ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
前往频道在 Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
显示更多1 993
订阅者
无数据24 小时
-67 天
-5730 天
帖子存档
🔰 Video Editing Fundamentals
🎟2020-10-20
⏱37m 4s 💡Beginner
Get a high-level look at video editing, and take a tour of the process from start to finish. Discover the essentials of assembling the story, as well as extras like visual effects.
🔰 Creative Video Editing Techniques
🎟2020-03-13
⏱1h 22m 💡Intermediate
Study different types of creative video edits through both detailed analysis and practical application.
©SHARING IS CARING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➽SHARE & SUPPORT US
⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲
@ https://t.me/WEHBs2
@ https://t.me/HoBooks10
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
📚🎖Horizon of Books🎖📚
©SHARING IS CARING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➽SHARE & SUPPORT US
⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲
@ https://t.me/WEHBs2
@ https://t.me/HoBooks10
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
📚🎖Horizon of Books🎖📚
©SHARING IS CARING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➽SHARE & SUPPORT US
⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲
@ https://t.me/WEHBs2
@ https://t.me/HoBooks10
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
📚🎖Horizon of Books🎖📚
+2
📚The Complete Photoshop User Manual – 21th Edition 2024
📖The Complete Photoshop Lightroom Manual – 21th Edition 2024
📙The Complete Photoshop Elements Manual – 17th Edition 2024
ብርቱ ያደርግሃል!
ህይወት አንዳንድ ጊዜ በተስተካከለ እና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ይጓዛል፡፡ ነገርግን አንዳንዴ ያልተጠበቁ ነገሮች ይከሰታሉ ወይንም ችግሮች ያጋጥሙሀል፡፡ ትልቁ ነገር ግን እነዚያን ያጋጠሙህን ችግሮች እንዴት አርገህ በብልጠት ወደመጀመሪያ ቦታቸው እንደምትመልሳቸው ማወቅህ ነው፡፡
ችግር ለአንተ ብቻ አልተፈጠረም፡፡ በምድር ላይ ያለ ሰው ሁሉ ችግር ይገጥመዋል፡፡ ልዩነቱ ባጋጠመህ ችግር ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ላጋጠመህ ችግር በፅናት እና በብልሃት ለመሻገር ጥረት ማድረግ ነው።
ማንኛውም ትልቅ የሚባል ችግር የአንተን ፅናት እና ጥንካሬ ይፈትናል! አንተም ደግሞ ብርቱ ያደርግሃል!
✍️ህልመኛው
ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት
🙏 ቴክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድርጉ፡ https://vm.tiktok.com/ZM6a5oBDe/
join and follow our channel
👉 Share Share Share 👈
https://t.me/+TCPWUsY-p8t5rBTt
ቢክ_እስክሪፕቶ
በ1930 እ.ኤ.አ. ሃንጋሪያዊ የፈጠራ ባለቤት ጭቃማው መሬት ላይ ልጆች ብይ ሲጫወቱ አየ። ብዮቹ ሲንከባለሉ የውሃ እንክብል መስመር ሲሰራ አስተዋለ። በዚህ ጊዜ ነው እስክሪፕቶ የመፍጠር ሃሳብ የተጠነሰሰው።
László József Biro ሃሳቡን ለኬሚስትሪ ባለሙያ ወንድሙ ለሆነው György አማከረው። ከዛም ሁለቱ በቅንጅት ባደረጉት ተደጋጋሚ ጥረት፣ ዝልግልግ ቀለም እና ትንሽዬ የብረት ብይ በመጠቀም የመጀመሪያውን እስክሪፕቶ ሰሩ።
ስራቸውንም ለ Budapest International Fair በ1931 አቅርበው በ1938 ፓተንት አገኙ።
አለመታደል ሆኖ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በመቀስቀሱ እነዚህ ሁለት ወንድማማቾች ወደ አርጀንቲና ተሰደዱ። በአርጀንቲናም በአንድ አነስተኛ ጋራጅ ውስጥ የራሳቸውን ካምፓኒ አቋቋሙ።
መጀመሪያ ላይ ምርታቸው ውድ ስለነበር ስኬታማ መሆን አልቻሉም ነበር። በኋላም ግን ከ British Air Force ጋር ውል በመዋዋላቸው ዝናና እውቅና ማግኘት ቻሉ። በ1943የፈጠራ ዕውቅናቸውን Eversharp Faber ለተባለ የአሜሪካ ካምፓኒ በ $2 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ላይሰንስ ሰጡ።
በ 1950 ዓ.ም. Marcel Bich የማምረት መብቱን አገኘና ከማስታወቂያ ባለሙያዎች በተሰጠው ምክረ ሃሳብ መሠረት Bich ከሚለው ስሙ ላይ ኤችን በማስወገድ Bic የሚለውን የንድ ምልክቱ በማድረግ ማምረት ጀመረ።እናም በየቀኑ ከ20 ሚሊዮን በላይ የቢክ እስክሪፕቶዎች በዓለም ዙሪያ መሸጥ ጀመሩ። በ1953 ብቻ ከ100 ቢሊዮን በላይ እስክሪፕቶ በመመረቱ ቢክን በብዛት የተሸጠ የምንጊዜም ምርጥ እስክሪፕቶ ክብር አጎናጽፎታል።
እናንተዬ...እኔን የገረመኝ ነገር እስክሪፕቶን የፈጠረው ሃንጋሪያዊ ሰውዬ ስም ቢሮ ሲባል...እስክሪፕቶ በትግርኛ ቋንቋ ስሙ ቢሮ ይባላል.....አይገርምም?
