችን ስታነቡ Conso Points (CPs) ይከፍላችኋል (ይህንን ወደ USDT list ሲደረግ መቀየር ይቻላል)። እንዲሁም ብዙ የቴሌግራም ሚኒ-አፖችን (Mini Apps) በአንድ ጊዜ ከፍታችሁ ለመጠቀም በጣም ይመቻል። አፑን አውርዳችሁ ሞክሩት! 🚀 👉 https://t.me/conso_mbox_bot/start?startapp=EGQYCiD45Z2iAQ ሪፈራል ከጠየቀ skip በሉት Share @techpluset @techpluset

Repost from Tech+Ethiopia
🚨 በቀጥታ በኢትዮጵያ ብር (በቴሌብር) የሚከፍል አፕ አግኝቻለሁ! 💸 TAKA ይባላል ሰዎችን በመጋበዝ ስፒን (Spin) ስታደርጉ ዶላር ያሸልማል። * ቀላል ምዝገባ: ምንም አይነት መታወቂያ አያስ
🚨 በቀጥታ በኢትዮጵያ ብር (በቴሌብር) የሚከፍል አፕ አግኝቻለሁ! 💸 TAKA ይባላል ሰዎችን በመጋበዝ ስፒን (Spin) ስታደርጉ ዶላር ያሸልማል። * ቀላል ምዝገባ: ምንም አይነት መታወቂያ አያስፈልግም፤ (Face scan) ብቻ። * እውነታው: ሁሉም በእድል ነው። እኔ ራሴ ብዙ ጊዜ ከሞከርኩ በኋላ ነው እድል ቀንቶኝ ያገኘሁትን ዶላር በቴሌብር ያወጣሁት! 🔗 https://os8.me/Rrj6mC #taka #takaapp

