Abrsh News አብርሽ ኒውስ🌎
前往频道在 Telegram
Creator @Futurecryptoholder @habesha_second Buy Ads: https://telega.io/c/Habesha_Cryptoo
显示更多📈 Telegram 频道 Abrsh News አብርሽ ኒውስ🌎 的分析概览
频道 Abrsh News አብርሽ ኒውስ🌎 (@habesha_cryptoo) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 24 718 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 4 959,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 352 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 24 718 名订阅者。
根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -37,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.70% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 443 次浏览,首日通常累积 172 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 3。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Creator @Futurecryptoholder
@habesha_second
Buy Ads: https://telega.io/c/Habesha_Cryptoo”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
24 718
订阅者
-3724 小时
-2677 天
-1 18230 天
帖子存档
24 730
📌 ቦሌ ቡልቡላ
👉ሱቅ ከ 12 ካሬ ጀምሮ ጠቅላላ ዋጋ
💥2,958,000 ብር ወይም
ቅድመ ክፍያ 15% =522,000ብር
💥አፓርትመንት
🏢115ካሬ ባለ2 መኝታ=13.2ሚሊዮን ብር
👉15%ቅድመ ክፍያ =1,983,750 ብር
🏢130ካሬ ባለ2 መኝታ=14.9ሚሊዮን ብር
👉15%ቅድመ ክፍያ =2,242,500 ብር
🏢155ካሬ ባለ3 መኝታ17.8ሚሊዮን ብር
👉15%ቅድመ ክፍያ =2,673,750 ብር
💥 ቀሪዉ በ14 ዙር ረጅም ጊዜ አከፋፈል ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
💥Building facilities
✅የከርሰ ምድር ውሃ
✅ Hotel Standard ጂም እና ስፖ
✅Back up Generator
✅CCTV - Camera
✅ 2 Escalator
✅ 8 ዘመናዊ ሊፍቶች
✅ 4 ቤዝመንት Smart Parking ከ ኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጂንግ ቦታ ጋር
✅ ላይብረሪ
✅ የልጆች መጫወቻ
☎️ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251937341286
+251714558361
📲👇በ WhatsApp ማግኘት ከፈለጉ
https://wa.me/251937341286
📲Channel:
https://t.me/Jenboro_RealEstateSales
📲Telegram : @AbrhamRealEstateConsultant
24 730
የአሜሪካ ቢ-52 (B-52) ወታደራዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በካሊፎርኒያ ተከሰከሰ
ሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የአሜሪካ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ግዙፍ የቢ-52 (B-52) የረጅም ርቀት ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በካሊፎርኒያ ከሚገኘው ኤድዋርድስ አየር ኃይል ጦር ሰፈር ለመነሳት በሞከረበት ወቅት ተከስክሷል።
በአደጋው የደረሰው የሰው ሕይወት ጉዳትም ሆነ የአደጋው መንስኤ እስካሁን በይፋ ያልታወቀ ሲሆን፣ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በስፍራው ተሰማርተው ክትትል እያደረጉ ይገኛሉ።
እያንዳንዳቸው 110 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡትና የኑክሌር መሣሪያዎችን ጭምር የመሸከም አቅም ያላቸው እነዚህ አውሮፕላኖች ለአሜሪካ አየር ኃይል ስትራቴጂካዊ የጦር መሣሪያዎች መሆናቸው ይታወቃል።
24 730
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ሰኔ 8/2018 (ገበያ ሚዲያ) ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር ፋና ከቤተሰቦቹ አገኘሁት ያለው መረጃ ያመላክታል፡፡
ገበያ ሚዲያ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡
24 730
+1
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል።
አደጋው የደረሰው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ነው።
ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2018/ዓ.ም ማለዳ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ አውቶቡስ በተለምዶ ሐረጎ እየተባለ በሚጠራው መንገድ ላይ በደረሠበት አደጋ እስካሁን የ28 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በርካቶች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባተቸዋል።
የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በግምት 100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ገብቶ አደጋው ደርሷል።በሕይወት የተረፉትን ወደ ሕክምና ቦታ ለማድረስ አሁንም ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የገለጸው ፖሊስ የአደጋውን ምክንያት በመጣራት ላይ ይገኛል ብሏል።
ምንጭ :- የአሚኮ
24 730
«እግዚአብሔር ቀን አለው» ከሚል የአመታት ተስፋ በኋላ «እግዚአብሔር ይመስገን» የምልበትን ቀን መጣ። አቦ ደስታዬ ደስ የሚላችሁ ደስ ይበላችሁ። ከዚህ በኋላ ተስፋ፣ ፀጋ እና ስኬት እንጂ ሌላስ ምን አለ?።
ሁሉም ነገር ደህና መሆን ይጀምራል እኛ ደህና መሆን ስንጀምር°°😇24 730
መዝሙር 22
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም!።
በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ።
በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ 🙏🏽
24 730
ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ላለማምረት ከአሜሪካ ጋር ከስምምነት ላይ ደረሰች!
