ESS Study Tips
前往频道在 Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
显示更多3 191
订阅者
-524 小时
-97 天
-5030 天
帖子存档
3 191
📚 Software Engineering😊❗
📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።
📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
🎯 በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።
📚Some of main programming languags are
👩💻• C++
👨💻• JAVA
👩💻• PYHTON
👨💻• C#
👩💻• HTML
👨💻• CSS
👩💻• JAVASCRPT
📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው።
👨💻👩💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:
📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.
📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
📚1. Applications Developer
📚2. Cyber Security Analyst
📚3. Game Developer
📚4. Information Systems Manager
📚5. IT Consultant
📚6. Multimedia Programmer
📚7. Web Developer
📚8. Web Designer
📚9. Software Engineer
📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
🎯 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
“Truth can only be found in one place: the code.”❗️
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
https://www.pasugo.com.ph/the-fault-in-the-stars/
ASTROLOGY is the belief that the stars and planets strongly influence people’s lives. Those who are into it claim that “to understand its appeal is to...
3 191
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።
በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል። በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።
"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።
"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።
"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል።
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
✅የቢታንያ ሃሚልተን ጉዞ✅
👉ቢታንያ ሃሚልተን በ13 ዓመቷ በሻርክ ጥቃት እጇን በጠፋችበት በአሳሹ ዓለም ውስጥ እያደገች ያለች ኮከብ ነበረች። ምንም እንኳን ይህ ህይወትን የሚቀይር ክስተት ቢሆንም,ቢታንያ ህልሟን ለመተው ፈቃደኛ አልሆነችም. ጥቃቱ ከተፈጸመ ከአንድ አመት በኋላ ወደ ተወዳዳሪ ሰርፊንግ ተመልሳ በስፖርቱ ብዙ ድሎችን አስመዝግባለች። የእሷ ታሪክ በ "Soul Surfer" የህይወት ታሪኳ ውስጥ ተዘግቧል እናም ለጽናት እና ለጽናት መነሳሳት ሆኖ ያገለግላል።🎯
3 191
Black Holes, Wormholes, and Time Machines
by Jim Al-Khalili
Do you know:
•What might happen if you fall into a black hole?
•That the Universe does not have an edge?
•That the reason it gets dark at night is proof of the Big Bang?
•That cosmic particles time-travel through the atmosphere defying death?
•That our past, present, and future might all coexist "out there"?
With two remarkable ideas, Albert Einstein revolutionized our view of the Universe. Einstein showed how Spacetime is warped and stretched by the gravity of all objects in the Universe and even punctured by black holes. But such possible twisting of Spacetime allowed a magic not even Einstein could have imagined: time travel.
Theoretical physicist Jim Al-Khalili finally lays science fiction to rest as he opens up Einstein's Universe.
Share: @thecaqm
3 191
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት ወይዘሮ በላይነሽ የሻው በበኩላቸው በ2016 ዓ.ም 40 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ትራንስፎርም ለማድረግ ከፍተኛ በጀት የወጣባቸው ግብአቶች ድጋፍ መደረጉን በመጥቀስ ቢሮው በ2017 የበጀት አመትም 60 ተቋማትን ትራንስፎርም ለማድረግ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ መሆኑን ገልጸው የመስክ ምልከታው ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀን ተካሂዶ መረጃው ለሚመለከተው አካል ሪፖርት የሚደረግ መሆኑንም አስታውቀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
@ESS_Exam_Center
https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
https://t.me/ESS_Exam_Center
3 191
📢 Textile የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች
📌 Axum Universitiy 📌 DireDawa Universitiy 📌 Wachamo Universitiy 📌 Bahirdar Universitiy 📌 Wollo University 📌 Hawassa Universitiy 📌 Wolkite Universitiy፨ ቆየት ያለ List ነው፤ የተካተቱ ዩኒቨርስቲዎች ይኖራሉ። ━━━━━━━━━━━━━━ Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center 👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች እንዴት አመሻቹ 😀💡
"መቼ ነው አይናችንን የምንጨፍነው?"
በጣም ስንስቅ. . ህልም ስናልም. .ስንተቃቀፍና ስንጸልይ።
ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ምርጥ የሆኑ ነገሮችን በአይናችን አናያቸውም በልባችን ግን ይሰማናል...``
―አጋታ ክሪስቲ
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA03 191
✅የኦክቶፐስ ልቦች✅
👉ኦክቶፐስ ሦስት ልቦች አሉት። ሁለቱ ደም ወደ ጉሮሮው ውስጥ ያፈሳሉ፤ አንዱ ደግሞ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል ይጎርፋል።
