ch
Feedback
Vision crypto

Vision crypto

前往频道在 Telegram

✨Unlock financial opportunities with Vision Crypto! Stay up-to-date with crypto news, trading signals, and discover the best online money-making strategies. Buy ads: https://telega.io/c/visiondcrypt

显示更多

📈 Telegram 频道 Vision crypto 的分析概览

频道 Vision crypto (@visiondcrypt) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 386 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 9 154,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 903

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 386 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -528,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 20.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 339 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
✨Unlock financial opportunities with Vision Crypto! Stay up-to-date with crypto news, trading signals, and discover the best online money-making strategies. Buy ads: https://telega.io/c/visiondcrypt

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

11 386
订阅者
-1224 小时
-1017
-52830
帖子存档
ቻነላችን 20K SUBSCRIBERS ስለ ደረሰ ጊቭ አዌይ ተዘጋጅቷል እናንተም የጊቭ አዌውን ለመካተት

ሩድ ቫን ኔስትሮይ ማን ዩናይትድ በሜዳቸው ካለፉት 7 ጨዋታዎች 5 ቱን እንደተሸነፉ ሲጠየቁ 🗣 " እኛ ለራሳችን የራሳችን ችግር አለብን ስለራሳችን ብናስብ ነው ሚሻለው ስለ ወቅታዊ ብቃት አላምንም
ሩድ ቫን ኔስትሮይ ማን ዩናይትድ በሜዳቸው ካለፉት 7 ጨዋታዎች 5 ቱን እንደተሸነፉ ሲጠየቁ 🗣 " እኛ ለራሳችን የራሳችን ችግር አለብን ስለራሳችን ብናስብ ነው ሚሻለው ስለ ወቅታዊ ብቃት አላምንም ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፈህ ታሸንፋለህ እኛ ራራስችንን አሻሽለን ስለማቅረብ ነው ማስበው ።"

osman ሙሉ ክፍል ከፈለጉ አንድም ክፍል ያልጎደለ የኛን ቻናል JOin ያርጉ 👇👇👇
osman ሙሉ ክፍል ከፈለጉ አንድም ክፍል ያልጎደለ የኛን ቻናል JOin ያርጉ 👇👇👇

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መግለጫ አዉጥቷል። በመግለጫዉም ላይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የደረሰበት ጉዳት የ ACl ጉዳት እንደሆነ አረጋግጠዋል!💔 እናም ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መግለጫ አዉጥቷል። በመግለጫዉም ላይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የደረሰበት ጉዳት የ ACl ጉዳት እንደሆነ አረጋግጠዋል!💔 እናም ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚያርቀዉ ተጨማሪ ምርመራ እየካሄደ እንደሆነ ተናግረዋል!።

ጥራት ያላቸው ምርጥ ተከታታይ እንግሊዘኛ ፊልሞች እና Single ፊልሞች እዚሁ ቻናላችንን JOin በማድረግ መከታተል ይችላሉ JOin ይበሉ 👇👇
ጥራት ያላቸው ምርጥ ተከታታይ እንግሊዘኛ ፊልሞች እና Single ፊልሞች እዚሁ ቻናላችንን JOin በማድረግ መከታተል ይችላሉ JOin ይበሉ 👇👇