ኢራን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የረቂቅ ስምምነት መሠረት የኑክሌር መሣሪያዎችን ላለማምረትም ኾነ ላለመታጠቅ መስማማቷን አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ገልጸዋል።
ቴህራን በረቂቅ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠችው ስምምነት ማንኛውንም ዓይነት የኑክሌር መሣሪያ ከማምረት እና ከማግኘት ሙሉ በሙሉ ትቆጠባለች።።
ስማቸው ያልተጠቀሰ አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ይኸው ከአሜሪካ ጋር የተደረገው የረቂቅ ስምምነት ሂደት መቋጫ ማግኘቱን ለሮይተርስ አረጋግጠዋል።
24 730
ነገ ሰኔ 7 ቀን የጥገና ሥራ የሚከናወንባቸውና የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች
🕐 ከጠዋቱ 2፡00 – 8፡30
አፍንጮ በር መስጊድ፣ ደጃች ውቤ፣ ጊዮርጊስ እሳት አደጋ፣ ችሎት አደባባይ፣ ዘበኛ ሰፈር እና ሾላ፣ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ፣ ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ እና ራስ ደስታ አካባቢ፣አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ እና አካባቢያቸው።
🕐 ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30
ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጉራጌ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር እና ካፍ ነዳጅ ማደያ ጀርባ፣ሀግቤስ አራት መንታ፣ ጎጃም በረንዳ ጫፍ፣ ጅንአድ፣ አበበች ጎበና እና ቄጤማ ተራ
፣ፓስተር አደባባይ፣ አቤት ሆስፒታል፣ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ፣ ዳትሰን ሰፈር፣ ሰን ሆቴል፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ፣ አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ እና አካባቢያቸው።
🕐 ከጠዋቱ 3፡00 – 9፡30
በከፊል እና አከባቢው፦ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር (በከፊል)፣ ቶልቻ፣ ሰንጎታ እና ገፋርሳ ሰብስቴሽን
በአዳማ፦ አዳማ ሆስፒታል፣ ፖስታ ቤት አካባቢ፣ ሁሩታ ከተማ፣ ሰኞ ገብያ እና አካባቢያቸው።
🕐 ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30
በመቀሌ፦ ኢትዮ-ሸዊት ብረት ስራ እና አካባቢዎቻቸው።
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አገልግሎት
24 730
ሰበር-መረጃ‼️
የኢራን ሰላም ስምምነት ነገ ይፈረማል - ትራምፕ።
ስምምነቱ እንደተፈረመ የሆርሙዝ ስርጥ ወዲያውኒ ሙሉ ለሙሉ ይከፈታል ብለዋል።
ነገሮች ሲረጋጉ አሜሪካ ወደ ኢራን ገብታ ለኑክሌር የበለፀገውን የዩራኒየም አቧራ እንወስዳለን ብለዋል።
ከኢራን ጋር አሁን ላይ የተሻለ ግንኙነት አለን ያሉ ሲሆን ከመሬት በታች ምሽግ ደርማሽ ቦንብ በመጣል የሚታወቀውን የአሜሪካ B-2 የጦር አውሮፕላን አመስግነዋል።
ነገ የኢራን እና የአሜሪካ አመራሮች በመይነመረብ ስብሰባ ያደርጋሉ፣ፊርማው ኤሌክትሮኒካሊ ይፈረማል።
ኢራን አልስማማም ካለች ይህን እድል መቼም እንደማታገኘው አስጠንቅቀዋል።
24 730
ይህን ግዙፍ ሀብት በ100 ዓመት ዕድሜ ውስጥ አውድሞ ለመጨረስ በቀን 59.5 ሚሊዮን ዶላር፣ ወይም በየሰዓቱ 2.48 ሚሊዮን ዶላር፣ አልያም በየደቂቃው 41,360 ዶላር ማውጣት ይጠይቃል።
በሌላ ስሌት፣ በቀን አንድ ሚሊዮን ዶላር እንኳ ቢወጣ ሀብቱ ለ3,000 ዓመታት ይዘልቃል።
በተጨማሪም ይህ ገንዘብ በዓለም ላይ ላለ እያንዳንዱ ሰው ቢከፋፈል እያንዳንዳችን 132 ዶላር መድረስ ይችላል።
24 730
ታሪካዊ ክስተት፡ ኢሎን ማስክ የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር (Trillionaire) ሆነ!
