ch
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

前往频道在 Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

显示更多
1 992
订阅者
-224 小时
-67
-5830
帖子存档
የሰው_ልጅ_የጥበበኛነት_መንገድ_አንቶኒ_ሮቢንስ.pdf ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

Share and join ✅✅✅ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 👉 @et_books1 👉 @et_books1
Share and join ✅✅✅ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

+1
📚ርዕስ:- ቢስ ራሔል(1) 📝ደራሲ:- ፀሐይ መላኩ 📜ዘውግ:-ልብወለድ 📅 ዓ.ም:- 1996 📖የገፅ ብዛት:- 1- 201 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

💭የንባብ አላማው ግን ምንድነው ❓ ብዙ ተማሪዎች ያሉት ታላቅ መምህር ነበር ። አንድ ቀን ከተማሪዎቹ መካከል አንድኛው እንዲህ ሲል ጠየቀው "ብዙ መጻሕፍት አንብቤያለሁ አብዛኞቹን ግን እረስቻቸዋለሁ
💭የንባብ አላማው ግን ምንድነው ❓ ብዙ ተማሪዎች ያሉት ታላቅ መምህር ነበር ። አንድ ቀን ከተማሪዎቹ መካከል አንድኛው እንዲህ ሲል ጠየቀው "ብዙ መጻሕፍት አንብቤያለሁ አብዛኞቹን ግን እረስቻቸዋለሁ የንባብ አላማው ግን ምንድነው ?" መምህሩ ግን ለጊዜው መልሱን አልሰጠውም ። ከተወሰኑ ቀናት ቡሃላ መምህሩ በጥሩ ሁኔታ ያልተያዘና የቆሸሸ ወንፊት ለተማሪው ሰጠው እናም በአቅራቢያው ካለ ወንዝ ውሀ እንዲቀዳ አዘዘው ። ተማሪው ምንም እንኳን ትእዛዙን ባይወድም እምቢ ለማለት ግን አልፈለገም ስለዚህም እንደተባለው ለማድረግ ወደ ወንዙ ወረደና ወንፊቱን በውሀ በመሙላት የመመለሻ ጉዞውን ጀመረ ነገር ግን ጥቂት እርምጃዎችን እንደሄደ በውንፊቱ ውስጥ ያለው ዉሀ በሙሉ በቀዳዳዎቹ ውስጥ ፈሶ አለቀ።በድጋሜ ተመልሶ ወንፊቱን በውሀ ሞላው ይኽንንም ቀኑ በሙሉ አደረገው ነገርግን በመምህሩ የተሰጠውን ስራ መፈጸም አልቻለም። በመጨረሻም በአዘነ ፊት ወደ መምህሩ ቀርቦ " በዚህ ወንፊት ውሀ ለመቅዳት አልቻልኩም። ወድቄያለሁ.. " አለው መምህሩም ፈገግ ብሎ " አይ! አልወደክም። ወንፊቱን ተመልከተው !!! እንደአዲስ ሆኗል። ውሀ ለመቅዳት ስትሞክር ጸድቷል አለው። ከዚህ ድርጊት በስተጀርባ ያለውን መልእክት እንዲህ በማለት አስረዳው። #የወንፈቱ_ምሳሌ ታሪክ ሲተረጎም ይህን ይመስላል.. 🗑 ወንፊቱ አእምሮቸን ሲሆን 💦 ወሀው ደግሞ እውቀትን ይወክላል 🌊 በወንዙ የተወከሉት ደግሞ መጸሀፍት ናቸው ስለዚህ ያነበብነውን ማስታወስ ባንችልም እንኳ ማንበባችን አእምሯችንን ንቁ እና ብሩህ ያደርገዋል። ማንበብ በአእምሮ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አለው ንባብ የራስ የሆነ የተሻለ ማንንት እንዲኖረን ያግዛል። ይህ ደሞ የውስጠ ህሊና ሂደት(ድርጊት) ነው። የምናንበውን ሁሉ ማስታወስ አይጠበቅብንም ቁም ነገሩ ምን ያህል ተለውጠናል የሚለው ነው!!

