ch
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

前往频道在 Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

显示更多
1 993
订阅者
无数据24 小时
-67
-5730
帖子存档
+2
የመገፋት ህመም (@et_books1).pdf17.49 MB

+1
የሱፍ_አበባ_ሀብታሙ_አለባቸው_@et_books1.pdf18.35 MB

how to read people like a book @et_books1.pdf

"How to Read People Like a Book" ✍️Author: Christopher Kingler ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #Psychology #BodyLanguage #SelfImprovement Description: Author explores techniques for understanding and interpreting body language, facial expressions, and other non-verbal cues. It delves into psychological principles, teaching readers how to recognize hidden emotions, intentions, and lies. Kingler emphasizes the importance of context and cultural differences in interpreting behaviors. The book provides practical tips for improving social interactions and building rapport by accurately reading and responding to others' non-verbal signals. Pages: 165

+1
የቀልዶች ኮክቴል (@et_books1).pdf25.55 MB

〖ጦ ቢ ያ ዬ
............................ሴናዬ✍ የሚሊሊክ እምነቱ ስስት  ለጣይቱ ለቴድሮስ ሂወቱ የሀበሻ ሀብቱ የአርበኛው ሞቱ ኢትዮጲያ ሴቲቱ እንዴት ቻልሺው ጦቢያዬ     በምን ፅናት እናትዬ በስተቀኝሽ ችግር ጦሩ በስተግራሽ ምዝብሩ ከበፊትሽ የሂወት ውጊያ ላሳለፍሺው ታሪክ ማጥፊያ ሲንጠራሩ ሲባሉብሽ ከግራ ቀኝ ሲቦጭቁሽ ወንበር ክብር ፀጋ ሆኖ ለሀገር ታምኖ ለማገልገል ቃሉን ሰቶ ባንደበቱ ወንጭፍ ሰብሮ ሆዱ ሲያውል እንዳላወቅሽ ግን እያወቅሽ ጠፋች ሲሉሽ ዛሬም አለሽ   የልጆችሽ  መጠላላት   የልመናሽ ጆሮ ማጣት    የሰላምሽ መጠላሸት የንጉርጉሮሽ ክብር ማጣት የማንነትሽ ምንነት ተዘንግቶ በልጆችሽ ስለራስሽ የራሶችሽ ለመናገር አፈሩልሽ በዕምነት ብሔር ትልቅነት እራስ ማጣት ጠባብነት ጥበብ የለም እውቀት የለም ሀያል የለም ጅግነት የለም አፍስሶ ደም ምን ይል ይሆን ሀፄያችን ቢያይ ምን ይላሉ የነበሩት አዱዋው ላይ ያ ሁሉ ደም ያ ሁሉ ላብ   ለዛሬ ነው ለዚ ወደብ አትዘኚ አታፍስሺው ያንቺን እንባ ለምን ይውደቅ እንደከንቱ የኔ አበባ አዲስ ፀዳል አዲስ ጊዜ እስኪመጣ አትከፊ አትቆዝሚ ሀዘን ችግር ካንቺ ይውጣ እስከዛሬ እንደኖርሽው በመብረሀን ተከልለሽ ዛሬም አለች ያቺው ድንግል መቀነቷን አጥብቃልሽ ይልቅ ማሬ ተማፀኚ በአንድነት ባንዲራሽን አውለብልቢ እጆችሽን ከፍ አድርገሽ ስለሰላም ስለፍቅር አነብንቢ ጦቢያዬ ያ ታላቁ ጠበንጃውን የጠጣልሽ ላንቺ ክብር ቅዱስ ጊዎርጊስ ተዓምሩን የሰራብሽ ከጦርሽ ጎን የቆመልሽ    ስለፍቅርሽ ልብሽ አይደል ከዓለም ሁሉ ንፁ ያረገሽ ዛሬም እስኪ ውድ ሀገሬ ተይ ይጠበቅ ነፅህናሽ አትቆሽሺ አትጠልሺ በጥቂታን ሞኛሞኞች በአንድ ፊርማ ክብርን ሰተው በሚኖሩ ጥቂት ሰወች   አንቺ አትዘኝ በትንሾች ትለቅ ክፋት ይልቅ ሁሉን ለእዜር ትተን እንያያዝ በአንድነት ጌታችን ወይ ሰላም ፍቅርን ወዲ በላት ጦቢያዬ እንዳትጠፋ የሚያጠፋተን አጥፋላት ኢትዬጲያ የምን ግዜም ፀሎት አላት የልጆቼን ክፉ እንዳላይ ነው ፀሎቷ ልጆቿንም ጠብቅላት     ወላድ ጀግኒት ከልጆችም ልጆች አሏት ስለስሟ ከእሳት እሳት ሚነዱላት ክብር ለሷ ምስጋና ለነእርሱ እርሷ ቆመች እየሞቱ እነሱ ደም አላቸው ያዋጡላት ቃል አላቸው ሊሞቱላት ጉልበታቸው ሊሰሩላት ሰጡአት እንጂ መቼ ቀሟት ክብር ለነሱ ክብር ለሷ እንዳይቆሽሽ ውብ ቀሚሷ     ጦጲያዬን ስለምወዳት ስለምጠፋ ስታጠፏት ስለምወድቅ ስትጥሏት     ,ጦቢያዬን ባካችሁን አትነካኳት                                                    የሴቷ ልጅ @eliyasshitahun

+2
የበቀል_ጥም_ክፍል_1_ሲድኒ_ሸልደን_ትርጉም_@et_books1.pdf14.73 MB

@et_books1Methods_of_Persuasion_How_to_Use_Psychology_to_Influence_Human_Behavior.pdf

📚Methods of Persuasion: How to Use Psychology to Influence Human Behavior ✍️Author: Nick Kolenda ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #Psychology #BehavioralScience #PersonalDevelopment Description: Author explores psychological tactics to influence and persuade others. It covers principles like cognitive biases, emotional triggers, and social dynamics. Kolenda explains techniques such as framing, anchoring, and scarcity, backed by scientific research. The book provides practical strategies for applying these methods in real-life scenarios, aiming to enhance personal and professional interactions by understanding and leveraging human behavior. Pages:204

📚"What Women Want In A Man" ✍️Author: Bruce Bryans ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #SelfHelp #Dating #Relationships #charisma #PersonalDevelopment Description: Author outlines strategies for men to become alpha males who attract and maintain the interest of women. It emphasizes developing confidence, leadership, and assertiveness. Bryans suggests that women are naturally drawn to men who exude strength and decisiveness. He advises men to cultivate self-respect, emotional resilience, and ambition. The book also covers the importance of communication, maintaining personal boundaries, and understanding female psychology. Ultimately, it aims to help men build a magnetic presence that commands respect and desire from women. Pages: 69

የብርሀን ፈለጎች(@et_books1).pdf7.34 MB

Maximum Achievement Strategies and Skills that will unlock your hidden powers to succeed. Brian Tracy @Business_Library

Maximum Achievement
Maximum Achievement

How To Talk To Anyone 92 little tricks for big success @TradingBusinessBooks

How To Talk To Anyone
How To Talk To Anyone

+1
የአእምሮ ጭንቀት - መለሰ ወጉ(@et_books1).pdf1.33 MB

Video Editing Fundamentals.zip454.52 MB