MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 543 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 876,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 017 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 543 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -156,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 543
订阅者
-624 小时
-297 天
-15630 天
帖子存档
16 547
ጀመዓው 📣
አዲስ የመጣ Airdrop ነው 👀👀 እውነት ማይመስሉ ነገሮች አሉት ግን መሞከር አይከፋም 😉😉
✔️ Early Withdraw ማረግ ይቻላል
✔️ Early Listing Price አውጥተውለታል
✔️ Early Pre-Market ተጀምሯል
✔️ Well Develop የሆነ website አላቸው
Early Early Early .. 😂😂 እና ይሄ ነገር እንደ Red Flag ሆነብኝ 🚩🚩
መጀመር ምፈልጉ 🔽🔽
https://t.me/FinchAirdrop
ኋላይ እውነት ሆነ ከሚቆጭ መሞከር አከፋም 🤑🤑
16 547
ጀመዓው Bybit በድጋሚ አዲስ Promotion ይዞ መቷል
✔️ Bybit Master Card አሁን አውጥታቹሽ ማንኛውንም ነገር እሱን Card ተጠቅማቹ በ 14 ቀን ውስጥ Transaction (ክፍያ) ከፈፀማቹ $20 Dollar ሽልማት አዘጋጅተዋል
✔️ ያወጣቹም ካላቹ አዲስም ምታወጡ ካላቹ $100 ካርዱ ላይ top up ካረጋቹ $10 ሽልማት እንዲሁም ክፍያ ስፈፅሙ 2% የከፈላቹትን ክፍያ ተመላሽ ይደረጋል
እና ምን ትጠብቃላቹ Master Card በነፃ በ 5 ደቂቃ ውስጥ ውሰዱ 14 ቀን ሳይሞላ እቃ አዛቹ Cardun ለክፍያ በመጠቀም ሽልማት ይውሰዱ 📣📣
Master Card በነፃ በ 5 ደቂቃ ውስጥ ለማውጣት 🔽🔽
https://www.bybit.com/fiat/cards
NB: ካወጣቹ 14 ቀን ውስጥ ካርዱን ተጠቅማቹ ምንም አይነት ክፍያ ካልፈፀማቹ $20 አታገኙም እንዲሁም በምገዙት እቃላይ ሁሌም 2% ተመላሽ እንዲኖ ከፈለጉ እና ተጨማሪ $10 ለማግኘት በ 14 ቀን ውስጥ $100 deposit ማረግ አለባቹ (ግዴታ አይደለም)
16 547
▶️ Lucky match
በ ፈረጆቹ አቆጣጠር 2013 በሚተላለፍ የ ESPN Sport Channel ላይ በምስሉላይ በምታዩት መልኩ አንድ ተማሪ "HI MOM SEND" የሚል ሳይን ከነ BAR Code አሳይቶ ነበር 👀👀
በሰዓቱም Channeሉን የሚመለከቱ አንዳንድ ሰዎች ወደ 22 የሚደርስ BTC ልከውለት ነበር 🤑🤑
አሁን ስንት worth እንደሚያረግ አስቡት 💵💵
ሂወት እንግዲህ እንዲ ናት 😂😂
In 2013, during a broadcast on the sports channel ESPN, a student appeared on camera holding a sign that read, "Hi Mom, send Bitcoin."
Viewers sent him over 22 BTC, which are worth $2 million today.
