ESS Study Tips
前往频道在 Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
显示更多3 212
订阅者
无数据24 小时
-307 天
-7630 天
帖子存档
3 208
STUDY WITH ME
አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ?
💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን።
↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን
✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን
🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን
✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅
3 208
እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦች! ☀️☕
ዛሬን በንቃት ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ? ለዛሬ የሚሆን አንድ ጠቃሚ የጥናት ምክር እነሆ፦
የከበደውን ቀድሞ መስራት (Eat the Frog): 🐸
ቀኑን ስትጀምሩ በጣም ከባድ ወይም ሰልቺ የሚላችሁን ትምህርት ቀድማችሁ አጥኑ። ያኔ አእምሮአችሁ ገና ትኩስ ስለሚሆን በቀላሉ ትረዱታላችሁ፤ የቀረው ቀናችሁም ቀላልና ስኬታማ ይሆንላችኋል።
ዛሬ ለህልማችሁ ስትሉ አንድ እርምጃ ወደፊት ተጓዙ! 💪📚✨
መልካም የጥናት ቀን ይሁንላችሁ! 🎯
@ess_study_tips
3 208
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል!
✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል።
ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን።
ጥቂት ማሳሰቢያ፦
• አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል።
• ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ።
• በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ!
ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል!
🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ!
#ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight
3 208
STUDY WITH ME
አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ?
💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን።
↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን
✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን
🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን
✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅
3 208
▎🚀 በ Gmail Farmer የሰበሰባችሁትን ዶላር በፍጥነት ወደ ብር ይቀይሩ! 💸
በ Gmail Farmer የሰበሰባችሁት ዶላር መጠኑ አነስተኛ በመሆኑ ለማውጣት ወይም ለመሸጥ ተቸግራችኋል? እኛ መፍትሄ ይዘንላችሁ መጥተናል! የታመነ እና ፈጣን አገልግሎት ለምትፈልጉ ሁሉ፦
✨ ለምን እኛን ይመርጣሉ?
• ✅ ታማኝነት፦ የብዙዎችን እምነት ያተረፈ እና አስተማማኝ አገልግሎት።
• ✅ ተመጣጣኝ ዋጋ፦ ለዶላርዎ የሚገባውን ምርጥ እና ተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን።
• ✅ ፈጣን ክፍያ፦ ልክ እንደተረከብን ወዲያውኑ በፈለጉት የባንክ አካውንት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ብር እንልካለን።
• ✅ አነስተኛ መጠን፦ ከ $0.2 ጀምሮ እስከ $10 ድረስ ማንኛውንም መጠን እንገዛለን።
📲 ለመሸጥና መረጃ ለመጠየቅ አሁኑኑ ያናግሩን፦
🤝 ታማኝነት መለያችን ነው! ጥራት ያለው አገልግሎት ለማግኘት ዛሬውኑ ያናግሩን።
