Tech+Ethiopia
前往频道在 Telegram
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek
显示更多📈 Telegram 频道 Tech+Ethiopia 的分析概览
频道 Tech+Ethiopia (@techpluset) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 32 421 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 228,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 041 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 32 421 名订阅者。
根据 17 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -616,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.45%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.01% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 959 次浏览,首日通常累积 2 274 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
32 421
订阅者
-1224 小时
-2357 天
-61630 天
帖子存档
32 421
52: Crypto Staking) ምንድነው? - ገንዘብን እያሰሩ ትርፍ ማግኘት! 💰🔒
ትላንት የክሪፕቶ ኔትወርኮች ደህንነታቸውን የሚጠብቁት "በማይኒንግ" (በኮምፒውተር ስሌት) እንደሆነ ተምረናል። ነገር ግን ሁሉም ክሪፕቶዎች ማይኒንግን አይጠቀሙም! ዛሬ ደግሞ ኮምፒውተር እና ከፍተኛ ኤሌክትሪክ ሳያስፈልግ፣ ክሪፕቶ በማስቀመጥ ብቻ የምንሸለምበትን "ስቴኪንግ" (Staking) እናያለን! 🚀
🔐 1️⃣ ስቴኪንግ (Staking) ምንድነው?
ስቴኪንግ ማለት ያላችሁን ክሪፕቶካረንሲ በኔትወርኩ ላይ ቆልፎ (Lock አድርጎ) በማስቀመጥ ኔትወርኩ ያለምንም ችግር እንዲሰራ መርዳት ነው።
ይህን በማድረጋችሁ (ኔትወርኩን ስለደገፋችሁ)፣ በምላሹ አዲስ ክሪፕቶ በሽልማት መልክ (Rewards) ይሰጣችኋል! 🎁
⚙️ 2️⃣ እንዴት ነው የሚሰራው?
እንደ ማይኒንግ ውድ ማሽኖች እና መብራት አይፈልግም፦
• ያላችሁን ክሪፕቶ በስልካችሁ (ዋሌታችሁ) ውስጥ ቆልፋችሁ ታስቀምጣላችሁ። 📱
• ኔትወርኩ የሰዎችን የገንዘብ ዝውውር ለማረጋገጥ እና ደህንነቱን ለመጠበቅ እናንተ ያስቀመጣችሁትን ክሪፕቶ እንደ "ዋስትና" ይጠቀማል። 🛡️
• ስራው ሲጠናቀቅ ለድጋፋችሁ የሚሆን ትርፍ ይከፈላችኋል! 💸
🏦 3️⃣ በቀላል የባንክ ምሳሌ እንየው (The Bank Idea)
ስቴኪንግን ልክ ባንክ ውስጥ ገንዘብን በጊዜ ገደብ (Fixed Deposit) አስቀምጦ በየጊዜው ወለድ (Interest) እንደማግኘት አስቡት።
👉 ልዩነቱ እዚህ ጋር የምትደግፉት ማዕከላዊ ባንክን ሳይሆን፣ የማንም ያልሆነውን እና የህዝብ የሆነውን የብሎክቼይን ኔትወርክ ነው! 🌐
🌟 4️⃣ ለምን አስፈለገ? (ጥቅሙ)
ስቴኪንግ ለብሎክቼይኑ በጣም ወሳኝ ነው፦
• ግብይቶችን በፍጥነት ያረጋግጣል ✅
• የኔትወርኩን ደህንነት ይጠብቃል 🔒
• ትልቁ ጥቅሙ: ከማይኒንግ ይልቅ እጅግ በጣም አነስተኛ ኤሌክትሪክ ነው የሚጠቀመው (ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ ነው)! 🌍🌱
🎯 ማጠቃለያ (Final Thought):
ስቴኪንግ ማለት ጉልበት ሳያባክኑ እና ማሽን ሳይገዙ፣ የብሎክቼይን ኔትወርክን በመጠበቅ በቀላሉ ትርፍ የሚያገኙበት ዘመናዊ መንገድ ነው!