📅 Day 47: 📊 Crypto Volume) ምንድነው? 📉 - 💓 ትርታ! 💓 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 👋 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ 👋 ከትላንቱ የ "S
📅 Day 47: 📊 Crypto Volume) ምንድነው? 📉 - 💓 ትርታ! 💓 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 👋 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ 👋 ከትላንቱ የ "Supply" ትምህርት ቀጥሎ፣ ዛሬ በየቀኑ በ CoinMarketCap 🌐 ወይም Binance 💱 ላይ የምናየውን ግን ብዙዎቻችን ትኩረት የማንሰጠውን ወሳኝ ቁጥር እንመለከታለን፦ 📌 "Volume" (ቮሊዩም) 📌። 🚨 አስታውሱ፦ ዋጋ (Price) 💵 ገበያው ወዴት እየሄደ እንደሆነ ይነግረናል፣ ቮሊዩም (Volume) 📊 ደግሞ ጉዞው ምን ያህል ጠንካራ 💪 እንደሆነ ያሳየናል! 🚨 📈 1️⃣ ትሬዲንግ ቮሊዩም (Trading Volume) ምንድነው? 🔄 ቮሊዩም ማለት በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ⏳ (ለምሳሌ በ24 ሰዓት ውስጥ) ምን ያህል መጠን ያለው ክሪፕቶካረንሲ እንደተገዛ 🛒 እና እንደተሸጠ 💸 (Traded) የሚያሳይ መለኪያ ነው። 👉 ምሳሌ: ዛሬ 1,000 ቢትኮይን (Bitcoin) ₿ ተገዝቶ እና ተሽጦ ከዋለ፣ የዛሬው የቢትኮይን ቮሊዩም 1,000 BTC ነው ማለት ነው! 🎯 🛒 2️⃣ በቀላል የገበያ ምሳሌ እንየው አንድ መደበኛ ገበያ ውስጥ Apples) እየተሸጠ ነው ብለን እናስብ፦ 🔻 Low Volume (ዝቅተኛ ቮሊዩም): ገበያ ውስጥ 2 ሰዎች 👥 ብቻ ፖም እየገዙ ከሆነ፣ የፖሙ ዋጋ ብዙም አይቀየርም። ንግዱ ቀዝቅዟል 🧊 ማለት ነው። 🚀 High Volume (ከፍተኛ ቮሊዩም): በድንገት 1,000 ሰዎች 👨‍👩‍👧‍👦 ፖም ለመግዛት ቢረባረቡስ? የገበያው ግርግር ይጨምራል 🔊፣ ዋጋውም በፍጥነት ወደ ላይ ይተኮሳል! 📈🔥 👉 በክሪፕቶ ገበያም 🌐 ልክ እንደዚሁ ነው! 💯 🧠 3️⃣ ጀማሪዎች ሊያውቁት የሚገባ ወሳኝ ህግ (The Golden Rule) 🏆 ከቻርት 📉 እና ከዋጋ 💰 ባለፈ፣ ቮሊዩምን 📊 ማየት ስማርት ኢንቨስተር 👑 ያደርጋችኋል፡ ✅ High Volume (ከፍተኛ ቮሊዩም) ⬆️ = ብዙ ሰዎች እየገበያዩ ነው (Strong Interest) 🔥። በዚህ ጊዜ የሚታይ የዋጋ ጭማሪ ጠንካራ እና እውነተኛ ነው! 💎💪 ❌ Low Volume (ዝቅተኛ ቮሊዩም) ⬇️ = ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው ያሉት (Weak Interest) 😴። ቮሊዩም ሳይኖር ዋጋ በድንገት ከጨመረ፣ አትመኑት! 🚫 የውሸት ጭማሪ (Fakeout) 🤡 ሊሆን እና ቶሎ ሊቀለበስ 📉 ይችላል። ⚠️ 🔥 ትላልቅ እና አስተማማኝ የዋጋ ለውጦች፣ ሁልጊዜም ከትልቅ ቮሊዩም 📊 ጋር አብረው ይመጣሉ! 🔥 💡 የመጨረሻ ሀሳብ 💡 "ዋጋ (Price) 💵 ገበያው የት እንዳለ ይነግራችኋል 📍፤ ቮሊዩም (Volume) 📊 ደግሞ የገበያው ጉልበት ምን ያህል እንደሆነ ያረጋግጥላችኋል! 