ይህ ሰው በቃ ሊቆም አልቻለም!
የቴስላ እና ስፔስ ኤክስ ባለቤት የሆነው ቢሊየነሩ ኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊየን ዶላር በማለፍ በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር መሆን መቻሉ ተሰማ።
ይህ ሊሆን የቻለው የጠፈር ምርምር ኩባንያው SpaceX ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አክሲዮን ገበያ (IPO) በይፋ መግባቱን ተከትሎ የኩባንያው የአክሲዮን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመናሩ ነው። ይህም የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ከ2 ትሪሊየን ዶላር በላይ አድርሶታል።
ስፔስ ኤክስ "SPCX" በሚል መለያ ስም ወደ አክሲዮን ገበያ የገባ ሲሆን፥ የቀረበው የአክሲዮን ፍላጎት ከተጠበቀው በላይ እስከ 3 እጥፍ በመጨመሩ በታሪክ ትልቁ የገበያ መግቢያ (IPO) መሆን ችሏል።
ኢሎን ማስክ በኩባንያው ውስጥ ያለው የ38% ድርሻ ብቻ አሁን ላይ 800 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን፥ ይህ ስኬት ከቴስላ ካለው ሀብት ጋር ሲደመር የፎርብስ መጽሔት ማስክን የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር አድርጎ እንዲመዘግበው አስችሎታል።
ኢሎን ማስክ ኩባንያው ወደ አክሲዮን ገበያ የገባው ለቀጣይ ትልልቅ ፕሮጀክቶች የሚሆን የፋይናንስ አቅም ለመገንባት መሆኑን ገልጿል።
ከነዚህም መካከል የስታርሊንክ የሳተላይት ኢንተርኔት አውታረ መረብን በከፍተኛ ደረጃ ማስፋፋት፣ በጠፈር ላይ የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ዳታ ማዕከላትን መገንባት እና በወደፊት የጠፈር ቴክኖሎጂዎች ላይ በሰፊው ኢንቨስት ማድረግ ይገኙበታል።
Via The National
24 730
በፌስቡክ እና በሌሎች የሜታ (Meta) አገልግሎቶች ላይ መስተጓጎል አጋጠመ!
ዛሬ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. (June 12, 2026) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የፌስቡክ፣ የኢንስታግራም እና የሜሴንጀር ተጠቃሚዎች ከፍተኛ የአገልግሎት መቋረጥ እያጋጠማቸው መሆኑን ሪፖርት እያደረጉ ይገኛሉ።
ምን ተከሰተ?