🔄 ይህን ቀላል የኢንቨስትመንት ሚስጥር ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ አሳውቋቸው! 📤
👉 @techpluset 🚀
32 421
❤️ I JUST RECEIVED $216 FROM DOLLAR TREE 🌳 PLATFORM🤑
This is my 17th withdrawal now 😃
Platform launched 2025 and it’s paying massively until now 💯
Don’t miss out 🍸
Sign up below ⬇️
32 421
💰 Another $1,500 from Ads Galaxy
Are you a Telegram admin with a channel of 500+ subscribers?
Start monetizing today with Ads Galaxy 🌌
Channels with 50K subscribers can earn up to $20 daily, while even 2K subscriber channels can earn around $1 daily.
Turn your audience into income — click Get Started below 🚀
32 421
❤️ I JUST RECEIVED $216 FROM DOLLAR TREE 🌳 PLATFORM🤑
This is my 17th withdrawal now 😃
Platform launched 2025 and it’s paying massively until now 💯
Don’t miss out 🍸
Sign up below ⬇️
32 421
🚀 Earn from Ads Galaxy Channel Monetization
Turn your Telegram channel into a steady income stream with Ads Galaxy 🌌
Receive sponsored posts, generate real engagement, and earn daily from your audience.
Even small channels can start earning — the bigger your audience, the higher your potential 💰
32 421
Imobie quantify
AI Crypto Trading On Auto-Pilot 🤖💰
Let smart algorithms trade the market while you relax.
⚡ Automated strategies
📈 Potential daily earnings
🔒 Fast withdrawals
👉 Join Imobie Quantify Now
32 421
📅 Day 51: ክሪፕቶ ማይኒንግ (Crypto Mining) ምንድነው?
በ 50ኛ ቀናችን ክሪፕቶ አለምን እንዴት እያጥለቀለቀው እንደሆነ አይተናል። ዛሬ ደግሞ "ክሪፕቶ ከየት ይመጣል? ግብይቶችስ በምን ይረጋገጣሉ?" ለሚለው ወሳኝ ጥያቄ መልስ የሆነውን "ማይኒንግ" (Mining) እንማራለን።
⛏️ 1️⃣ ክሪፕቶ ማይኒንግ ምንድነው?
ማይኒንግ ማለት ኮምፒውተሮች እጅግ በጣም ከባድ የሆኑ የሂሳብ ስሌቶችን (Mathematical puzzles) በመፍታት በብሎክቼይን ላይ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን የሚያረጋግጡበት ሂደት ነው።
ይህ የማረጋገጥ ሂደት ሲጠናቀቅ፣ ግብይቱ ወደ ብሎክቼይኑ (ማህደሩ) ይታከላል። ለዚህ ድካማቸው ደግሞ ማይነሮች (Miners) አዲስ ክሪፕቶካረንሲ በሽልማት መልክ ይሰጣቸዋል። (ለምሳሌ፡ Bitcoin የሚሰራው በዚህ መንገድ ነው!) 🪙
🏦 2️⃣ ማይኒንግ ለምን አስፈለገ? (የኦዲተሩ ሚና)
በመደበኛ ባንክ ውስጥ፣ ገንዘብ ስትልኩ ትክክለኛ መሆኑን የሚያረጋግጥ፣ መረጃዎችን የሚያጣራ እና ሂሳብ የሚያስተካክል "ኦዲተር" ወይም የባንክ ሰራተኛ አለ።
በክሪፕቶ አለም ግን ማዕከላዊ ባንክ የለም! ስለዚህ ይህንን የማረጋገጥ (Auditing) ስራ የሚሰሩት "ማይነሮች" ናቸው።
ጥቅሙ፡ የገንዘብ ዝውውሩን ያረጋግጣሉ (Confirm)፣ የኔትወርኩን ደህንነት ይጠብቃሉ (Security)፣ እንዲሁም ማጭበርበርን ይከላከላሉ። ያለ ማይነሮች ብሎክቼይን አይሰራም! 🛡️
⚙️ 3️⃣ እንዴት ነው የሚሰራው? (በቀላሉ ሲብራራ)
* ሰዎች ክሪፕቶ ይላላካሉ (Transactions ይፈጠራል)።
* ማይነሮች እነዚህን ግብይቶች ሰብስበው በአንድ "ብሎክ" (Block) ውስጥ ያደርጓቸዋል።
* የኮምፒውተር ማሽኖቹ ከባዱን የሂሳብ እንቆቅልሽ ለመፍታት እርስ በርስ ይሽቀዳደማሉ። 🏁
* አሸናፊው (ቀድሞ የፈታው) ማሽን ብሎኩን ወደ ብሎክቼይኑ ያክላል ➡️ በምላሹ አዲስ ኮይን ይሸለማል! 🏆
🖥️ 4️⃣ ማይኒንግ ምን ይፈልጋል?