አሁን ሞት ወደኛ ቀርቧል። አቤቱ ጌታዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ታደገኝ!! ጓደኛየ ዛሬ በቃ የመጨረሻ የበረራ ቀናችን ነው!!! ይቺ ፕሌን በሰላም የምትደርስ አይመስለኝም፣ እንደ ወጣን መቅረታችንን አምኛለሁ
አሁን ሞት ወደኛ ቀርቧል። አቤቱ ጌታዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ታደገኝ!! ጓደኛየ ዛሬ በቃ የመጨረሻ የበረራ ቀናችን ነው!!! ይቺ ፕሌን በሰላም የምትደርስ አይመስለኝም፣ እንደ ወጣን መቅረታችንን አምኛለሁ። ስማኝ ጓደኛየ ሞታችን የሚቀር አይመስለኝም ቢሆንም ግን እስኪ ወደኋላ እንቀመጥ ከዛች አውሮፕላን ውስጥ የሚሰማ ድምጽ ነበር። ጀርመን በበረዶ ተውጣለች፦ ገናም መጀመሩ ነው። የአውሮፕላኗ ካፒቴን በረራው እንዲሰረዝ ጠየቀ። ነገርግን የዩናይትድ ባለስላጣናትና አሰልጣኞች ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጅት ኢንግላንድ መድረስን መረጡ። ካፒቴኑም ሳይዋጥለትም ቢሆን ፕሌኗን ደጋግሞ ሞከራት፥ ሁለቴ አልተሳካም። በሶስተኛው ተሳካ አውሮፕላኗ መስራት እንደምትችል ታመነ። ተጨዋቾችም ወደ ፕሌኗ ግቡ ተባሉ። ያኔ የቡድኑ ተጨዋች ሊያም ዊሊያም ለጓደኞቹ እንዲህ አለ። አሁን ሞት ወደኛ ቀርቧል። በኔ በኩል ዝግጁ ነኝ ሲል ተደመጠ። ተጨዋች በሙሉ ገቡ። ፕሌኗ አኮበኮበች፥ አፍንጫዋን ወደሰማይ አንጋጣ፣ ደመናማውንና በረዷማውን የሙኒክ ሰማይ ልትቀዝፍ ቀና አለች። ነገር ግን ከተነሳች ሶስት ደቂቃኳ በቅጡ ሳይሞላ፣ እንደ ተራራ ከሚረዝመው የበረዶ ክምር ከ 3000 ጫማ ላይ ተወርውራ ተጋጨች። በሶም አልቆመችም በረዶው አልያዛትም ጠልቃ ገብታ ከቦረዶው መሀል ካለ ተራራ ጋር ተላተመች። ያኔም በከፍተኛ ተነሳሽነት የእንግሊዝን እግርኳስ አብዮት እየተቆጣጠሩ የነበሩት የዩናይትድ ወጣት ተጨዋቾች፣ (ቤዝቢ ቤቢስ) ከእድለኞቹ ከነ ሰር ቦቢ ቻርልተን ውጪ ሩገር ባይነር፣ ማርክ ጆንስ፣ ኢዲ ኮልማን፣ ጂፍ ቤንት፣ ዴቪድ ፔጅና፣ ሊያምን የመሳሰሉ የወቅቱ በዝቢ ቤቢስ የዩናይትድ ታዳጊወች ላይመለሱ ከበረዶ ተዋሀዱ። በግዜው ዱካን ኤድዋርድስ፣ ነፍሱ ሳትወጣ ብትገኝም፣ ሀኪም ቤት ገብቶ፣ ዩናይትድ የሻንፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ሲበላ ሳላይ ልሞት ነው እያለ፣ ያረፉትን ጓደኞቹ ተቀላቀለ። መረጃውን ቀድሞ የዘገበው BBC ማንችስተር ሆይ እርምሽን አውጪ፣ ቢልግሬድን በጥሎ ማለፉ አሸንፎ፣ በ G_aluz601 አውሮፕላን፣ ከቢልግሬድ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳውና፣ ሙኒክ አርፎ ጉዞ የጀመረው፣ ማንችስተር ዩናይትድ ከነ አውሮፕላኗ ከጀርመን ሰማይ ስር ቀርቷል ሲል አወጀ። ሻንፒዮንስሊግን ለመጀመሪ ግዜ አንስተው እንግሊዝና ደጋፊዎቻቸውን ሊያኮሩ ያለሙት። የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ መሆንን ያቀዱት የዩናይትድ ህያው ጀግኖች ከ 3000 ጫማ በላይ ከተንሳፈፈች አውሮፕላን ተከስክሰው አረፉ። መላው አለም አዘነ። ዩናይትዳውያን ጥቁር ድንኳን ዘረጉ። የእግርኳስ ተጨዋቾች አነቡ። የምንግዜም ባላንጣው ሊቨርፑል። ከጉናቹህ ነኝ አለ። ኤሲ ሚላን ባርሴሎና ማድሪድ ሙኒክና ሌሎችም ክለቦች ለዩናይትድ ተጨዋቾችን በመስጠን ለማገዝ ቃል ገቡ። አንዳንዶችም ዩናይትድ አበቃለት ዳግም ላይነሳ ከተጨዋቾች ጋር ሞተ ሲሉ ጻፉ። ነገር ግን ዩናይትድ ዩናይትድ ነው። ወድቆ መነሳትን ተበትኖ መሰብሰብን። እንደገና አሸናፊነት ለአለም አስተማረ። ዩናይትድ ከካሪንግተን ተጨዋቾችን መለመለ። ሌሎችንም አመጣ። የዛን አመት ሻንፒዮን ባይሆንም። አሸናፊ ቡድንን መሰረተ። ነገርግን ባጭሩ ያሰቡት የያኔው ዩሮፒያን ካፕ (ሻንፒዮንስ ሊግ) ዋንጫ ወደ ዩናይትድ የዋንጫ መደርደሪያ ለመምጣት 10 አመታትን ፈጀ። በ 1968 ዩናይትድ ያኔ የተሰዋለትን ዋንጫ አሸነፈ የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ሆነ። ካደጋው የተረፉት ሰር ቦቢ ቻርልተንና ጓደኞቹ። ዋንጫውን ያኔ አፈር ለለበሱት ጓደኞቻቸው መታሰቢያ አደረጉ። ያው ዩናይትድ ዛሬም ነገም ነግሶ ሊኖር በልጆቹ ደም አወጀ። ነገርግን የካቲት 6 1958 ለዩናይትድና ደጋፊዎቹ ጥቁር ቀን ሆነ።🕶🌑 አዘጋጅ እና አቅራቢ 👉ከ FACEBOOK መንደር የተገኘ

