ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Vision crypto

Vision crypto

前往频道在 Telegram

Owner: @jeyahewe Buy ads: https://telega.io/c/visiondcrypt ✨Unlock financial opportunities with Vision Crypto! Stay up-to-date with crypto news, trading signals, and discover the best online money-making strategies.

显示更多
9 650
订阅者
-1724 小时
-967 天
-40730 天
帖子存档
OFFICIAL አማድ ዲያሎ የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።
OFFICIAL አማድ ዲያሎ የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።

ጥራት ያላቸው ምርጥ ተከታታይ እንግሊዘኛ ፊልሞች እና Single ፊልሞች እዚሁ ቻናላችንን JOin በማድረግ መከታተል ይችላሉ JOin ይበሉ 👇👇
ጥራት ያላቸው ምርጥ ተከታታይ እንግሊዘኛ ፊልሞች እና Single ፊልሞች እዚሁ ቻናላችንን JOin በማድረግ መከታተል ይችላሉ JOin ይበሉ 👇👇

Repost from ­­­­
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https:
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8

Repost from ­­­­
🇨🇦 በነፃ ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ መማር መኖር የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8

🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🇬🇧 - የኤምሬትስ ኤፍኤ ካፕ የ 16 ክለቦች ጥሎ ማለፍ የጨዋታ መርሀ ግብር ⚽️ማንዩናይትድ 🆚 ሌስተር ⚽️ 📆 ዛሬ አርብ ጥር 30 ⏰ ምሽት 5:00 🏟 ኦልትራፎ
🔠🔠🔠🔠🔠  🔠🔠🔠 🇬🇧 - የኤምሬትስ ኤፍኤ ካፕ የ 16 ክለቦች ጥሎ ማለፍ የጨዋታ መርሀ ግብር ⚽️ማንዩናይትድ 🆚 ሌስተር ⚽️ 📆 ዛሬ አርብ ጥር 30 ⏰ ምሽት 5:00 🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም ድል ለ ክለባችን ለማንቸስተር ዩናይትድ ❤️

😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇 Add you Channel @slimshady_lp
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇 Add you Channel @slimshady_lp

አዲስ የኢትዩጲያ የሆረር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇 Add Your Channels @slimshady_lp
አዲስ የኢትዩጲያ የሆረር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇 Add Your Channels @slimshady_lp

ለማንኛውም ለዳናይት አድናቂዎች የተከፈተ አዲስ ቻናል ስለሷ እና ስለሌላ ታዋቂ ሰዎች ሚያወራ ቻናል Add Your Channel @slimshady_Lp
ለማንኛውም ለዳናይት አድናቂዎች የተከፈተ አዲስ ቻናል ስለሷ እና ስለሌላ ታዋቂ ሰዎች ሚያወራ ቻናል Add Your Channel @slimshady_Lp

ቻነላችን 20K SUBSCRIBERS ስለ ደረሰ ጊቭ አዌይ ተዘጋጅቷል እናንተም የጊቭ አዌውን ለመካተት

ሩድ ቫን ኔስትሮይ ማን ዩናይትድ በሜዳቸው ካለፉት 7 ጨዋታዎች 5 ቱን እንደተሸነፉ ሲጠየቁ 🗣 " እኛ ለራሳችን የራሳችን ችግር አለብን ስለራሳችን ብናስብ ነው ሚሻለው ስለ ወቅታዊ ብቃት አላምንም
ሩድ ቫን ኔስትሮይ ማን ዩናይትድ በሜዳቸው ካለፉት 7 ጨዋታዎች 5 ቱን እንደተሸነፉ ሲጠየቁ 🗣 " እኛ ለራሳችን የራሳችን ችግር አለብን ስለራሳችን ብናስብ ነው ሚሻለው ስለ ወቅታዊ ብቃት አላምንም ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፈህ ታሸንፋለህ እኛ ራራስችንን አሻሽለን ስለማቅረብ ነው ማስበው ።"

osman ሙሉ ክፍል ከፈለጉ አንድም ክፍል ያልጎደለ የኛን ቻናል JOin ያርጉ 👇👇👇
osman ሙሉ ክፍል ከፈለጉ አንድም ክፍል ያልጎደለ የኛን ቻናል JOin ያርጉ 👇👇👇

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መግለጫ አዉጥቷል። በመግለጫዉም ላይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የደረሰበት ጉዳት የ ACl ጉዳት እንደሆነ አረጋግጠዋል!💔 እናም ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መግለጫ አዉጥቷል። በመግለጫዉም ላይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የደረሰበት ጉዳት የ ACl ጉዳት እንደሆነ አረጋግጠዋል!💔 እናም ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚያርቀዉ ተጨማሪ ምርመራ እየካሄደ እንደሆነ ተናግረዋል!።