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ ! 📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ĐESU TECH TIPS 📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 GENIUS ACADEMY 📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ET~ BOOKS 📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗https://t.me/EthioDigitalLibrary405 🎞️ ፊልሞችን ያለትርጉም ማግኘት ከፈለጉ ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 https://t.me/HD_Movies405

✅ርዕስ:- ሞገድ 📝ደራሲ:- ኧርቪንግ ዋላስ 👤ትርጉም:- ተሾመ ዳምጠው 📜ዘውግ:-ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 1982 🔖የገፅ ብዛት:- 320 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። 🔰 ሊንኩን ይጠቀሙ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0970567868 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

+1
📚ርዕስ:- ከ እንቅብ ስር 📝ደራሲ:-  ወንጌል አሠ 📜ዘውግ:-.... 📆ዓ.ም:- 2009 📑የገፅ ብዛት - 220 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

#እግዚአብሔር_ሆይ በመንገዴ አንተ ቅደም ከአንተ በቀር ተስፋ የለም ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

🍷 ቀይ ወይን ሰውነትን ያጠናክራል፣ ማጨስ የሚያስከትለውን ጉዳት ይቀንሳል፣ #Atherosclerosis በሽታን ይከላከላል እንዲሁም #Anti_thrombotic ተጽእኖ ይኖረዋል። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!
🍷 ቀይ ወይን ሰውነትን ያጠናክራል፣ ማጨስ የሚያስከትለውን ጉዳት ይቀንሳል፣ #Atherosclerosis በሽታን ይከላከላል እንዲሁም #Anti_thrombotic ተጽእኖ ይኖረዋል። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

ሚያዝያ 15 (April 23) ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል። ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና
ሚያዝያ 15 (April 23) ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል። ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው። በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

#የማንበብ_ጥቅም_በጥቂቱ ✓ ከቀደሙት ዘመናት ጋር ያገናኛል። የቀደሙት የተጻፉጽሑፎች በዚያ ዘመን ስለነበሩ ታሪክና ሥራ በግልጽ እንድናውቅ ያደርጉናል። ✓ ጥሩ እውቀት እንዲኖረን ያደርጉናል። ✓ አንድ ወጥ ቋንቋና ዕውቀትን ያሰጨብጣል።የቀደሙጻሐፊዎችን አባባል እንድንጠቀምበት ይረዳናል። ✓ ሰው የሶስት ዘመን ውክልና ያለው በመሆኑ ያለፉትንና የወደፊቱን እንዲኖር ያደርጉታል ። #በየቀኑ_ማንበብ_ለምን_ይጠቅማል? ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የአዕምሮ መንቃት ከአንዳንድ በሽታዎች ለምሳሌ ፦የአዕምሮ የመርሳት በሸታ እንዲሁም የአዕምሮ መሳት በሸታ የሚመጡትን ጉዳት በእጅጉ በመቀነስ ረገድ እንዲሁም አሰቀድሞ በመከላከል ከፍተኛ አሰተዋጽኦ ያደርጋል። ምክንያቱም አእምሮ ንቁና በተለያዩ ነገሮች ከተሳበ የማሰብ ያለመርሳትና የማስተዋል አቅሙን እንዲያጣ ያደርጋል።ሰለዚህ አእምሮን እንደማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ልናንቀሳቅሰው ይገባል። ይህን በማድረጋችን አዕምሮአችንን ጠንካራ እና ጤናማ እናደርገዋለን። በተለያየ አጋጣሚዎች የማናንበውን ነገር ጭንቅላታችን ትናንሽ መረጃዎችን እንዲያጠራቅም ያደርገዋል። እናም አነዚህ መረጃዎች እየተጠረቀሙ ሲሄዱ እውቀት ይሆናሉ። ሰለዚህ ብዙ ባነበብን ቁጥር ዘርፈ ብዙ የሆነ እውቀት እንዲኖረን ያደርጋል ይህም በማንኛውም ሁኔታ በሰራ ወይም በሕይወታችን ውሰጥ ለሚያጋጥሙን ጥያቄዎች ተገቢ አሰተሳሰብ የሆነ ምላሽ እንድንሰጥባቸው ያደርገናል። በተጨማሪም አንድ ሰው ገንዘባችን ፤ ንብረታችንን እንዲሁም ጤናችንን ሊውሰድብን ይችላል። ሆኖም ግን እውቀት የግል የሆነ ማንም ሊነካብን የማይችለው ሀብታችን ነው። 👉ለመጪው ትውልድ የማንበብ ባህልን እንጂ ጥላቻን አናወርስም ምክንያቱም ሀገራችን የሀሳብ ጦርነትን እንጂ የጠብ መንጃ ጦርነትን የሚሸከም ጫንቃ የላትም። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚በትልቁ ማሰብ 👉 በዴቪድ ሰዋርትዝ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