በስልክ ወይም በተራ ላፕቶፕ ቢትኮይን ማይኒንግ ማድረግ አይቻልም!
ማይኒንግ የሚፈልገው፡
• እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ ልዩ ማሽኖችን (Specialized Hardware) 🖥️
• ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል ⚡
• የማያቋርጥ ፈጣን ኢንተርኔት 🌐
በዚህም ምክንያት ትላልቅ የማይኒንግ ካምፓኒዎች በተለያዩ የአለም ክፍሎች (እንደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ላሉ የኤሌክትሪክ ሀይል ርካሽ በሆነባቸው ቦታዎች) ተስፋፍተው ይገኛሉ።
🎯 ማጠቃለያ (Final Thought):
ማይኒንግ ማለት ማዕከላዊ አስተዳዳሪ የሌለውን የብሎክቼይን ኔትወርክ ደህንነቱን የመጠበቅ እና አዳዲስ ኮይኖችን ወደ ገበያ የማምጣት ወሳኝ ሂደት ነው!
Mለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ አሳውቋቸው! 📤
👉 @techpluset 🚀
32 421
💰 Payment Alert — $760 Received
Money keeps flowing from Telegram monetization 💰
Ads Galaxy is helping channel owners turn their audience into real daily income.
The sooner you monetize your channel, the sooner you start earning.
Add your channel, activate monetization, and start getting paid🤑 for your traffic 🌌
32 421
Imobie quantify
AI Crypto Trading On Auto-Pilot 🤖💰
Let smart algorithms trade the market while you relax.
⚡ Automated strategies
📈 Potential daily earnings
🔒 Fast withdrawals
👉 Join Imobie Quantify Now
32 421
I JUST RECEIVED ANOTHER $54.48 USDT FROM “DOLLAR TREE” 🌳🤑
Platform launched and it’s paying massively 💰
How to start earning ‼️
1. Signup LINK 🔗 below 👇
2. Unlock ⭕️ VIP
3. Get daily income
4. Cash-out daily 💰
Withdraw is automatic and instant
Don’t miss 😛
CHANNEL: @DOLLARTREE_USDT
Link 🔗 Click 👉 Sign Up below👇
32 421
Repost from Tech+Ethiopia
Scholarship for Tech+Ethiopia family
The Youth Empowerment & Economic Accelerator Platform (YEEAP) invites you to participate in a FREE 6-Week Online Training on the Foundations of Artificial Intelligence — designed to equip you with the essential knowledge and practical insights shaping today’s digital economy.
This program provides a comprehensive introduction to AI concepts, architecture, and real-world applications across industries. Participants who successfully complete the training will receive an official certificate of completion. 🎓
📅 Training Dates: April 6 – May 24, 2026
📍 Training Format: Online
🎯 Who Should Apply: Students, professionals, entrepreneurs, and technology enthusiasts interested in understanding and applying AI.
🔗 Register here: https://edutrack-yeeap.powerappsportals.com/
🌐 For more program details: https://yeeap.org/wp-content/uploads/2026/03/Program-Overview_-v-1.0-YEEAP_Foundations_AI_Curriculum_1.pdf
⏳ Registration Deadline: March 30, 2026
ይማራል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው ላኩለት
apply አድርጋችሁ ስትጨርሱ react አድርጉ
Share
@techpluset
32 421
I JUST RECEIVED ANOTHER $54.48 USDT FROM “DOLLAR TREE” 🌳🤑
Platform launched and it’s paying massively 💰
How to start earning ‼️
1. Signup LINK 🔗 below 👇
2. Unlock ⭕️ VIP
3. Get daily income
4. Cash-out daily 💰
Withdraw is automatic and instant
Don’t miss 😛
CHANNEL: @DOLLARTREE_USDT
Link 🔗 Click 👉 Sign Up below👇
32 421
🚀 Earn from Ads Galaxy Channel Monetization
Turn your Telegram channel into a steady income stream with Ads Galaxy 🌌
Receive sponsored posts, generate real engagement, and earn daily from your audience.
