MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 504 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 800,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 041 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 504 名订阅者。
根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -171,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 504
订阅者
-224 小时
-317 天
-17130 天
帖子存档
16 504
+1
Graph - Dex Duo Airdrop አልቆል 👀👀
እስከ December 9 verify እናረጋለን ብለዋል ከዛም ሚያሳውቁን ይሆናል 👀👀
ብዙም እምነት የለኝም እዚ Airdrop ላይ ባለፈው እንዳልኳቹ 😞😞
እውነት ከሆነ ግን 1 - 30,000 leaderboard ውስጥ ለገቡ ሰዎች ለያንዳንዳቸው $300 ይሰጣሉ 🤑🤑🤑
እሲ ያሳካልን ለሰራን ሰዎች ⚡️⚡️
16 504
ቀልዱ ቀልድ ነው ጀመዓው 😂😂
እንደምታቁት Crypto Trading መማር ከጀመርኩ 1 ወር ሊሞላኝ ነው 🗓🗓
በዚ ጊዜ ውስጥ የተወሰኑ ነገሮችን ለማወቅ ችያለው ግን ገና ብዙ ይቀሰኛል ✨✨
ግን ደሞ እንደምንማማር ቃል በገባሁት መሰረት ሚጠቅማቹ ከሆነ በሚል ከማያቸው ሶርሶች compile እያረኩ 1 EBOOK እያዘጋጀሁ ነው 😉😉
Practical አልሞከርኩባቸውም ግን ብዙወቹን የሚያወሳስላቸውን ወደ አንድ አምጥቼ ስለሆነ : ብዙ ከመማር እና በ Experience ከተደገፈ በጣም ይጠቅማቹሀል 🔥🔥
ለዛ ስጨርስ ወደ PDF ቀይሬ ለቅላቹሀለው ደሞ በነፃ ነው 😂😂
በቻልነው አቅም ያወቅነውን እያሳወቅን አብረን ለማደግ እንጥራለን 💪💪
NB: የትኛውም Trading high Risk አለው ግን በደንብ መማር, Experienceን ማዳበር, ጊዜ መስጠት እና በራስ ላይ እና ፈጣሪ ላይ እምነት መኖር ይጠይቃል ባይ ነኝጀመዓውን ይጠቅመዋል ይሄን ብትለቅ እንዲ ብናረግ የምትሉት ሀሳብ ካለ @mosbreezy ላይ አውሩኝ 🙂🙂
16 504
🚀 Investors BNB በቅርቡ $1000 ይደርሳል የሚል ግምት አስቀምጠዋል
Binance Coin (BNB) የምን ጊዜም ከፍተኛ ዋጋ $775 አስመዝግቧል ::
✅ ባለፋት 2 ሳምንታት ብቻ BNB has increased by 25% .
ቀጣይ የ TON ከፍታ ይመስለኛል 🤑🤑
16 504
Doctor X $DRX ⏰ Mining Ends Tomorrow at 10:00 UTC! 📣📣
ያው ሊስቲንጉም DECEMBER ላይ እንደሆነ ተናግረዋል ግን ትክክለኛ ቀኑን አልተናገሩም 😞
ጥሩ ነገር እንጠብቃለን 😉
16 504
ይሄን Project ታምኑበታላቹ ⁉️
አዎ 👍
በፍፁም 🔥
እኔ ግን ምኑም አውነት መስሎ እየታየኝ አይደለም መሞከር አይከፋም በሚል እንጂ 👀👀
ቁልፍ ማግኘት ለከበዳቹ ለ 3 ሰው መላኪ ከተቻለ ልክላቹሀለው 🙂
16 504
+2
ጀመዓው 👍
የምር ይሄ ነገር ለሁለተኛ ጊዜ ለመሞከር 5 TON withdraw አርጌ ሰርቶልኛል 🤑🤑
በላፈውም እንደምታቁት 10 TRX withdraw አርጌ ገብቶልኝ ነበር 🤑🤑
እና አላመንኩበትም ያልኩትን በግድ እያሳመነኝ ነው 😂😂 በእርግጥ የ USDT ገዳይ እንደበፊቱ በይሆነም አሁንም ጥርጣሬ አለኝ 🥸🥸
ብቻ 30 ቀን ነው የቀረው USDT withdraw ለማረገ
አስቡት እንደ TRX እና TON የሰራነውን USDT ማውጣት ከቻልን እስካሁን ከሰራናቸው Airdrop በተሻለ ምናገኝበት ይሆናል 🤑🤑
ለዛ እስካሁን ያልጀመራቹ እንዳይቆጫቹ ጀምሩት
ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/TronKeeper
NB: አሁን ላይ ጥርጣሬዬ ቀንሷል እንጂ ሙሉ ለሙሉ አላመንኩምየ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም 😂
16 504
ዛሬ ከተወሰኑ ሰዓታት በኋላ List ይደረጋል 📣📣
ONUS Exchange Claim ያረጋቹ Trade ለማረግ እንዲመች ከ Wallet ወደ Spot ቀይሩት 📈📈
ብዙ ባንጠብቅም ለ information ያህል ነው 😉😉
16 504
Repost from Naola store 🛍️
✅ሰላም
ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ ምታቁት ❔
ማለትም በፈረንጆቹ ከ 2016-2023 ያሉ ወይም በዛ አመተምህረት የተከፈቱ ግሩፖች አሁን ተፈላጊነት አላቸው
እና እኔም ባልኳቹህ አመት ላይ የተከፈቱ ግሩፕ ያላችሁ ማለትም
✍️2023 (First 5 months)
✍️2022
✍️2021
✍️2020
✍️2016-2019
ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ ከታች በማስቀምጠው አካውንት በማምጣት መሸጥ ትችላላችሁ
ለመሸጥ ➡️@Naolasell☑️
⛈እኔ የግሩፑ የተከፈተበት አመት እንጂ የMember ብዛት ሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም
⛈Members ብዛት 0 ቢሆንም ይፈለጋል
⛈Chat ቢያንስ 10 በላይ ሊኖረው ይገባል (የድሮ)
ለመሸጥ ➡️@naolasell ☑️
16 504
ጀመዓው ስለዚህ project የራሳቹን research ስሩ እኔ መሞከር አይከፋም በሚለው እንጂ በሸዙም እምነት የለኝም
ሌላው ማወቅ ያለባቹ ነገር
✔️ withdraw ማረግ ብትችሉም February 2 ላይ Trade ማረግ ምችሉት እንጂ አሁን አይደለም
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
