ch
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

前往频道在 Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

显示更多
1 995
订阅者
无数据24 小时
-87
-6530
帖子存档
ኢት~መጽሐፍት | ET~BOOKS: ውድቀት አንድ መልካም ነገር ቢኖረው ለመሞከራችሁ ማረጋገጫ መሆኑ ነው፡፡ ትልቅ ስህተት የምትሰሩት፣ ውድቀትን መፍራት ስትጀምሩ ነው፡፡ በህይወት ምንም ስህተት የማይሰሩ ሰዎች ስህተት ለመስራት እድሉን ያላገኙ ናቸው፡፡ እድሉን ያላገኙበት ምክንያትም ለመስራት ሞክረው ባለማወቃቸው ነው፡፡ 📙የእምቅ ክህሎትን ሀብት መረዳት ✍️ማይልስ ሙንሮ

የትምህርትና_የተማሪ_ቤት_ትርጉም_ሐዲስ_ዓለማየሁ.pdf4.86 KB

🍏🍏Apple Company Gift🍎🍎 👇👇First Join this Channel👇👇 https://t.me/Add_Gift_officialbot https://t.me/Add_Gift_officialbo
🍏🍏Apple Company Gift🍎🍎 👇👇First Join this Channel👇👇   https://t.me/Add_Gift_officialbot https://t.me/Add_Gift_officialbot 😋🤙We will Give Free Premium For First 10 persons➕