አያት ከልጅ ልጃቸው ጋር ቁጭ ብለው እያወጉ ሳለ እርግብ መጥታ የሳሎን መስኮት ላይ ታርፋለች...እያትም ወደ እርግቧ እየጠቆሙ...
"ልጄ እቺ ምንድነች...?" ይሉታል
እሱም " እርግብ " ሲል ይመልሳል
" እቺ ምንድነች? " ደግመው
" እርግብ አብዬ "
" እቺ ምንድነች? " ለሶስተኛ ግዜ አሉት
" እርግብ አልኩኝኮ አብዬ " በመሰላቸት ሥሜት
" እቺ ምንድነች " ለአራተኛ ግዜ
" እንዴ አያቴ ምነው እርግብ እያልኩህ ሥለምን ደጋግማህ ትጠይቀኛለህ...? " ይላል የልጃቸው ልጅ በመሰላቸትና በቁጣ ሥሜት...
እሳቸውም ወደጓዳ ገቡና አንድ ማስታወሻ ይዘው ወጡ ከዛም አንድ ገጽ ላይ ከፍተው እንካ አንብባትማ ብለው ሰጡት...
እሱም ማንበብ ሲጀምር እሱ የሶስት አመት ልጅ ሳለ አያቱን የጠቀያቸውን ጥያቄ አስተዋለ...
" አያቴ እቺ ምንድን ናት? "
" እርግብ "
" አያቴ እቺ ምንድናት? እየሳቀ "
" እርግብ "
፧
፧
፧
እያለ ሲቆጥር እሱ ሃያ አምስት(25) ግዜ ጠይቋቸው ነበር እሳቸውም አለመሰልቸት ሃያ አምስት ግዜ መልሰውለት ነበር...እሄንን ሲያነብ አይኑ እምባ አቅርሮ ወደ አያቱ ቀና አለ ።
፧
እሳቸውም እንዲህ አሉት
" እኔ ያንን ያህል ግዜ ሥትጠይቀኝ ያለመሰልቸት መልሼልህ ነበር ከዛም በላይ ብትጠይቀኝ ልመልስልህ ዝግጁ ነበርኩ አንተ ግን ገና በአራት(4) ግዜ ጥየቃዬ መሰላቸትህ ለምን ነው ልጄ..? አሉት
ምንም ሳይናገር እንባው እየፈሰሰ እግራቸው ላይ ወደቀ እሳቸውም ቀና አርገው አቀፉት ።
፧
❇️ እኛ ልጆች ሳለን ጥያቄዎቻችንን ፣ ፍላጎቶቻችንን ፣ ለቅሶአችንን የታገሱንን ሰዎች እኛም ሰው ስንሆን ልንታገሳቸው እንጂ ልንበሳጭና ልንሰላችባቸው አይገባም ። እኛ ማልቀሳችንን ሳይሆን ከለቅሶአችን ጀርባ ያለውን ምክንያት ለማወቅ የተጉትን የኛነታችን ምክንያቶች ልንሰለቻቸው አይገባም ።
፧
ጥያቄቸውን ሳይሆን ከጥያቄቸው ጀርባ ያለውን ነገር ፣ ቁጣቸውን ሳይሆን በቁጣቸው ውስጥ ያለውን ቀናነት እና መልካምነት ለማንበብ እና ለመረዳት ግዜ እንውሰድ እነሱ ሥላሉ ነውና እኛም የኖርነው እነሱም ናቸውና እንደሰው እንቆም ዘንድ ከሰውነት ተራ የወጡት ። ሁሌም እኛን እኛ ያደረጉንን ክብር እና ፍቅር እንስጣቸው አንሰላች ።
✍️ከማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኛ
ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት
🙏 ቴክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድርጉ፡ https://vm.tiktok.com/ZM6a5oBDe/
join and follow our channel
👉 Share Share Share 👈
https://t.me/+TCPWUsY-p8t5rBTt
Repost from N/a
🔥5M coin al tokkoti argadhaa❗️❗️
Dollartti degarati baafadhaa ammuma coin hojjettan hunda👇
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
