ch
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

前往频道在 Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

显示更多
3 197
订阅者
+224 小时
-37 天
-5030 天
帖子存档
_________ suggest an important reason that people help others to boost their status and reputation
Anonymous voting

ተለዋዋጭ ኮከብ(Variable stars) ደማቅነታቸውን(apparent magnitude) ወይም ብሩህነታቸው በየጊዜው የሚለዋውጡ የኮከብ አይነቶች ናቸው።ደማቅነታቸው ከሚቀያየርበት ምክንያት አንዱ ተብሎ
ተለዋዋጭ ኮከብ(Variable stars) ደማቅነታቸውን(apparent magnitude) ወይም ብሩህነታቸው በየጊዜው የሚለዋውጡ የኮከብ አይነቶች ናቸው።ደማቅነታቸው ከሚቀያየርበት ምክንያት አንዱ ተብሎ የሚታወቀው በኮከቦቹ ላይ ያሉ ሞቃት ወይም ቀዝቀዝ ያሉ ቦታዎች(starspots)  ናቸው።ለምሳሌ ፀሐያችን ላይ ያሉት sunspots የተባሉት ቦታዎች የፀሃይ ደማቅነት(magnitude) የሚቀንሱ ናቸው፣በተጨማሪም ኮከቡ እራሱ የብርሀን መጠኑ በየጊዜው የሚለዋወጥ ከሆነ ነው።ሌላው ምክንያት ተብሎ ሚታሰበው ኮከቡን የሚከልሉ የተለያዩ ነገሮች ጋርደውት ብርሀኑን ማየት አለመቻላችን ነው የሚል ነው፣ለምሳሌ ኮከቡ ብቻውን የማይኖር ወይም ጥንድ ኮከብ ከሆኑ ይህ ሊፈጠር ይችላል።ስለዚህ እዚህ ተመስርተን በሁለት ልንከፍላቸው እንችላለን።እነርሱም intrinsic & extrinsic ናቸው ።1 ኮከቡ ላይ ያለ የብርሃን መለዋወጥ ወይም የኮከቡ ባህሪይ ላይ የተመሰረቱ ሲሆኑ 2ኞቹ ደግሞ ከኮከቡ ውጭ ባሉ ምክንያቶች የሚፈጠሩ ናቸው ። ➽በተጨማሪም ጊዜው ና መጠኑ  ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮከበች ተለዋዋጭ ናቸው የሚል ሀሳብም አለ፣ለምን ' ሁሉንም ኮከብ ይወለዳል ያድጋል ይኖርና ይሞታል።በነዚህ ጊዜያት ደግሞ ያለው ደማቅነት ተመሳሳይ ሊሆን እንደማይችል ይታወቃል።እስካሁን ድረስ ከ40ሺ በላይ ተለዋዋጭ ኮከቦች ናቸው ይሆናሉ ተብለው የተገመቱ ኮከቦች አሉ።ለመጀመሪያ ጊዜ ግን ሚራ የተባለው ተለዋዋጭ ኮከብ በ1638 ተገኝቷል። Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

ይሄ the darkest🕶🌑 substance በመባል የሚታወቅ ሲሆን ምንም አይነት ብርሀን🔦 ቢበራ አያንፀባርቅም🪞🪞 Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center 👉 Group https:/
ይሄ the darkest🕶🌑 substance በመባል የሚታወቅ ሲሆን ምንም አይነት ብርሀን🔦 ቢበራ አያንፀባርቅም🪞🪞 Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

በሰውነታችን ካሉት ባክቴሪያዎች ውስጥ 1% ብቻ ናቸው በሽታ የሚያስከትሉብን ወይም አብዛኛው ባክቴሪያ ለሰውነታችን ጎጂ አደለም Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center 👉 Group http
በሰውነታችን ካሉት ባክቴሪያዎች ውስጥ 1% ብቻ ናቸው በሽታ የሚያስከትሉብን ወይም አብዛኛው ባክቴሪያ ለሰውነታችን ጎጂ አደለም Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

በፊልም ስራዎቹ የምናውቀው ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ (ባቡጂ) ከዚህች አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። በቻናላችን ስም በአርቲስቱ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን ፤ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
በፊልም ስራዎቹ የምናውቀው ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ (ባቡጂ) ከዚህች አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። በቻናላችን ስም በአርቲስቱ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን ፤ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን። Rip l ነፍስ ይማር 🕊 Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

Why Is There Always Mess Around You? Things are scattered, piles of paper on the desk, dirty dishes overflowing in the sink—y
Why Is There Always Mess Around You? Things are scattered, piles of paper on the desk, dirty dishes overflowing in the sink—your living space starts to look like mess. Why ? Is it a busy schedule that leaves no time for cleaning? Many people cite this as main reason they cant keep things tidy, but it's not always that simple. Mess as a Self-Assertion Sometimes, the mess has a "camouflage" effect. We all know people who navigate their clutter like a fish in water, instantly pulling out the item they need or finding that crucial memo in the pile. If they were to organize everything, they might not find anything. For them, charming chaos is a sign of creativity & a way to say to the world, "I live how I want." Mess as a Breath of Fresh Air & Expression of Freedom Or perhaps, the mess arrived as a result of external social control and pressure? The external pressure turned into internal tension, and the person started to feel suffocated. Mess became a "safety valve," a breath of fresh air. @ESS_Exam_Center

The Parable of the Tree Once upon a time, there was a tree that suffered greatly because it was small, crooked, and unsightly
The Parable of the Tree Once upon a time, there was a tree that suffered greatly because it was small, crooked, and unsightly. All the other trees nearby were much taller and more beautiful. The tree longed to be like them, with branches gracefully swaying in the wind. But the tree grew on the side of a cliff. Its roots clung to a small patch of soil trapped between rocks. Icy winds rustled through its branches. The sun only illuminated it in the morning, disappearing behind the cliff after noon to shine on other trees growing lower down the slope. The tree felt it was impossible to grow any bigger and cursed its unfortunate fate. One morning, as the first rays of sunlight touched it, the tree looked out over the valley below and realized that life wasn't so bad after all. It had a magnificent view. None of the trees growing lower down could see even a fraction of this wonderful panorama. Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

Which country invented ice cream?
Anonymous voting

____________ is a behavior in which action by individuals to help others without any immediate benefit to them or helpers.
Anonymous voting

photo content

What is ur future plan?
Anonymous voting

የ 2017 እንትራንስ ተፈታኞች. የት ብትፈተኑ ትመርጣላቹ
Anonymous voting

💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች💡 ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን:: እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን:: ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች💡 ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን:: እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን:: ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች💡 ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን:: እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን:: ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች💡 አስራ ሁለተኛ ክፍል ውጤት ሲወጣ እንዴ ማየት እንደምትችሉ የሚያሳይ video👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/qHaZoy1R3GA Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

Suppose you are observing a specimen under the microscope which is magnified 600x the actual size of the specimen. If the magnification power of the eye piece lens is 15x. What is the magnification of the objective lens?
Anonymous voting

Which of the following is an active transport process?
Anonymous voting

Which of the following organelles is found in large number in cells that carryout active transport process frequently
Anonymous voting