ch
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

前往频道在 Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

显示更多
3 202
订阅者
无数据24 小时
-247 天
-7330 天
帖子存档
ዛሬ ነገ አትበል - አሁኑኑ ጀምር! 🚀 "ትልቅ ደረጃ ላይ ለመድረስ የግድ ትልቅ መሆን የለብህም፤ ነገር ግን ትልቅ ደረጃ ላይ ለመድረስ መጀመር አለብህ።" 🌟 የጥናት ጊዜህ አሰልቺ ሊሆን ይችላል፣ እንቅልፍ ሊመጣብህ ይችላል፣ ወይም ደግሞ "አልችልም" የሚል ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ነገር ግን ሁልጊዜ እነዚህን ነጥቦች አስታውስ፡- 1. ዛሬ የምትከፍለው መስዋዕትነት ለነገው ስኬትህ መሰረት ነው 📚፦ ዛሬ ተኝተህ ብታሳልፈው ነገ ዋጋ ያስከፍልሃል። ዛሬ ብትለፋ ግን ነገ በኩራት ትቆማለህ። 2. ድል የሚገኘው በጥረታቸው ለሚቀጥሉ እንጂ ለሚሰለቹ አይደለም 💪፦ መድከምህ ጥረት እያደረግክ መሆኑን ያሳያል። ስለዚህ አትቁም! 3. ትናንሽ እርምጃዎች ወደ ትልቅ ለውጥ ያመራሉ 🚶‍♂️➡️🏃‍♂️፦ በአንድ ቀን ሁሉንም ላታጠና ትችላለህ፣ ግን በየቀኑ የምታጠናው ጥቂት ገጽ መጨረሻ ላይ ትልቅ ውጤት ያመጣል። "ከምንም በላይ ለራሴ ስኬት እተጋለሁ!" አሁኑኑ ስልክህን አርቀህ አስቀምጥ፣ መጽሐፍህን ግለጥ እና ለህልምህ አንድ እርምጃ ተጓዝ! 🎯✨ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል! ✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል። ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ጥቂት ማሳሰቢያ፦ • አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል። • ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ። • በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ! ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል! 🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ! #ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

4⃣አራተኛ ዙሪ4⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

3⃣ሶስተኛ ዙሪ3⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

2⃣ሁለተኛ ዙሪ2⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

1⃣የመጀመሪያ ዙሪ1⃣ 👍START

STUDY WITH ME 💡በዚህን ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን  ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ 💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን 🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን ✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅

የጥናት ጉልበት (Willpower) እና ራስን መግዛት 🌟 ለጥናት የሚሆን "ፍላጎት" እስኪመጣ አትጠብቅ! 🛑⚙️ ብዙ ተማሪዎች "የማጥናት ስሜት ሲመጣልኝ አጠናለሁ" ይላሉ። ስሜት ግን እንደ አየር ሁኔታ ተለዋዋጭ ነው። ስኬታማ ተማሪዎች የሚመሩት በ "ስሜት" ሳይሆን በ "ስርአት" (Discipline) ነው። እንዴት ራስን መግዛት ይቻላል? 👣 1. የ 2 ደቂቃ ህግ፦ አንድን ስራ ለመጀመር በጣም ከከበደህ "ለ 2 ደቂቃ ብቻ እሰራዋለሁ" ብለህ ጀምር። አንዴ ከጀመርክ በኋላ መቀጠሉ ቀላል ይሆናል። 2. አካባቢህን ቀይር፦ መኝታ ቤትህ ውስጥ የምታጠና ከሆነ አእምሮህ "እንቅልፍ" እንዲመጣ ያደርጋል። ጥናትህን ጠረጴዛና ወንበር ላይ ብቻ አድርግ። 3. ውሳኔህን ቀንንስ፦ ጠዋት ስትነሳ "ምን ላጥና?" ብለህ አትጨነቅ። ፕሮግራምህን በሌሊት አዘጋጅተህ እደር። ውሳኔዎችን መቀነስ የአእምሮህን ጉልበት (Willpower) ይቆጥብልሃል። ራስህን ገዝተህ የጥናት ፕሮግራምህን እንዴት ተግባራዊ እንደምታደርግ የሚያስተምሩ ስነ-ልቦናዊ ስልቶች በ "የፈተና አሰራር ዘዴዎች" መጽሐፍ ውስጥ ይገኛሉ። ለለውጥ ዛሬውኑ ይወስኑ! 👇Join👇 @ess_study_tips #Discipline #StudyMotivation #SelfControl #EthiopianStudents #SuccessMindset #ጥናት

ጊዜህ አሁኑኑ ነው! የነገው ስኬትህ ዛሬ በምትጠቀምበት Time ላይ ይወሰናል። ዛሬን በምክንያት አታሳልፍ፤ ነገ "ምነው በሰራሁ" ከማለት ዛሬ "ሰርቼዋለሁ" ማለት ይሻላል። ✅ ስልክህን ለጥቂት ሰዓት አርቀህ አስቀምጥ። ✅ በንቃት አንብብ። ✅ ራስህን ሸልም። አንተ ትችላለህ! 💪✨ #TimeManagement #Focus #StudyTips