Even small channels can start earning — the bigger your audience, the higher your potential 💰
32 421
Scholarship for Tech+Ethiopia family
The Youth Empowerment & Economic Accelerator Platform (YEEAP) invites you to participate in a FREE 6-Week Online Training on the Foundations of Artificial Intelligence — designed to equip you with the essential knowledge and practical insights shaping today’s digital economy.
This program provides a comprehensive introduction to AI concepts, architecture, and real-world applications across industries. Participants who successfully complete the training will receive an official certificate of completion. 🎓
📅 Training Dates: April 6 – May 24, 2026
📍 Training Format: Online
🎯 Who Should Apply: Students, professionals, entrepreneurs, and technology enthusiasts interested in understanding and applying AI.
🔗 Register here: https://edutrack-yeeap.powerappsportals.com/
🌐 For more program details: https://yeeap.org/wp-content/uploads/2026/03/Program-Overview_-v-1.0-YEEAP_Foundations_AI_Curriculum_1.pdf
⏳ Registration Deadline: March 30, 2026
ይማራል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው ላኩለት
@techpluset
32 421
🎉 Welcome to Ads Galaxy!
Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads.
How it works:
✅ Get matched with quality ads
✅ Post ads on your schedule
✅ Earn instantly
Earning Potential:
💰 10K subscribers = up to $20/day
💰 50K+ subscribers = up to $50+/day
No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵
📱 Visit Ads Galaxy
32 421
I JUST RECEIVED ANOTHER $162.75 USDT FROM “DOLLAR TREE” 🌳🤑
Platform launched and it’s paying massively 💰
How to start earning ‼️
1. Signup LINK 🔗 below 👇
2. Unlock ⭕️ VIP
3. Get daily income
4. Cash-out daily 💰
Withdraw is automatic and instant
Don’t miss 😛
CHANNEL: @DOLLARTREE_USDT
Link 🔗 Click 👉 Sign Up below👇
32 421
🚨 5ቱ በጣም የተለመዱ የኦንላይን ማጭበርበሮች በኢትዮጵያ
ቴክኖሎጂ እያደገ ሲመጣ፣ አጭበርባሪዎችም (Scammers) አብረው እየዘመኑ ነው። ብዙ ሰዎች በየቀኑ በቴሌግራም እና በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ገንዘባቸውን እየተዘረፉ ነው።
ዛሬ በሀገራችን በስፋት እየተፈጸሙ ያሉ 5 ዋና ዋና የኦንላይን ማጭበርበሮችን እናያለን። እራሳችሁን እና ቤተሰባችሁን ጠብቁ! 🛡️
💸 1️⃣ የቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማጭበርበር
እንዴት ይሰራል? "1,000 ብር ላኩልኝ፣ በ24 ሰአት ውስጥ ትሬድ አድርጌ 5,000 ብር እመልስላችኋለሁ" የሚሉ የቴሌግራም ቦቶች እና ግሩፖች ናቸው። መጀመሪያ አመኔታ ለማትረፍ ትንሽ ብር ይከፍሏችሁና፣ ትልቅ ብር ስትልኩላቸው ብሎክ (Block) ያደርጓችኋል!
✅ መፍትሄው: በአንድ ሌሊት የሚያከብር አቋራጭ ሀብት የለም! ፈጣን እና የማይመስል ትርፍ (Unrealistic returns) ቃል የሚገባ ሁሉ አጭበርባሪ ነው!
👍 2️⃣ የውሸት የስራ ማስታወቂያ (Fake Task/Job Offers)
እንዴት ይሰራል? "የዩቲዩብ ቪዲዮ ላይክ በማድረግ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ብቻ በቀን 1,000 ብር ይስሩ" የሚል መልዕክት በዋትስአፕ (WhatsApp) ወይም ቴሌግራም ይመጣላችኋል። ጥቂት ብር ከከፈሏችሁ በኋላ፣ ብዙ ብር ለመስራት ወደ "VIP Level" ማደግ አለባችሁ ብለው ቅድሚያ ክፍያ (Deposit) ይጠይቃሉ። ከፍላችሁ ስትገቡ ይሰወራሉ።
✅ መፍትሄው: እውነተኛ አሰሪ ስራ ሰጥቶ ይከፍላችኋል እንጂ፣ ስራ ለመስራት እናንተ ገንዘብ አትከፍሉም!