Repost from GENIUS ACADEMY
ተማሪዎች የዕረፍት ጊዜያቸው በምን መልኩ ያሳልፉ? የክረምት ወቅት ለተማሪዎች ረጅሙ የእረፍት ጊዜ ነው። ይህን የእረፍት ጊዜ ተማሪዎች በምን መልኩ ያሳልፉታል የሚለው የአብዛኛው ወላጅ ጥያቄ ነው። በተለይም ከአኗኗራችን መቀያየርና ከቴክኖሎጂ መስፋፋት ጋር ተያይዞ ልጆች ከእኩዮቻቸው ጋር ይልቅ ስክሪን በመመልከት የሚያሳልፉት ጊዜ እየሰፋ መጥቷል። የሥነልቦና ባለሙያ አቶ አቤል እስጢፋኖስ እንደሚሉት አሁን አሁን ልጆች ላይ ለሚታዩ የተግባቦት እድገት ውስንነቶች ስክሪን ላይ ረጅም ሰዓት ማሳለፍ አንዱ ምክንያት ነው። እንደእርሳቸው ገለፃ በእኛ ሀገር ደረጃ ልጆች ትምህርት የሚጀምሩበት ወይንም ወደ ቅድመ መደበኛ ትምህርት የሚገቡበት ዕድሜ አራት ዓመት ነው። በዚህ ዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ልጆች የጀመሩበትን ዓመት ትምህርት አጠናቀው ክረምትን ቤት ውስጥ በምን ያሳልፉ በምንልበት ጊዜ በተለይም ኮንዶሚኒየም ወይንም አፓርታማ ላይ የሚኖሩ ወላጆች እንደድሮ ልጆቹ ራሳቸው ወጥተው እንዲጫወቱ ላይፈቅዱ ይችላሉ ልጆች ቴሌቪዥን እያዩና ጌሞችን እየተጫወቱ ረጅም ሰዓት ያሳልፋሉ። ይህ ደግሞ ተግባቦታቸውና ማኅበራዊ ግንኙነታቸው ሊያድግ የሚችልበት ዕድሜ ላይ ከመሆናቸው አንፃር አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ባይ ናቸው። በዚህ የዕድሜ ክልል ብቻ ሳይሆን በየትኛውም ዕድሜ ላይ ላሉ ልጆች ስክሪን ላይ ረጅም ሰዓት ማሳለፍ አሉታዊ ተፅዕኖው የጎላ ከመሆኑ አኳያ ወላጆች የልጆቻቸው ስክሪን አጠቃቀም ላይ ገደብ ማበጀት እንደሚገባቸው ይገልፃሉ። ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ባይችሉ እንኳ ከአንድ ሰዓት የበለጠ ጊዜ ስክሪን ላይ እንዳያሳልፉ የሚመከር መሆኑን ጠቅሰው፤ ለምሳሌ አንድ ልጅ በተፈቀደለት አንድ ሰዓት የሆነ አጭር ፊልም ቢያይ እዛ ፊልም ላይ ምን እንዳየ መጠየቅና ታሪኩን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እንዲናገር ማድረግ ይገባል። አልያም ልጁ ስክሪኑን ብቻ እንዲያይ ከማድረግ ይልቅ ሙዚቃዎችን ከፍተን ከሙዚቃው ጋር እየተንቀሳቀሰ ሌሎች ችሎታዎችን እንዲያዳብር በማድረግ ወደ ጠቀሜታ የምናመጣበት መንገድ ቢኖር የተሻለ እንደሚሆንም ባለሙያው ይመክራሉ። ይህ እንዳለ ሆኖ የተማሪዎች የክረምት ውሎ በምን መልኩ ማለፍ አለበት ለሚለው ጥያቄ ወላጆች ልጆቻቸው የሚወዷቸውን ነገሮች እያዩ ለምሳሌ የእግር ኳስ፣ የሙዚቃ፣ የስዕል እና ሌሎችም ፍላጎቶች ካላቸው የክረምት ጊዜያቸው እነዚህን ፍላጎቶቻቸውን የሚያዳብሩበትን መንገድ ታሳቢ ያደረገ ሊሆን እንደሚገባ ጠቁመዋል። የተለያዩ የክረምት ፕሮግራም ሥልጠናዎች እንዲወስዱ ማመቻቸትም ራሳቸውን በተሻለ እንዲገልፁ፣ አዳዲስ ነገሮችን እንዲቀስሙና ፍላጎታቸውን እንዲያዳብሩ ማድረግ ተመራጭ መሆኑንም ይናገራሉ፡ ክፍያ አንፃር ሁሉም ወላጅ ይህን ማድረግ ላይችል ስለሚችል መናፈሻዎችና የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች ሄደው እንዲያሳልፉ ማድረግም የተሻለ ነው ይላሉ። ይህም ከሌሎች ጋር በመግባባት የቋንቋ፣ የተግባቦት እና የማኅበራዊ ግንኙነታቸውን እንዲያጎለበቱ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይገባል ነው ያሉት። በተጨማሪም ወላጆች የልጆቻቸውን የትምህርት ውጤት በማየት ደከም ያሉባቸውን ትምህርቶች እንዲያጠኑ ማድረግ እንደ አንድ የክረምት ጊዜ ማሳለፊያ ከመሆኑ ባሻገር ለቀጣይ ዓመት ትምህርትም ከእኩዮቻቸው ጋር ባልተናነሰ ዝግጁ እንደሚያደርጋቸው ገልፀው፤ ሙሉ የክረምት ጊዜያቸውን ግን ከትምህርት ጋር የተያያዙ ነገሮች ላይ ብቻ እንዲያሳልፉ ማድረግ ብቻውን ጠቀሜታ ስለማይኖረው ከዛ ጎን ለጎን በተቻለ አቅም አዳዲስ ነገሮችን የሚሞክሩበትን ጊዜ ማመቻቸት እንደሚያስፈልግ ያብራራሉ። በአጠቃላይ የክረምት ወይንም የእረፍት ጊዜያቸው ተማሪዎች ያላቸውን የቋንቋ እድገት፣ የጨዋታ ክህሎት እና የማኅበራዊ ግንኙነታቸውን ቢያዳብሩበት ይመረጣል። ምክንያቱም ውጤቱ የአዕምሮ ብቃታቸው የተሻለ እንዲሆንና ነገሮችን ከብዙ አቅጣጫዎች ማየት እንዲችሉ የሚያደርግ መሆኑን ያስረዳሉ። ከዚህ አኳያ ወላጆች ልጆቻቸው አዳዲስ ክህሎቶችን እንዲለምዱ የሚያደርጉበት ጊዜ ቢሆን የተሻለ ነው ሲሉ የሥነልቦና ባለሙያው አቶ አቤል እስጢፋኖስ አብራርተዋል። በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ወይዘሮ ዮርዳኖስ ተክሌ ተማሪዎች በእረፍት ጊዜያቸው ለተሻለ የትምህርት ውጤት ብቻ ሳይሆን ለተሻለ ሁለንተናዊ ዕድገታቸውም ማንበባቸው ወሳኝ ሚና አለው ። ተማሪዎች የክረምት ወይም የእረፍት ጊዜያቸውን ትምህርት ነክ የሆኑ መጽሐፍቶችን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም አይነት መጽሐፍት ከመዝናናቱና እረፍት ከማድረጉ ጎን ለጎን ቢያነቡ ለቀጣይ ዓመት ትምህርት በአዲስ መንፈስ ከመዘጋጀት አንፃር ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል በማለት ሀሳባቸውን ሰጥተውናል። #አዲስ_ዘመን https://t.me/genius_acadamy https://t.me/genius_acadamy

Repost from N/a
THE_FLASH_WAVER⚡️back ◍❗️❗️WAVE  መግባት የሚፈልግ ➦3K+ ➦5K+ ➦10K+ ➦20K+ መግባት የሚፈልግ  INBOX ያናግሩን 🫵 Folder 78 @Youloved4 inbox me ✉️