16 547
የ MT Family ሆናቹ እስካሁን OKX Exchange ማትጠቀሙ ካላቹ መልካም ዜና አለ 📣📣
እስከ $50 Dollar ምታገኙበት ማለት ነው 🤑🤑
ከዚ በፊትም ብዙ እንደዚ አይነት ብዙ Promotion ሰርተዋል OKX አሁን ደሞ ትንሽ Reward ከፍ አርገው ለአዳዲስ ተመዝጋቢዎች $50 ድረስ ይሸልማሉ 🤑🤑
ማረግ ያለባቹ 🔽🔽
1. በዚ ሉንክ ገብታቹ መመዝገም 🔽🔽
https://okx.com/join/74952565
በዚህ ሊንክ ካልገባቹ ወይም ሌላ ሰው ሪፈር ካላረጋቹ Reward አይሰጣቹም ‼️‼️
2. KYC ወይም Verification መጨረስ
3. ሚሰጣቹን ታስክ መስራት ብቻ
ነባር ከሆናቹ እለፋት 😂😂 ለናንተ እስኪመጣ 😁
NB: በ 7 ቀን ውስጥ ካልጨረሳቹ Reward አታገኙም
16 547
PAWS Farm ማረግ December ላይ እንደሚያልቅ አሳውቀዋል 📣📣
ትክክለኛ ቀኑም መች እንደሚሆን እናሳውቃለን ብለዋል 🗓🗓
ምን አሰባቹ ስለዚህ Airdrop ⁉️
አሪፍ ነው 👍
ያው ነው 🔥
16 547
$TOMA December 20 list እንደሚያረጉ አሳውቀዋል 😂😂 ለምን አዲሱ አመት አያስገብቱም አንደኛቸውን 😂😂
ለማንኛውም አዲስ TOMA የሚያሸልም BOX አምጥተዋል አዲስም ሁን ነባር ይሄን ሊንክ እየነካቹ እድላቹን ሞክሩ 🔽🔽
https://t.me/Tomarket
እና ጀመዓው $TOMA አርፍ ይሆናል ብላቹ ታስባላቹ ??
አዎ 👍
ወፍ 🔥
16 547
ጀመዓው እኮ ትለያላቹ ምለው በምክንያት ነው 👍👍👍
Report እናርግ እያላቹኝ ነው እና አዎ ቢደረግ ይሻላል ጭራሽ youtube እራሱ ከፍቷል 😂😂
ፍቅር ከገዛው እራሱ ያጥፋው ወይ ስም ይቀይር ካልሆነ 🚫🚫⛔️
16 547
የጀመዓው አባል ሆነህ በ MT ስም Channel ከፍተህ ምትንቀሳስ ሰው አሁኑኑ አቁም
በራስህ ስራ መምጣት እየቻልክ እኔ የዋሸው እየመሰላቸው ብዙ ሰው በውጥ እንዲወቅሰኝ ለምን ታረጋለህ
ለማንኛውም ጀመዓው ይሄን channel የኔ አይደለም 🔽🔽
https://t.me/mttech011
በድጋሚ ተጠንቀቅ
16 547
ጀመዓው 👍
Bybit እኛን ማስደመሙ እንደቀጠለ ነው 🌐🌐
አሁን ደሞ ለኛ ለ 🇪🇹 ብቻ የተዘጋጀ የ $12,000 ሽልማት አጋጅተዋል
ለበለጠ መረጃ 🔽🔽
https://vm.tiktok.com/ZMhwSchHa/
እስካሁን Bybit Master Card ያልወሰዳቹ በነፃ 🔽🔽
https://www.bybit.com/fiat/cards
16 547
በ @Roxman Support የሚደረግ አዲስ Project ላስተዋውቃቹ 📣📣
✔️ አሁን ላይ በጣም መነጋገሪያ ነው
#Roxmam ማለት $MAJOR Develop ያረገው ማለት ነው 🤑🤑
ግን እንዴት መጫወት እንዳለብኝ የሌለ ነገው ግራ የገባኝ 😂😂
የጀመራቹ ማወራው ይገባቹሀል 🥸🥸 ያልጀመራቹ ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/TVerse
የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፋም
😂😂😂😂😂
16 547
የገባው አለ ይሄ ነገር 👀👀
ለማንኛውም $MAJOR እንደሌሎቹ በ Billion የሚቶጠር Supply ይዞ አይደለም የገባው እንደምታዩት ደሞ Market Cap ከ total supply ይበልጣል 👀👀
ብቻ ምን ልላቹ ነው ቲንሽም ቢሆን የሰጡን hold ማረጉ ይሻላል (የኔ ሀሳብ ነው )
ምን ታስባላቹ ⁉️
Hold 👍
አሁን መሸጥ 🔥
16 547
ስለ $MAJOR አንድ የገረመኝን ነገር ልንገራቹ 🎙🎙
✔️ $MAJOR በ #Roxman Develop የሆነ Project ነው 🔥