ጥራት ያላቸው ምርጥ ተከታታይ እንግሊዘኛ ፊልሞች እና Single ፊልሞች እዚሁ ቻናላችንን JOin በማድረግ መከታተል ይችላሉ JOin ይበሉ 👇👇
ጥራት ያላቸው ምርጥ ተከታታይ እንግሊዘኛ ፊልሞች እና Single ፊልሞች እዚሁ ቻናላችንን JOin በማድረግ መከታተል ይችላሉ JOin ይበሉ 👇👇

አሁን ሞት ወደኛ ቀርቧል። አቤቱ ጌታዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ታደገኝ!! ጓደኛየ ዛሬ በቃ የመጨረሻ የበረራ ቀናችን ነው!!! ይቺ ፕሌን በሰላም የምትደርስ አይመስለኝም፣ እንደ ወጣን መቅረታችንን አምኛለሁ
አሁን ሞት ወደኛ ቀርቧል። አቤቱ ጌታዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ታደገኝ!! ጓደኛየ ዛሬ በቃ የመጨረሻ የበረራ ቀናችን ነው!!! ይቺ ፕሌን በሰላም የምትደርስ አይመስለኝም፣ እንደ ወጣን መቅረታችንን አምኛለሁ። ስማኝ ጓደኛየ ሞታችን የሚቀር አይመስለኝም ቢሆንም ግን እስኪ ወደኋላ እንቀመጥ ከዛች አውሮፕላን ውስጥ የሚሰማ ድምጽ ነበር። ጀርመን በበረዶ ተውጣለች፦ ገናም መጀመሩ ነው። የአውሮፕላኗ ካፒቴን በረራው እንዲሰረዝ ጠየቀ። ነገርግን የዩናይትድ ባለስላጣናትና አሰልጣኞች ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጅት ኢንግላንድ መድረስን መረጡ። ካፒቴኑም ሳይዋጥለትም ቢሆን ፕሌኗን ደጋግሞ ሞከራት፥ ሁለቴ አልተሳካም። በሶስተኛው ተሳካ አውሮፕላኗ መስራት እንደምትችል ታመነ። ተጨዋቾችም ወደ ፕሌኗ ግቡ ተባሉ። ያኔ የቡድኑ ተጨዋች ሊያም ዊሊያም ለጓደኞቹ እንዲህ አለ። አሁን ሞት ወደኛ ቀርቧል። በኔ በኩል ዝግጁ ነኝ ሲል ተደመጠ። ተጨዋች በሙሉ ገቡ። ፕሌኗ አኮበኮበች፥ አፍንጫዋን ወደሰማይ አንጋጣ፣ ደመናማውንና በረዷማውን የሙኒክ ሰማይ ልትቀዝፍ ቀና አለች። ነገር ግን ከተነሳች ሶስት ደቂቃኳ በቅጡ ሳይሞላ፣ እንደ ተራራ ከሚረዝመው የበረዶ ክምር ከ 3000 ጫማ ላይ ተወርውራ ተጋጨች። በሶም አልቆመችም በረዶው አልያዛትም ጠልቃ ገብታ ከቦረዶው መሀል ካለ ተራራ ጋር ተላተመች። ያኔም በከፍተኛ ተነሳሽነት የእንግሊዝን እግርኳስ አብዮት እየተቆጣጠሩ የነበሩት የዩናይትድ ወጣት ተጨዋቾች፣ (ቤዝቢ ቤቢስ) ከእድለኞቹ ከነ ሰር ቦቢ ቻርልተን ውጪ ሩገር ባይነር፣ ማርክ ጆንስ፣ ኢዲ ኮልማን፣ ጂፍ ቤንት፣ ዴቪድ ፔጅና፣ ሊያምን የመሳሰሉ የወቅቱ በዝቢ ቤቢስ የዩናይትድ ታዳጊወች ላይመለሱ ከበረዶ ተዋሀዱ። በግዜው ዱካን ኤድዋርድስ፣ ነፍሱ ሳትወጣ ብትገኝም፣ ሀኪም ቤት ገብቶ፣ ዩናይትድ የሻንፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ሲበላ ሳላይ ልሞት ነው እያለ፣ ያረፉትን ጓደኞቹ ተቀላቀለ። መረጃውን ቀድሞ የዘገበው BBC ማንችስተር ሆይ እርምሽን አውጪ፣ ቢልግሬድን በጥሎ ማለፉ አሸንፎ፣ በ G_aluz601 አውሮፕላን፣ ከቢልግሬድ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳውና፣ ሙኒክ አርፎ ጉዞ የጀመረው፣ ማንችስተር ዩናይትድ ከነ አውሮፕላኗ ከጀርመን ሰማይ ስር ቀርቷል ሲል አወጀ። ሻንፒዮንስሊግን ለመጀመሪ ግዜ አንስተው እንግሊዝና ደጋፊዎቻቸውን ሊያኮሩ ያለሙት። የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ መሆንን ያቀዱት የዩናይትድ ህያው ጀግኖች ከ 3000 ጫማ በላይ ከተንሳፈፈች አውሮፕላን ተከስክሰው አረፉ። መላው አለም አዘነ። ዩናይትዳውያን ጥቁር ድንኳን ዘረጉ። የእግርኳስ ተጨዋቾች አነቡ። የምንግዜም ባላንጣው ሊቨርፑል። ከጉናቹህ ነኝ አለ። ኤሲ ሚላን ባርሴሎና ማድሪድ ሙኒክና ሌሎችም ክለቦች ለዩናይትድ ተጨዋቾችን በመስጠን ለማገዝ ቃል ገቡ። አንዳንዶችም ዩናይትድ አበቃለት ዳግም ላይነሳ ከተጨዋቾች ጋር ሞተ ሲሉ ጻፉ። ነገር ግን ዩናይትድ ዩናይትድ ነው። ወድቆ መነሳትን ተበትኖ መሰብሰብን። እንደገና አሸናፊነት ለአለም አስተማረ። ዩናይትድ ከካሪንግተን ተጨዋቾችን መለመለ። ሌሎችንም አመጣ። የዛን አመት ሻንፒዮን ባይሆንም። አሸናፊ ቡድንን መሰረተ። ነገርግን ባጭሩ ያሰቡት የያኔው ዩሮፒያን ካፕ (ሻንፒዮንስ ሊግ) ዋንጫ ወደ ዩናይትድ የዋንጫ መደርደሪያ ለመምጣት 10 አመታትን ፈጀ። በ 1968 ዩናይትድ ያኔ የተሰዋለትን ዋንጫ አሸነፈ የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ሆነ። ካደጋው የተረፉት ሰር ቦቢ ቻርልተንና ጓደኞቹ። ዋንጫውን ያኔ አፈር ለለበሱት ጓደኞቻቸው መታሰቢያ አደረጉ። ያው ዩናይትድ ዛሬም ነገም ነግሶ ሊኖር በልጆቹ ደም አወጀ። ነገርግን የካቲት 6 1958 ለዩናይትድና ደጋፊዎቹ ጥቁር ቀን ሆነ።🕶🌑 አዘጋጅ እና አቅራቢ 👉ከ FACEBOOK መንደር የተገኘ