February 6 1958🕊
February 6 1958🕊

የህንድ ፊልም የሚመችህ ከሆነ JOin ብለ ጠብቅ ቡሀላ እንዳይቆጭህ👇 https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk
የህንድ ፊልም የሚመችህ ከሆነ JOin ብለ ጠብቅ ቡሀላ እንዳይቆጭህ👇 https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk

የ 17 አመቱ ዳንቴ ፕሉንኪት ዛሬ ከክለባችን ዋና ቡድን ጋር ልምምድ መስራት ችሏል ።
የ 17 አመቱ ዳንቴ ፕሉንኪት ዛሬ ከክለባችን ዋና ቡድን ጋር ልምምድ መስራት ችሏል ።

Spartacus • Tv Series
Spartacus • Tv Series

🔮ከ15 ደቂቃ በኋላ የሚጠፋ ስለሆነ በፍጥነት መልሱ🔮 እንዳትረሱ ሽልማት አለው 🎁🎁🎁 ➦ የኬንያ ዋና ከተማ ስም ማን ይባላል? Add your channel @Slimshady_Lp

አፎቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ለማግኘት ተቸግረዋል እንግዲያውስ ለፍቅር የሚሆን ምርጥ ምርጥ profile ለማግኘት join ይበሉ❤️😍🥰
አፎቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ለማግኘት ተቸግረዋል እንግዲያውስ ለፍቅር የሚሆን ምርጥ ምርጥ profile ለማግኘት join ይበሉ❤️😍🥰

🇪🇹ወጣ ወጣ ወጣ 👏👏👏 🍿#የጠፋ_ጊዜ💥 አዲስ አማርኛ ፊልም ለማግኘት 👇 Add Your Channel @slimshady_Lp
 🇪🇹ወጣ ወጣ ወጣ  👏👏👏      🍿#የጠፋ_ጊዜ💥 አዲስ አማርኛ ፊልም ለማግኘት 👇 Add Your Channel @slimshady_Lp