🔗 3️⃣ የውሸት ሊንኮች እና ሽልማቶች (Phishing Links)
እንዴት ይሰራል? "ከሳፋሪኮም ወይም ከኢትዮ ቴሌኮም 50GB ኢንተርኔት ተሸልመዋል፣ ይህንን ሊንክ ይጫኑ" ይላሉ። አልያም "የባንክ አካውንትዎ ሊዘጋ ነው፣ እዚህ ገብተው አስተካክሉ" ይላሉ። ሊንኩን ስትጫኑ ፓስዎርዳችሁን እንዲያስገቡ ያደርጉና አካውንታችሁን ይጠልፋሉ (Hack ያደርጋሉ)።
✅ መፍትሄው: ከማታውቁት ሰው የሚመጣን ሊንክ በፍጹም አትክፈቱ! ባንኮች እና ቴሌኮሞች በቴሌግራም ሊንክ አይልኩም!
🛒 4️⃣ የኦንላይን ገበያ ማጭበርበር (Fake Marketplaces)
እንዴት ይሰራል? ቴሌግራም ወይም ፌስቡክ ላይ እቃዎችን (ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ልብስ) እጅግ በርካሽ ዋጋ ይለጥፋሉ። "እቃው ከማለቁ በፊት በቴሌብር ግማሹን ላኩና አስያስዙ (Advance payment)" ይላሉ። ብሩን ስትልኩ... ያበቃለታል!
✅ መፍትሄው: እቃውን በአካል ሳታዩ፣ ሱቃቸውን ሳታውቁ እና ሳትረከቡ በፍጹም ቅድሚያ ክፍያ አትፈጽሙ!
✈️ 5️⃣ የቪዛ እና የሎተሪ ማጭበርበር (Visa/Lottery Scams)
እንዴት ይሰራል? "የካናዳ ቪዛ አሸንፈዋል" ወይም "የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ወጥቶልዎታል፣ የፕሮሰሲንግ (Processing fee) እና የቲኬት መቁረጫ ብቻ ይላኩ" ብለው በኢሜይል ወይም በቴሌግራም ይልካሉ።
✅ መፍትሄው: ሎተሪ ላልሞላ ሰው ሎተሪ አይደርሰውም! ኤምባሲዎች በቴሌግራም ቪዛ አይሰጡም፣ በግል አካውንትም ብር አይቀበሉም!
🔄 አጭበርባሪዎች በየቀኑ ምስኪን ዜጎችን እያራቆቱ ነው። ይህን ወሳኝ መረጃ ቢያንስ ለ 3 ሰው Share 📤 በማድረግ ቤተሰቦቻችሁን ከኪሳራ ታደጉ! 🛡️
👉 @techpluset 🚀
32 421
📅 Day 50: ክሪፕቶ አዶፕሽን (Crypto Adoption) – አለም ክሪፕቶን እንዴት እየተቀበለው ነው? 🌍🚀
🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹
👋 ውድ ስማርት ቤተሰቦች! 👋
ክሪፕቶካረንሲ የጀመረው እንደ ትንሽ የቴክኖሎጂ ሙከራ (Experiment) ነበር። ዛሬ ግን በአለም ዙሪያ በሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ገብቷል። ይህ የክሪፕቶ ተጠቃሚዎች ቁጥር በፍጥነት ማደግ እና መስፋፋት "ክሪፕቶ አዶፕሽን" (Crypto Adoption) ይባላል።
አለም ክሪፕቶን እንዴት እየተጠቀመበት ነው? አብረን እንየው፡ 👇
🌍 1️⃣ ክሪፕቶ አዶፕሽን ምንድነው?
አዶፕሽን (Adoption) ማለት ብዙ ሰዎች፣ ትላልቅ ኩባንያዎች እና ሀገራት ክሪፕቶን በስፋት መቀበል እና መጠቀም ሲጀምሩ ማለት ነው።
ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፡
• ዲጂታል ክፍያዎችን መፈጸም 💸
• በክሪፕቶ ንብረቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ 📈
• የብሎክቼይን ቴክኖሎጂን ለተለያዩ ስራዎች መጠቀም 🔗
• እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በክሪፕቶ መግዛት 🛒
💡 2️⃣ ሰዎች ለምን ክሪፕቶን ይመርጣሉ?