ብዙሃኑ ተጠቃሚዎች ከበይነ-መረብ አካውንቶቻቸው በራሱ ጊዜ Log out እየሆኑባቸው ሲሆን፥ ተመልሰው ለመግባት በሚሞክሩበት ወቅትም የሚከተሉትን የስህተት መልዕክቶች እያዩ መሆናቸውን ገልጸዋል፦
- Something went wrong” የሆነ የተሳሳተ ነገር ተከስቷል) *Query error” (የጥያቄ ስህተት) ከተለመደው የፌስቡክ መተግበሪያ በተጨማሪ የ Messenger እና የInstagram አገልግሎቶችም ተመሳሳይ እክል እንደገጠማቸው ታውቋል።
ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ችግሩ ከእርስዎ ስልክ ወይም የኢንተርኔት ግንኙነት ጋር የተያያዘ ሳይሆን ከራሱ ከሜታ (Meta) ሰርቨር የመነጨ በመሆኑ፦
1. አይደናገጡ፦አካውንቴ ተጠለፈ (Hack ተደረገ) ብለው እንዳይሰጉ።
2. ይጠብቁ፦የሜታ የቴክኒክ ባለሙያዎች ችግሩን ቀርፈው አገልግሎቱን ወደ ነበረበት እስኪመልሱ ድረስ በትዕግስት መጠበቅ ብልህነት ነው።
Viaጉርሻ Page
24 730
ጥቃቱ ተሰርዟል-ትሬምፕ‼️
👉ኢራን ወደ ስምምነት መጥታለች ብለዋል።ትራምፕ በዛሬው ዕለት ኢራን ላይ ሊፈፀም የነበረውን ከባድ ጥቃት መሰረዛቸውን አስታወቁ። በድርድሩ የመጨረሻ ነጥቦች ላይ መላው የአረብ ሀገራትን ጨምሮ በሁሉም አካላት ተቀባይነት አግኝተዋል ያሉ ሲሆን ከኢራን ጋር የሚደረገው የስምምነት መፈረሚያ ጊዜ እና ቦታ በቅርቡ ይፋ ይሆናል' ብለዋል። ስምምነቱ እስከሚፈረም በኢራን ላይ የተጣለው የባህር ላይ እገዳ ይቀጥላል ብለዋል።
24 730
ብዙ ጊዜ በህይወታችን ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር የምንቆጠበው ውድቀትን ፈርተን አይደለም፥ ይልቁንም አሮጌውና የለመድነው መጥፎ ህይወት ስለሚመቸን ነው (Comfortable ስለሆነልን) ነው። አዕምሯችን ሁልጊዜ ከማይታወቅ አዲስ ስኬት ይልቅ፣ የሚታወቅና የለመደውን አሮጌ ስቃይ ይመርጣል። በህይወት ተሞክሮ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚመጣው፣ ይህንን የለመድነውን የደህንነት ስሜት ጥሰን ስንወጣና አዳዲስ ፈተናዎችን ስንጋፈጥ ብቻ ነው።
24 730
ሰበር ዜና‼️
ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳይል ተኮሰች።
እስራኤል ኢራን ለምትፈፅመው የሚሳኤል ጥቃት ዝግጁ ነኝ ማለቷን RT ዘግቧል። ሰሜናዊ የእስራኤል ግዛት በኢራን ሚሳይል ኢላማ ተደርጓል።
24 730
የህይወት ወርቃማ ህግ:- መቀየር ባልቻልከው ነገር አትበሳጭ ነገሩን እንዳለ ተቀበለው።
የአየሩን ሁኔታ ለመቀየር አንሞክርም ነገርግን በቀላሉ እንዳየሩ ሁኔታ እንለብሳለን።
ምርጡ ወንድ 🕴
➱ ዘወትር ሌሊት 11:30 ይነሳል
➱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋል
➱ አልጋውን ያነጥፋል
➱ ቤቱን ያፀዳል
➱ በትጋት ይሰራል
➱ አልኮል ንክች አያደርግም
➱ ከኩሽና አይጠፋም
➱ በየቀኑ ይጸልያል
➱ ያነባል
➱ ምሽት 9:00 አልጋው ላይ ያርፋል
ጥያቄ:- እንደዚህ ያለ ምርጥ ወንድ የት ነው የሚገኘው?
መልስ:- ማረሚያ ቤት😁
24 730
+1
“ኢትዮጽያ ደሀ ሀገር ነች” ኤለን መስክ!
ኤለን መስክ ስለ ኢትዮጵያ ያጋራው ነገር በዚህ ሰአት ላይ በጣም መነጋገሪያ ሆኗል። 1 ፖስት ላይ ሼር ያደረገው ኤለን መስክ ኢትዮጵያም ድሃ ሀገር ነች። ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃ የሚያደርግ ቢሆን ኢትዮጵያ ሀብታም መሆን ነበረባት፤ ነገር ግን በጣም ድሃ ሀገር ነች። እንደዚሁም ደግሞ ቬትናም በፈረንሳይ ተገዝታለች፤ ነገር ግን አሁን ላይ ሀብታም ሀገር ነች። ስለዚህ ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃም ሀብታምም አያደርግም። እንደዚህ አይነት ነንሴንስ ነገር መቆም አለበት የሚለውን ፖስት ያጋራው ኤለን መስክ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