#ሳታሸንፍ_እንዳታወራ! ♟ እንዲገምቱህ፣ ዝቅ አድርገው እንዲያዩህ ፍቀድላቸው። በተሳሳተ መንገድ ይረዱህ። ይህ ላንተ ያላቸው አሉታዊነት ያንተ ችግር አይደለም። ያንተ ችግር እንደገመቱህ፣ ዝቅ አድርገው እንዳዩህ እንደዛው ስትቀር ነው። ♟ ህይወት ስለሌሎች የምትደክማት ለታይታ የምታባክናት ኪሳራህ መሆን የለባትም። ይልቁንስ ስለራስህ -ለራስህ የምትታገልባት ደግመህ የማታገኛት እስትንፋስህን እንደሆነች ተረድተህ ኑር። ስለዚህ የራስህን እውነት ተከተል። እምነትህን አጽና። ስለሚወራብህ ነገር ሳይሆን ስለምትሰራው ነገር ትኩረት ይኑርህ። ♟ ሰዎች ምን አደረጉ፣ ምን አወሩ ጉዳይህ አይሁን። ይህች አለም የብዙዎች መኖሪያ ብትሆንም ሁሉም የሚኖረው ግን የግሉን ነው። ግላዊነትህ ላይ አተኩር። ጨዋታህን እያሰብክ ቀጥል ነገሩ ቀድሞ በነገሰ እንዳልሆነ ተረዳ። ቀድሞ በበላ አሸናፊነት የለም። ለማሸነፍ መሸነፍህ መቅደም ካለበት ትንሽማ ይሳቅብህ፣ ይቀለድብህ። እቅድህ እንዳይታይ በልብህ ሰውረው እንጂ እንዲህ ላደርግ ነው አትበል። ♟ ቀድመህ ቦታ ከምታጣ ዝግ ብለህ አፈግፍገህ ሰፊውን ግዛት ያዝ። ☑️ ሳታሸንፍ እንዳታወራ። #በራስ_መተማመን መጽሐፍ 5ተኛ ዕትም ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 👉 @et_books1 👉 @et_books1
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 👉 @et_books1 👉 @et_books1
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

📣#ይደረስ_ለቻናሉ_ተከታዮች_በሙሉ 🔊 ✨ተከታይ ለማፍራት ከሌሎች ቻናሎች ጋር ማስታወቂያ እየሰራን እንገኛለን። 👌በዚህ ስር ያሉት ማንኛውም   ማስታወቂያ የቻናሉን አቋም አያመለክቱም‼️ 👥👥አባላት ለማብዛት በምናደርገው የማስታወቂያ ልውውጥ እንዳትሰላቹ ለማለት እወዳለሁ🙏😊
ለአብሮነታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ !