ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
前往频道在 Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
显示更多1 995
订阅者
无数据24 小时
-87 天
-6530 天
帖子存档
🎁 የሳፋሪኮም ቦት በመጠቀም ብቻ በወር ከ100,000 ብር በላይ ተከፋይ መሆን ይችላሉ!👬 ወደ ሳፋሪኮም ቦት ልክ እንደገቡ የ100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ50 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ። https://t.me/SafaricomBouns12bot?start=r02119547435 ☑️ ይህ የእርሶዎ መጋበዣ ሊንክ ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ዛሬውኑ ገንዘብ መስራት ይጀምሩ።
👱♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ
ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ
ጋር ይገኛሉ
👱♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት
ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል
👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼
Repost from N/a
ሰው በመጋበዝ ብቻ እስከ 3000 ብር የምሰሩበት አዲስ ቦት መቷል!
ምስሉ ላይ እንዳለው የሚያመጣላችሁን 5 ቻናል JOIN በሉና CHECK በሉት ከዛ መጋበዣ ሊንካችሁን የሚያመጣላቹህ ይሆናል! በመጋበዣ ሊንካችሁ ሰው በመጋበዝ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ በየ4 ቀኑ ሽልማቱ ይካሄዳል!🔥
ለመጀመር👇
https://t.me/habesha_433_Cash_bot?start=6569740086
⚜💕💞 የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው የ ስም መጀመሪያ ፊደል 💕💞⚜
🫵 ፕሮፋይል ማረግ ይፈልጋሉ🫵
💓💓በዚህ ቻናል ሁሉንም ያገኛሉ join የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ💕
♨️Add your channel @Sirleoo ♨️
Dogs ላልጀመራቹ የመጨረሻ እድላቹ የዛሬዋ ቀን ናት 👋ማታ 3ሰአት ያልቃል🥹
ያልጀመራቹ ተስፋ ሳትቆርጡ አስጀምሩት ታፕ ታፕ የሚደረግ ኤርድሮፕ አይደለም ገብታቹ የሰጣቹን መቀበል ነው✊
ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Q1xsqCA3SC2gP4EP1fVvig
ታሪኩ እንዲነው
ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳
ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
Repost from N/a
Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
🌟💸💸ትርፋማ Forex Trader መሆን ከፈለጋችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን 👇👇👇
💸Hacking መማር ከፈለጉ ይጫኑ!! 😱
📌PayPal Account መግዛት ከፈለጋቹ:-ተጫኑ❤️
ታሪኩ እንዲነው
ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳
ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
Repost from N/a
🌐Online irraan hojii jalqabuu barbadumoo❓
Online teessanii guyyaatti qarshii 2000(kuma lamaa) ol hojjechuun salphaa dha❗️
Hojii kanas ammuma jalqabaa❗️👇
Repost from N/a
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm🏍
☎️Contact Info Dani waver☎️
💰እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።
🍑በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።
🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
በጥሩ ውጤት ተመርቆ ስራ የያዘው ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ -በደከመው መጠን በቂ ደሞዝ የለውምና
እንደነገሩ ተመርቆ ጥሩ ደሞዝ የቀናው ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባት በጥሩ ህይወት አልተባረከም ይሆናል
ምን የመሰለ የግል ስራ ከፍቶ ገንዘብ የቆመለት ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባት ህይወቱ ገንዘብ ብቻ ሆኖበት ጣዕም አጥቶ ይሆናል
በስንት ስለት ውጭ ሀገር የሄደ ዲያስፖራ ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባትም ሀገሬ እና ቤተሰቤ እያለ እየተብሰለስለ ይሆናልና
በጊዜ በትዳር ተሰብስቦ በልጆች የተባረከ ሰው ደስተኛ ሆኖ ላታየው ትችላለህ - ምናልባት ህይወት ፈተና ሆኖበት የእለት ጉርስ ያስጨንቀዋልና
ቤት ኖሮት: መኪና እየዘወረ: ገቢው ሰምሮ የምናየው ሰው ደስተኛ አይደለሁም ሲል እንሰማዋለን - ምናልባትም ቤቱ ሰላም የለውም: ውስጡም እርካታ የለውም ይሆናል
👇🏾
ህይወት እንዲህ ናት
ይህች አለም በንጽጽር እንድንኖርባት ተደርጋ ተሰርታ Happiness became an Illusion/ ደስታ ይሉት ነገር የማይጨበጥ ጉም ሆኖ ሲያባክነን ይኖራል
አብዛኛው እድሜያችን የሚያልቀው ደስታን ፍለጋ ነውና 🤷🏾
ደስታህ ምንድነው?
ኢት~መጽሐፍት | ET~BOOKS:
ሰቆቃዎ ጴጥሮስ
...... ...... ........ .......
አዬ ምነው እመብርሀን
ኢትዮጵያን ጨከንሽባት
ምነው ቀኝሽን እረሳሻት
እስከመቼ ድረስ እንዲህ መቀነትሽን ታጠብቂባት
ልቦናሽን ታዞሪባት
ፈተናዋን ሰቀቀኗን ጣሯን ይበቃል ሳትያት
አላንቺ እኮ ማንም የላት
አውሮፓ እንደሁ ትናጋዋን በፋሺስታዊ ነቀርሳ
ታርሳ ተምሳ በስብሳ
ምድራዊ እባጭ ጫንቃዋን እንደ ኮረብታ ተጭኗት
ቀና ብላ እውነት እንዳታይ አንገቷን ቁልቁል ጠምዝዟት
ነፍሷን ድጦ ያስበረከካት ስልጡን ብኩን መፃጉዕ ናት
እና ፈርቼ እንዳልባክን ሲርቀኝ የሀይልሽ ውጋጋን
አንቺ ካጠገቤ አትራቂ በርታ በይኝ እመብርሀን
ቃልኪዳኔን እንዳልረሳት እንዳልዘነጋት ኢትዮጵያን
አዎን ብቻዬን ነኝ ፈራሁ
እሸሸግበት ጥግ አጣሁ
እምፀናበት ልብ አጣሁ
እማማ ኢትዮጵያን መንፈሴ ተፈትቶ እንዳይክዳት ሰጋሁ
አዋጅ የምስራች ብዬ የትብት ምግቤን ገድፌ
ከእናቴ ማህፀን አልፌ በኢትዮጵያ ማህፀን አርፌ
ካፈሯ አጥንቴን ቀፍፌ ደሜን ከደሟ አጠንፍፌ
ከወዟ ወዜን ቀፍፌ
በህፃን እግሬ ድኬባት በህልም አክናፌ ከንፌ
እረኝነቴን በሰብሏ በምድሯ ላብ አሳልፌ
ከጫጩት እና ከጥጃ ከግልገል ጋር ተቃቅፌ
በጋው የረኛ አደባባይ ክረምት እንደ ወዙ ፍሳሽ
በገጠር የደመና ዳስ በገደል የሸለቆ አዳራሽ
ከቆቅና ከሚዳቋ ከጅግራ ጠረን ስተሻሽ
በወንዝ አፋፍ ሐረግ ዝላይ መወርወር መንጠልጠል ጢሎሽ
ከፍልፈል ጋር እሩጫ ስገጥም ከቀበሮ ድብብቆሽ
ከራዳ ጫፍ ሳር ለግት ላሜ ትንሽ ግጦሽ
ለጥጃዬ የሌት ግርዶሽ
ለጥማድ በሬዎቼ እራት ለማታቸው ጥቂት ድርቆሽ
ለግልገሌ ከአውሬ ከለል እማሳው ስር ጎጆ መትከል
ለፀሐይ የሾላ ጠለል ለዝናብ የገሳ ጠለል
ውሎ የንብ ቀፎ ማሰስ ያበባ እምቡጥ ሲፈነዳ
የግጦሽ ሳር ሲለመልም ሲሰማሩ ሰደድ ሜዳ
አዝመራው ጣል ከምበል ሲል ከብቱ ለሆራ ሲነዳ
ፈረስ ግልቢያ ስሸመጥጥ ከወፎች ዜማ ስቀዳ
ልቤ በንፋስ ተንሳፎ በዋሽንት ዋይታ ሲከዳ
ያቺን ነው ኢትዮጵያ የምላት
እመብርሀን ምነው እረሳሻት
ያቺን የልጅነት ምስራች የህፃንነት ብስራት
የሳቅ የፍንደቃ ዘመን የምኞት የተስፋ ብፅዓት
ያቺን የልጅነት እናት
አዛኝቱ እንዴት ብለሽ ጥርሶችሽን ትነክሺባት
ስሜን በስምሽ ሰይሜ ባገልግሎትሽ ስዋትት
ከዜማ ቤት ቅኔ ቤት ከድጓ ቤት መጻህፍት
ካንቺ ተቆራኝታ እድሌ ካንቺ ተቆራኝታ ነፍሴ
ከቀፈፋ ደጀ ሰላም ከቤተልሄም ቅዳሴ
አኮ... ቀዶ.. ቀፍፎ .... ዳባ ለብሶ
ቅኔ ዘርፎ .....ግስ ገሶ
መቅደስ አጥኖ ማሕሌት ቆሞ
በልብሰ ተክሕኖ አጊጦ በብር አክሊል ተሸልሞ
እመብርሀን ያንቺ ፅላት ነፍሴ ላይ በሳት ታትሞ
የመናኒው የአባ ተድላ ርድ ሆኜ አብሮኝ ታድሞ
ሕይወቴ እምነትሽን ፀንሶ
ስጋ ፈቃዴ ተድሶ
ለሕንፃሽ…
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