🚨 Breaking - የማን ዩናይትዱ የተከላካይ መስመር ሉክ ሾው በልምምድ ወቅት ባስተናገደው ጉዳት ምክንያት ለተጨማሪ 4 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል። - የማርቲኔዝን መጎዳት ተከትሎ በዩ
🚨 Breaking - የማን ዩናይትዱ የተከላካይ መስመር ሉክ ሾው በልምምድ ወቅት ባስተናገደው ጉዳት ምክንያት ለተጨማሪ 4 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል። - የማርቲኔዝን መጎዳት ተከትሎ በዩናይትድ ደጋፊዎች ዘንድ በእጅጉኑ ተጠብቆ ነበር!

ቺዶ ኦቢ ማርቲን ከዋናው ቡድን ጋር የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል ፤ አርብ ዩናይትድ ከ ሌስተር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ከቡድኑ ጋር ይሆናል።
ቺዶ ኦቢ ማርቲን ከዋናው ቡድን ጋር የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል ፤ አርብ ዩናይትድ ከ ሌስተር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ከቡድኑ ጋር ይሆናል።

የምንጊዜውም የአለማችን ምርጡ ተጨዋች የምንጊዜውም የአለማችን ተፅእኖ ፈጣሪው ሰው ለአብዛኞቻችን ለእግርኳስ በዚህ ልክ ፍቅር እንድንሰጣት ምክንያት የሆነው ሰው... ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶ
የምንጊዜውም የአለማችን ምርጡ ተጨዋች የምንጊዜውም የአለማችን ተፅእኖ ፈጣሪው ሰው ለአብዛኞቻችን ለእግርኳስ በዚህ ልክ ፍቅር እንድንሰጣት ምክንያት የሆነው ሰው... ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶ አቪየሮ ዳ ሲልቫ ዛሬ 40ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል። ለጄንድ ክሪስትያኖ ሮናልዶ በማንቸስተር ዩናይትድ ያስመዘገበው ክብር እና ስታቲስቲክስ ፡- 🏟 346 ጨዋታዎች ⚽ 145 ጎሎች 🅰 64 አሲስቶች 🏆🏆🏆 ፕሪምየር ሊግ 🏆🏆 የሊግ ዋንጫ 🏆🏆 የሱፐር ካፕ ዋንጫ 🏆 የኤፌ ዋንጫ 🏆 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 3x የክለቡ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች 1x የአውሮፓ ምርጡ ተጨዋች 1x የፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ 1x የሻምፒዮንስ ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ 1x የፑስካስ ሽልማት (የክለቡ ብቸኛው) 1x ባሎንዶር Happy Birthday Cristiano 🐐❤️

ታይለር ወደ PSV HERE WE GO 🌟 [ FABRIZIO ROMANO ]
ታይለር ወደ PSV HERE WE GO 🌟 [ FABRIZIO ROMANO ]

ሰላም እዴት ናችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሀበሾችን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ spo
ሰላም እዴት ናችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሀበሾችን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  በየወሩ የማደርገውን  ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe,   🇨🇦 Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳችሁ  ላግዛችው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደ ውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላችሁ ልጆች ከታች ያለውን channels join በማለት አናግሩት ያግዛችኋል ። https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8 https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8

ትክክለኛ የ Hip Hop አድናቂ ከሆንክ ተቀላቀለን ይሄ ቻናል ላንተ ነው!!!🙌🙌🙌 Old School ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 New School 🔥🔥🔥 Join በሉ 👇👇👇
ትክክለኛ የ Hip Hop አድናቂ ከሆንክ ተቀላቀለን ይሄ ቻናል ላንተ ነው!!!🙌🙌🙌 Old School ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 New School 🔥🔥🔥 Join በሉ 👇👇👇