🏋️‍♂️" 💬 የዛሬው የቤተሰብ ጥያቄ: ❓ እስካሁን ኮይን ስትገዙ ከዋጋው (Price) 💰 በተጨማሪ የ 24 ሰአቱን Volume 📊 አጣርታችሁ ታውቃላችሁ? 🤔 1️⃣ አዎ፣ ሁሌም አያለሁ! 👀✅ 2️⃣ አላውቅም፣ ዛሬ ነው የተማርኩት! 📚🤯 ✍️ ቁጥሩን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! 👇 ⸻ 🔄 ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለጓደኞቻችሁ Share 📤 በማድረግ ከስህተት ታደጓቸው! 🛡️ 👉 @techpluset 🚀

ቢያንስ 1000 ብር መስራት አያቅታችሁም Me Pass እውነት ነው ወይ? ብዙዎቻችሁ "እንዴት ዝም ብሎ ሰው በመጋበዝ ብቻ ገንዘብ ይገኛል?" ብላችሁ እንደምትጠይቁ እናውቃለን። መልሱ ቀላል ነው። ✅
ቢያንስ 1000 ብር መስራት አያቅታችሁም Me Pass እውነት ነው ወይ? ብዙዎቻችሁ "እንዴት ዝም ብሎ ሰው በመጋበዝ ብቻ ገንዘብ ይገኛል?" ብላችሁ እንደምትጠይቁ እናውቃለን። መልሱ ቀላል ነው። ✅ 1. ለምን ይከፍላሉ? Me Pass ለቴሌቪዥን ወይም ለቢልቦርድ ማስታወቂያ የሚያወጣውን በጀት ነው ለእናንተ ለተጠቃሚዎች የሚሰጠው። አፕሊኬሽኑን ለሰው ስታስተዋውቁ እንደ "Sales Promoter" ወይም አሻሻጭ ስለሆናችሁ ኮሚሽን ይከፍላችኋል። ✅ 2. ህጋዊ ነው? አዎ! ድርጅቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢሮ ከፍቶ፣ ፍቃድ አውጥቶ በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀስ ነው። እስካሁን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከ 1,000 ብር እስከ 300,000 ብር ተቀብለዋል። ✅ 3. መታወቂያ/ፓስፖርት ለምን አስፈለገ? ይህ አፕሊኬሽን ክፍያ የሚፈጽም የፋይናንስ አፕ (Finance App) ስለሆነ፤ እንዲሁም አንድ ሰው በውሸት አካውንት (Fake Account) እንዳያጭበረብር ለመቆጣጠር KYC (Know Your Customer) ወይም ማንነትን ማረጋገጥ ግዴታ ስለሆነ ነው። 📋 እንዴት እንመዘገብ? (በጥንቃቄ ይከተሉ) 1️⃣ መጀመሪያ በዚህ ሊንክ ይግቡና አፕሊኬሽኑን ያውርዱ (ወይም ይመዝገቡ)፡ 👉 https://i.mec.me/?c=ujg95ygl በጣም ወሳኙ ደረጃ (Verification): መታወቂያችሁን ወይም ፓስፖርታችሁን ፎቶ አንስታችሁ upload ማድረግ አለባችሁ። ይህንን ካላደረጋችሁ አካውንታችሁ (Verify አይሆንም) Invite Code: ujg95ygl 💰 ክፍያው ስንት ነው? ሰዎችን በጋበዛችሁ ቁጥር ገቢያችሁ ይጨምራል፡ * 10 ሰው = 1,000 ብር * 100 ሰው = 10,000 ብር * 1,000 ሰው = 100,000 ብር 💡 ማሳሰቢያ፡ Me Pass በምንም ተአምር ከእናንተ ገንዘብ አይጠይቅም። ስራው 100% ነፃ ነው። ማንም ሰው "ገንዘብ አስገቡ" ቢላችሁ እንዳታምኑ። በዚህ ቪድዮ መሰረትም መክፈት ትችላላችሁ https://t.me/mepassethiopia/9455