ኢት~መጽሐፍት | ET~BOOKS: #መሪነት!! [ይህ ጽሁፍ ስለ ፖለቲካ አመራሩ ብቻ አይደለም። ይልቅስ ስለ እቁብ፣ እድር፣ ክለብ፣ ኮሚቴ፣ ተቋም፣ ድርጅት፣ ፓርቲ፣ አክሲዮን ማህበር፣ ሀገር፣ ቤተሰብ፣... በሁሉም ደረጃ ስላለ የመሪነት ተግባርና ኃላፊነት ነው።] መሪነት ምንድን ነው? መሪነት በአንድ የሰዎች ስብስብ ውስጥ መደመጥ መቻል ነው፣ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ነው፣ ለአንድ ግብ ሰዎችን ማሰማራት መቻል ነው። የመሪነት ወንበር ላይ መቀመጥ ቀላል ባይሆንም፣ በመሪነት መዝለቅ ግን ከባድ ነው። በመሪነት በስኬት መዝለቅ ግን በጣም ከባድ ነው። በመሪነት በስኬት፣ በፍቅር እና በእርካታ መዝለቅ ግን እጅግ ከባድና ከፍ ያለ ጥበብ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። መምራትን የሚሸሽ ብዙ ሰው ነው። ራሱ ከመሪነት እየሸሸ መሪን የሚተች ግን ብዙ ሰው ነው። ትችትን የሚጠላ መሪ ብዙ ነው። ትችትን ደፍሮ የሚመራ መሪ ግን ጥቂት ነው። መሪ ይሠራል! መሪ ይታነጻል! መሪ ያድጋል! መሪን ከሚያንጹት ጉዳዮች አንዱ ትችት ነው። መሪን ከሚጥሉት ጉዳዮች አንዱ ደግሞ ጭብጨባና ድጋፍ ነው። በተለይም የደካሞች፣ የሰነፎች፣ የተንኮለኞችና የመሰሪዎች ጭብጨባና ድጋፍ ለመሪ መሰናከያዎቹ ናቸው። የጥሩ መሪ መለያ ችሎታ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ  ወደ ግቡ መገስገስ መቻል ነው። የአመራር ቡድንህ አብሮ ባይዘልቅ፣ የገንዘብ ችግር ቢገጥምህ፣…

ኢት~መጽሐፍት | ET~BOOKS: ጅል  ለማለት  በእንግሊዘኛ ፦ 👍.sane ❤️.Prudent 🥰.wise 👏. Fool ✅ React  to the right  Answer ✅

Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ ከታች ያለውን JOIN በሉ
Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ ከታች ያለውን JOIN በሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇

❗️How old are you? 

Repost from N/a
🌐Online ላይ ሥራ መጀመር ይፈልጋሉ ❓ 😱😱😱😱 Online ላይ ተቀምጠው በቀን 2000(ሁለት ሺህ) birr ማግኘት ቀላል ነው። 💵💵💵💵 ይህንን ስራ አሁን ይጀምሩ ❗️👇
🌐Online ላይ ሥራ መጀመር ይፈልጋሉ ❓ 😱😱😱😱 Online ላይ ተቀምጠው በቀን 2000(ሁለት ሺህ) birr ማግኘት ቀላል ነው። 💵💵💵💵 ይህንን ስራ አሁን ይጀምሩ ❗️👇

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇 𝑾𝒂𝒗𝒆𝒓 @Youloved4
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇 𝑾𝒂𝒗𝒆𝒓 @Youloved4

WAVE TIME ⏳ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ➺ Above  ➡️  5️⃣k+ subscribers 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ➺ Above  ➡️ 🔟k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ➺ Above  ➡️  15k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ➺ Above  ➡️  30k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑                   AD Your channel   🍸    ✉️Inbox me @Youloved4

ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇

💎 የናንተን ቴሌግራም profile 👤 ማን በብዛት እንዳየው ማወቅ ይፈልጋሉ! profile ፎቶአቹን የሚያየውን ሰው ስም ዝርዝር ለማግኘት እነዲሁም ስንት ጊዜ እንዳየውና የቱን "save" እንዳረገ
💎 የናንተን ቴሌግራም profile 👤 ማን በብዛት እንዳየው ማወቅ ይፈልጋሉ! profile ፎቶአቹን የሚያየውን ሰው ስም ዝርዝር ለማግኘት እነዲሁም ስንት ጊዜ እንዳየውና የቱን "save" እንዳረገው ለማወቅ ከፈለጉ 👇"START" የሚለውን ይንኩት!

🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!