February 6 1958🕊
February 6 1958🕊

የህንድ ፊልም የሚመችህ ከሆነ JOin ብለ ጠብቅ ቡሀላ እንዳይቆጭህ👇 https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk
የህንድ ፊልም የሚመችህ ከሆነ JOin ብለ ጠብቅ ቡሀላ እንዳይቆጭህ👇 https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk https://t.me/+AUs8uUaIYrw3YTFk

የ 17 አመቱ ዳንቴ ፕሉንኪት ዛሬ ከክለባችን ዋና ቡድን ጋር ልምምድ መስራት ችሏል ።
የ 17 አመቱ ዳንቴ ፕሉንኪት ዛሬ ከክለባችን ዋና ቡድን ጋር ልምምድ መስራት ችሏል ።

Spartacus • Tv Series
Spartacus • Tv Series

🔮ከ15 ደቂቃ በኋላ የሚጠፋ ስለሆነ በፍጥነት መልሱ🔮 እንዳትረሱ ሽልማት አለው 🎁🎁🎁 ➦ የኬንያ ዋና ከተማ ስም ማን ይባላል? Add your channel @Slimshady_Lp

አፎቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ለማግኘት ተቸግረዋል እንግዲያውስ ለፍቅር የሚሆን ምርጥ ምርጥ profile ለማግኘት join ይበሉ❤️😍🥰
አፎቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ለማግኘት ተቸግረዋል እንግዲያውስ ለፍቅር የሚሆን ምርጥ ምርጥ profile ለማግኘት join ይበሉ❤️😍🥰