Duolingo MOD APK 6.31.5 (Premium Unlocked) Package name com.duolingo versionName 6.30.4 Supported ABIs armeabi-v7a, armm64-v8a, x86, x86_64 Minimal supported Android version Android 10 (Quince Tart) - API level 29

ይሄን English መማሪያ አወቃችሁት የክፍያውን በነፃ Share @techpluset

CRICFy_TVcom.cricfy.tvv4.9 BY SK.apk15.16 MB

New version ነች guys ቀድሞ ከነበራችሁ ያንን አጥፉት Share @techpluset

📅 Day 46: Circulating vs. Total Supply (የአቅርቦት ወጥመድ እና የ $1 ዶላር ህልም) 📉🔒 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች
📅 Day 46: Circulating vs. Total Supply (የአቅርቦት ወጥመድ እና የ $1 ዶላር ህልም) 📉🔒 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 ውድ የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች፣ ትላንት ስለ Market Cap ተምረናል። ዛሬ ደግሞ ከዋጋ በላይ ወሳኝ የሆነውን፣ ብዙ ጀማሪዎችን የሚያከስረውን እና የፕሮፌሽናል ኢንቨስተሮች ትልቁ ሚስጥር የሆነውን "የአቅርቦት (Token Supply)" ትንታኔ በጥልቀት እንማራለን። ብዙ ጀማሪዎች "ይህ ኮይን አሁን $0.00001 ነው፣ ታገሱ $1 ይገባል!" ብለው ሲገዙ ታያላችሁ። ነገር ግን ይሄ በሂሳብ ስሌት የማይሆን ህልም ነው! 🚫 ለምን? መልሱ Supply (አቅርቦት) ውስጥ ተደብቋል። እስቲ እነዚህን 3 ወሳኝ ነገሮች አንድ በአንድ እንተንትን፡ ⸻ 🟢 1️⃣ Circulating Supply (በገበያ ላይ ያለው) ይህ ማለት አሁን በዚህ ሰአት በሰው እጅ፣ በኤክስቼንጆች እና በገበያ ላይ እየተገበያየንበት ያለው የኮይን ብዛት ነው። • ለምን ይጠቅማል? የአሁኑን የኮይኑን ዋጋ የሚወስነው ይህ ነው። • ማስታወሻ: እኛ የምናየው Price (ዋጋ) የሚሰላው ይህንን Supply መሰረት አድርጎ ነው። 🟡 2️⃣ Total Supply (አጠቃላይ የተመረተ - የተደበቀው አደጋ!) ⚠️ ይህ እስካሁን የተፈጠረው አጠቃላይ የኮይን ብዛት ነው። ነገር ግን ትልቁ ጨዋታ ያለው እዚህ ጋር ነው! • ከዚህ ውስጥ ግማሹ ወይም ከዚያ በላይ ተቆልፎ (Locked/Vested) ሊሆን ይችላል። • ማን ጋር ነው ያለው? በፕሮጀክቱ ባለቤቶች (Founders)፣ በባለሀብቶች (VCs) ወይም በኩባንያው ካዝና (Treasury) ውስጥ ተቀምጧል። 🚨 አደጋው (The Trap): አንድ ኮይን Circulating Supply (በገበያ ያለው) ትንሽ ሆኖ፣ Total Supply (ተቆልፎ የተቀመጠው) በጣም ብዙ ከሆነ አደጋ አለው! • ለምን? ወደፊት የተቆለፈው ኮይን ሲለቀቅ (Unlock ሲደረግ)፣ ገበያውን ያጥለቅለቀዋል! • ውጤቱ: ኮይኑ በገበያ ሲበዛ ዋጋው ይወድቃል። ይህ Dilution (የዋጋ መቀላቀል/መውረድ) ይባላል። ብዙዎች "ለምን ዋጋው ወደቀ?" ብለው ሲጠይቁ መልሱ ይሄ ነው። 🔴 3️⃣ Max Supply (የመጨረሻው ጣራ) ይህ ፕሮጀክቱ ከተጀመረ አንስቶ እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ሊኖር የሚችለው ከፍተኛው የኮይን መጠን ነው። • Bitcoin: ከፍተኛው ጣራ 21 ሚሊዮን ብቻ ነው። አንድም መጨመር አይቻልም! ለዚህ ነው Scarcity (እጥረት) ተፈጥሮ ዋጋው የሚንረው። • Ethereum: Max Supply የለውም (Unlimited)። ነገር ግን በየጊዜው ኮይኖችን የሚያቃጥልበት (Burn) ሜካኒዝም ስላለው የዋጋ ግሽበትን ይከላከላል። ⸻ 🧠 የሂሳብ ሰዓት: ለምን አንዳንድ ኮይኖች $1 አይገቡም? (The Reality Check) ይህንን ምሳሌ በደንብ ልብ በሉ! 👇 አንድ "Shitcoin X" የሚባል ኮይን አለ እንበል። • ዋጋው: $0.0001 • Supply: 10 ትሪሊዮን (10,000,000,000,000) አንድ ጀማሪ "ይሄ ኮይን $1 ሲገባ ሚሊየነር እሆናለሁ" ብሎ ያስባል። እውነታው: ይህ ኮይን $1 እንዲገባ፣ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ዋጋ (Market Cap) $10 ትሪሊዮን ዶላር መሆን አለበት! ⛔️ ይህ ማለት ከ Apple፣ Microsoft፣ Amazon እና Google ተደምረው መብለጥ አለበት ማለት ነው። ይህ ደግሞ በጭራሽ የማይታሰብ ነው። ⸻ 💡 የባለሙያ ምክር (Smart Move for Day 46): ከመግዛታችሁ በፊት ሁሌም Market Cap እና Fully Diluted Valuation (FDV) አወዳድሩ። * Circulating Supply እና Total Supply በጣም ከተቀራረቡ (ለምሳሌ እንደ Bitcoin 90% ገበያ ላይ ካለ) ➡️ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው (Safe)። ✅ * Circulating Supply በጣም ትንሽ ከሆነ (ለምሳሌ 10% ብቻ ገበያ ላይ ከሆነ) ➡️ አደገኛ ነው! ቀሪው 90% ወደፊት ሲለቀቅ ዋጋችሁን ይበላዋል። ❌ ⸻ 💬 የዛሬው የቤተሰብ ጥያቄ (Check Your Portfolio): እስቲ የያዛችሁትን ኮይን እዩ... የቱ ይበዛል? 1. በገበያ ላይ ያለው (Circulating) እና Total Supply እኩል ናቸው (Safe). ✅ 2. በገበያ ላይ ያለው በጣም ትንሽ ነው፣ ገና ብዙ የሚለቀቅ አለ (Risky). ⚠️ 3. ይህንን ቼክ አላደረኩም፣ አሁን ገና አየሁት! 😲 ቁጥሩን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! 👇 ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ከስህተት ታደጓቸው! 👉 @techpluset