ch
Feedback
Ethio Hacker X

Ethio Hacker X

前往频道在 Telegram

🔰 We Learn This Channel :- 🌀 ➖ Ethical Hacking 🌀 ➖ Bug-Hunting 🌀 ➖ Offensive & Deffensive 🌀 ➖ And Other ... Group 👉 @EthioHackerXCommunity Supporter 👉 @ethiohackerx_supporter Subscribe 👉 www.youtube.com/@ethiohackerx

显示更多
1 294
订阅者
+824 小时
+247
+6730
帖子存档
በስልክ ሀኪንግ መማር ትፈልጋላችሁ ? ሰላም ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ am yotor ይህ ቅስቀሳ ያው ለሀለተኛ ጊዜ ነው እና በስልክ ብቻ web hacking መማር ምትፈልጉ ከሆነ ትልቅ እድል አለ
በስልክ ሀኪንግ መማር ትፈልጋላችሁ ? ሰላም ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ am yotor ይህ ቅስቀሳ ያው ለሀለተኛ ጊዜ ነው እና በስልክ ብቻ web hacking መማር ምትፈልጉ ከሆነ ትልቅ እድል አለ በፍታችን ማነትም ነገ እሁድ 24/12/2018 የሚጀመር ትምህርት አለ ሙሉ ለ ሙሉ online የሆነ ነፃ ትምህርት ነው እናም እስከ ጳጉሜ ድረስ ሚቆይ ስለሆነ መማር ምትፈልጉ በውስጥ አሳውቁኝ እናም ይሄንን ማደርገው በሉዋላ ተጠያቂ እንዳልሆን ነው የሚያዳላ ውድድር ነው ለስልክ ላላቸው አያስብ ምናምን ነገር እንዳልባል ነው እድሉን ተተቀሙበት መልካ ቀን Written by kidus ( founder ) Tg : @yotorsecurity_support #yotorsecurity #yotor_phone_hacking_course @yotorsecurity

+4
top 5 hacking books #books #hacking #EHX

ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je Contact Support: @ethiohackerx_supporter / 0967453624 @Yotorsecurity_support / 0942
ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je Contact Support: @ethiohackerx_supporter / 0967453624 @Yotorsecurity_support / 0942881964

✨ Today’s Ethical Hacking quizzes have concluded. Thank you for participating. Wishing you a good Day, Hackers! @EthioHackerX
✨ Today’s Ethical Hacking quizzes have concluded. Thank you for participating. Wishing you a good Day, Hackers! @EthioHackerX

What does OWASP stand for?
Anonymous voting

What is using a hacked system to target hidden internal devices called?
Anonymous voting

What is systematically trying every password combination called?
Anonymous voting

Which protocol encrypts remote command-line communication?
Anonymous voting

Which malware encrypts files and demands money for decryption?
Anonymous voting

Which attack injects malicious queries into database input fields?
Anonymous voting

What decoy system is deployed to attract and analyze hackers?
Anonymous voting

What type of attack floods a target with traffic to take it offline?
Anonymous voting

Which tool is primarily used for network port scanning?
Anonymous voting

Which phase involves gathering target info without direct system interaction?
Anonymous voting

Which phase involves gathering target info without direct system interaction?
Anonymous voting

🔐 Basic Ethical Hacking Quizzes are starting now! Test your knowledge and level up your skills. @EthioHackerX
🔐 Basic Ethical Hacking Quizzes are starting now! Test your knowledge and level up your skills. @EthioHackerX

ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je Contact Support: @ethiohackerx_supporter / 0967453624 @Yotorsecurity_support / 0942
+2
ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je Contact Support: @ethiohackerx_supporter / 0967453624 @Yotorsecurity_support / 0942881964

Spoofing — የማስመሰል ጥቃት Spoofing ማለት አንድ ሰው ወይም የሳይበር ወንጀለኛ ራሱን እንደ ሌላ ታማኝ ሰው፣ ድርጅት፣ መሳሪያ ወይም የኔትወርክ አድራሻ በማስመሰል ሌላ ሰውን ለማታለል የ
Spoofing — የማስመሰል ጥቃት Spoofing ማለት አንድ ሰው ወይም የሳይበር ወንጀለኛ ራሱን እንደ ሌላ ታማኝ ሰው፣ ድርጅት፣ መሳሪያ ወይም የኔትወርክ አድራሻ በማስመሰል ሌላ ሰውን ለማታለል የሚደረግ የሳይበር ጥቃት ነው። ዋና ዓላማው ተጎጂው የሚያምነውን ማንነት በመስረቅ መረጃ ማግኘት፣ ገንዘብ ማጭበርበር ወይም ወደ ሲስተም ያለፈቃድ መግባት ሊሆን ይችላል። የSpoofing ዓይነቶች Email Spoofing — ኢሜይሉ ከታመነ ሰው ወይም ድርጅት እንደመጣ በማስመሰል ሰውን ማታለል። IP Spoofing — የኮምፒውተር ወይም የኔትወርክ IP አድራሻን በማስመሰል ምንጩን ለመደበቅ መሞከር። Website Spoofing — እውነተኛ ድረ-ገጽን የሚመስል ሐሰተኛ ድረ-ገጽ በመፍጠር ሰዎችን ማታለል። Caller ID Spoofing — በስልክ ላይ የሚታየውን የደዋዩን ቁጥር እንደሌላ ቁጥር ማሳየት። DNS Spoofing — የድረ-ገጽ አድራሻ ጥያቄን በማታለል ተጠቃሚውን ወደ የተሳሳተ ወይም ሐሰተኛ ድረ-ገጽ ማዘዋወር። በአጭሩ፦ Spoofing ማለት “እኔ ሌላ ሰው/ሌላ ሲስተም ነኝ” ብሎ በማስመሰል ሰውን ማታለል ነው። @EthioHackerX @EthioHackerX

+4
Top 5 Hacking Books

🎭 የETYST Ethical Hacking Course በ 6ኛው ዙር በይፋ ተመልሷል ⚜ የኮርሱ ይዘቶች፦ ✔️ Introduction to Ethical Hacking ✔️ Linux for Hackers ✔️ P
🎭 የETYST Ethical Hacking Course በ 6ኛው ዙር በይፋ ተመልሷል የኮርሱ ይዘቶች፦ ✔️ Introduction to Ethical Hacking ✔️ Linux for Hackers ✔️ Programming for Hackers ✔️ Networking Fundamentals for Hackers ✔️ Advanced Network Security ✔️ System Security & Exploitation Techniques ✔️ Cryptography ✔️ Wireless Network Hacking ✔️ Social Engineering ✔️ Social Media Security ✔️ Bug Bounty & Vulnerability Research ✔️ CTF Skills & Exploit Development 📃 WITH Certificate 🔺 ኮርሱ በሳምንት 3 ቀን ሰኞ እሮብ እና አርብ 🔺 ኮርሱ ማታ ማታ ለሁለት ሰዓት ይሰጣል 🔺 ኮርሱ የሚፈጀው ለ3 ወር ያህል ነው 🔻 ኮርሱ የሚሰጠው ኦንላይን ላይ በ Google Meet, Google Class Room እና Telegram ነው 🔻 አጠቃላይ ክፍያው ለ 3 ወር 3000 ብር 🔻 የ1.5 ወር ቅድመ ክፍያ 1500 ብር 🔻 የምዝገባ ቀን ከነሐሴ 15 - ነሐሴ 30 ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je Contact Support: @ethiohackerx_supporter / 0967453624 @Yotorsecurity_support / 0942881964