እና ይሄ ምን ያስገርማል ካላቹኝ ከ Total supplያቸው ላይ 1% ለ #Pavel እንደሚጡት አሳውቀዋል 🥸🥸
ያ ማለት 1,000,000 $MAJOR ማለት ነው 🤑🤑
ያለው ይጨመርልታል ማለት ይሄ አይደል 😂😂😂
ለኛ ለፍተን 20 ምናምን ይሰጡናል ጀለስ ሳይለፋ 🔥🔥
$MAJOR በስንት ሊስት ሚሆን ይመስላቹሀል ⁉️
$0.001 - $0.01 👍
$0.01 - $0.1 ❤️
$0.1 - $1 🥰
> $1 🔥
16 547
+2
ጀመዓው 👍
ይሄ Project ላይ ብዙም እምነቱ አልነበረኝም 🔴🔴
አሁን ግን Test ለማረግ $TRX withdraw ሳደርግ እንደምታዪት አውጥቶልኛል 🤑🤑
ማወቅ ያለባቹ ነገር
✔️ አሁን ላይ USDT withdraw ማረግ አትችሉም
✔️ TRX እና TON ግን withdraw ማረግ ትችላላቹ
ለምንኛውም መሞከር አይከፋም ያልጀመራቹ 🔽🔽
https://t.me/TronKeeper
NB: እንዳሉት ከሆነ USDT withdraw ማረግ ሚጀመረው የነሱ wallet launch ከተደረገ በኋላ ነው 🙂🙂
ምን ታስባላቹ ⁉️
መሞከር አይከፋም 👍
ይብራብኝ 🔥
16 547
$GEEKS የሰራቹ ሰዎች ከሰዓታት በኋላ list ይደረጋል 🤑🤑
አሪፍ ይጠናል ብዬ ባለምንም ብዙም ስላልተለፋበት $1 - $5 ከሆነ አሪፍ ነው 🤑🤑
ምን ታስባላቹ ⁉️
አሪፍ ይሰጠናል 👍
አይነፋም 🔥
16 547
የ MT ጀመዓ 📣📣📣
በጠየቃቹኝ መሰረት እንዴት ከ AliExpress በ Bybit Master Card ተጠቅመን እንዴት እቃ ማዘዝ እንደምንችል የሚያሳይ Step by Step Video ለቅቄላቹሀለው ▶️⏸🖥
Video ለማሰት 🔽🔽
📹 https://vm.tiktok.com/ZMh3gram7/
ByBit Master Card በነፃ ለማግኘት ⬇️⬇️
https://www.bybit.com/fiat/cards
16 547
ይሄ መልክት Doctor X እየሰራቹ ላላቹ ነው 💵💵
$DRX Token Claim ለማረግ እንዲረዳር #xPortalApp ማውረድ እንዳለብን እና እሱ ላይ wallet Creat ልናረግ እንደሚገባ ነገረውናል 📣📣
ስለዚህ xPotal ለማውረድ ይሄን ተጠቀሙ 🔽🔽
https://xport.al/
or Playstore ላይ search አርጉት
Doctor X ግን ስንቶቻቹ ነው እየሰራቹ ያላቹት ⁉️
እየሰራሁ ነው 👍
እየሰራሁ አይደለም 🔥
16 547
https://vm.tiktok.com/ZMhcwC3qj/
ጀመዓው Bybit Master Card ተጠቅሜ ያዘዝኩትን ቅቃ ዛሬ ከ Posta ቤት ተቀብያለው
✔️ በ 10 ደቂቃ ውስጥ ነው የተቀበልኩት (አ ፓስታ ቤት)
✔️ አዝዤ Ethiopia ለመድረስ 8 ቀን ብቻ ነው የፈጀብኝ
✔️ ሁሉንም መረጃ Video ላይ ታገኙታላቹ
እስካሁን በነፃ Bybit Master Card ያልወሰዳቹ በዚ ግቡ 🔽🔽
https://www.bybit.com/fiat/cards
16 547
$SEED ጥሩ ይሰጡናል ብዬ ከማስባቸው Projects አንዱ ነገር 👀👀
አሁን ግን አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮች እያየሁበት ነው ከነሱም መሀል
✔️ listing ቀኑን አራዝመዋል ወደ December በዛላይ አሁንም Exact ቀኑን አልተናገሩም 🚫
✔️ ለ Airdrop Criteria ምናምን ይላሉ ከዚ በፊት ግን ምንሰበስበው SEED Token እንደሆነ ነበር የተናገሩት 🚫
ብቻ ሚያስደብሩን እየመሰለኝ ነው እናንተስ ⁉️
አያስደብሩንም 👍
ያስደብሩናል 🔥
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