በተለይ የባንክ አገልግሎት በሌለባቸው (ወይም አስቸጋሪ በሆኑባቸው) አካባቢዎች ሰዎች ክሪፕቶን እጅግ ይመርጡታል። ምክንያቱም፡
• ፈጣን ነው፡ አለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር በሰከንዶች ውስጥ ይደርሳል ⚡
• ርካሽ ነው፡ የግብይት ክፍያው (Transaction cost) በጣም አነስተኛ ነው 📉
• ነጻነት ይሰጣል፡ ባንክ ቤት መሄድ ሳያስፈልግ የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል 🏦❌
• ባለቤትነት፡ ማንም ጣልቃ ሳይገባ በራሳቸው ንብረት ላይ ሙሉ ቁጥጥር (Control) እንዲኖራቸው ያደርጋል 🔐
🏆 3️⃣ በክሪፕቶ አጠቃቀም ቀዳሚ የሆኑ ሀገራት
አንዳንድ ሀገራት ክሪፕቶን በፍጥነት በመቀበል አለምን እየመሩ ነው።
ዋና ዋናዎቹ ምሳሌዎች፦
• ናይጄሪያ (Nigeria) 🇳🇬
• ህንድ (India) 🇮🇳
• ቪየትናም (Vietnam) 🇻🇳
በነዚህ ሀገራት ብዙ ሰዎች ክሪፕቶን ለዕለታዊ ክፍያ፣ ለቁጠባ እና ለኦንላይን ንግድ በሰፊው ይጠቀሙበታል።
🏢 4️⃣ ክሪፕቶን የሚቀበሉ ትላልቅ ኩባንያዎች
ክሪፕቶ አሁን የዘመናዊው የፋይናንስ ስርዓት አካል ሆኗል። ትላልቅ አለም አቀፍ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን በክሪፕቶ መሸጥ ጀምረዋል፦
• ቴስላ (Tesla): የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በክሪፕቶ መግዛት 🚗
• ፔይፓል (PayPal): አለም አቀፍ ክፍያዎችን በክሪፕቶ መፈጸም 💳
🚀 5️⃣ አጠቃቀሙ ለምን በፍጥነት እያደገ ነው?
የክሪፕቶ አዶፕሽን ከቀን ወደ ቀን እያሻቀበ የመጣው በነዚህ ምክንያቶች ነው፡
• የሞባይል ቴክኖሎጂ እና የአለም አቀፍ ኢንተርኔት መስፋፋት 📱🌐
• በዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ የሚመጡ አዳዲስ ፈጠራዎች (Innovation) 💡
• ሰዎች በማዕከላዊነት ያልተያዙ (Decentralized) ነጻ ስርዓቶችን መፈለጋቸው 🌍
🎯የኮምፒውተር ባለሙያዎች መጫወቻ" (Niche) መሆኑ አብቅቷል። የአለም አቀፉ ዲጂታል ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እየሆነ ነው! የክሪፕቶ አዶፕሽንን መረዳታችን፣ የአለም የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ወዴት እያመራ እንደሆነ በግልጽ እንድናይ ይረዳናል።
ለጓደኞቻችሁ Share
👉 @techpluset 🚀
32 421
Repost from Tech+Ethiopia
🚨 በቀጥታ በኢትዮጵያ ብር (በቴሌብር) የሚከፍል አፕ አግኝቻለሁ! 💸
TAKA ይባላል ሰዎችን በመጋበዝ ስፒን (Spin) ስታደርጉ ዶላር ያሸልማል።
* ቀላል ምዝገባ: ምንም አይነት መታወቂያ አያስፈልግም፤ (Face scan) ብቻ።
* እውነታው: ሁሉም በእድል ነው። እኔ ራሴ ብዙ ጊዜ ከሞከርኩ በኋላ ነው እድል ቀንቶኝ ያገኘሁትን ዶላር በቴሌብር ያወጣሁት!
🔗 https://os8.me/Rrj6mC
#taka #takaapp
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
