ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
前往频道在 Telegram
በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:- @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
显示更多668
订阅者
-124 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ልዩ ሐዋርያዊ ጉዞ ወደ ዋጂ ቢላሎ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን!
> መመዝገቢያ ቦታ በአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ።
> "እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።" ዮሐ ፫÷፴
ስልክ:- 0955252034
0903057461
👇👇👇👇👇👇👇
@Finote_Wongel
ፍኖተ - ወንጌል
"ጸሎተ - ምሕላ" ዘወትር በአውደምህረት ሰዓት
ወደ ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇
@Finote_Wongel
ፍኖተ - ወንጌል
ወደ ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ይጫኑ።
👇👇👇👇👇👇👇
@Finote_Wongel
ፍኖተ - ወንጌል
በየአንዳዳችን ታሪክ ላይ ትርክቷን ጥላለች። የዘመን አዳፋችንን ከላያችን አጥባ ነጩን ልብስ አልብሳናለች ለነገ ስንቅ ይሆነን ዘንድ ያላትን ሁሉ ቋቷን አሟጣ ለግሳናለች ሲከፋን ከኛ ይልቅ እርሷ ሆድ ይብሳታል ስንደስት ደስታችን አስፈንጥዟት እንደህፃን ትቦርቃለች በእያንዳንዱ ዱካችን አብራን ነች አትተወን ነገር ያለእርሷ ባዶ ነን አጥብቃ አትይዘን ዘንድ ለፍላጎታችን ትጨነቃለች አሜኬላና እሾህ ሰንቅረንባት እንኳን እኛን ከመውደድ ወደኋላ አትልም አቦ! ፍቅርንስ በሳ አየን አቅሏን ስታስታት!
ይኸው አመታትን ተሻግራ በመንገዷ እንጓዝ ዘንድ ኑ! ትለናለች መውደድስ እንደሷ ካፈቀሩ አይቀር እርሷን!
እኔ ምን ልበል ቃል የለኝም....!
ብቻ ሁሌም እነደምንላት እንዲህ እላለሁ...
ፍኖተ ወንጌል ብርሃን ናት
ሰንበት ት/ቤቴን አምላክ ይጠብቃት
ፍኖተ ወንጌል መማሪያ ናት!
ይኸው አድማሷን ታሰፋ ዘንድ ዘመኑን ዋጅታ በsocial media መጥታለች ተቀላቀሏት ፍቅሯን ተቀደሱ!
ከፍኖተ ወንጌል ፍቅርን ከመቋደስ ማን ይከለክለኛል?
ማንም!!!
ወደ ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
ፍኖተ - ወንጌል
እኔም የፍኖተ ወንጌል ነኝ!!
