ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 234 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 570,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 493 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 234 名订阅者。

根据 31 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 150,过去 24 小时变化为 -26,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.30% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 845 次浏览,首日通常累积 471 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 234
订阅者
-2624 小时
-2077 天
-1 15030 天
帖子存档
ሙሉ የUAT ሲሙልየሽን ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ 🔥 በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው UAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳ
ሙሉ የUAT ሲሙልየሽን ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ 🔥  በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው UAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳሳይ ጥራት እና ተቀራራቢ የሆነ የጥያቄ ይዘት አንዲኖረው ሆኖ የተዘጋጀ ነው።  አጠቃላይ አቀራረቡ ✅ ለUAT ፈተና ስትቀመጡ ኮምፒውተሩ ስክርን ላይ የምታዩዋቸውን ነገሮች ተለማምዳችኋቸው እንድትገቡ፣ ✅ ከፈተና በፊት ራሳችሁን በሰዓት ገድባችሁ ሁሉንም UAT ላይ የሚመጡ የጥያቄ አይነቶች እንድትለማመዱ፣ ✅ በዚህም የትኛው ላይ ዝቀተኛ አፈጻጸም የትኛው ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳላችሁ በቀላሉ እንድታውቁ እና ✅ በዚያም መሰረት ለዋናው ፈተና በቀላሉ እንድትዘጋጁ ያስችላችኋል። 👉 ደስ የሚለው ነግር ሲሙልየሽኑ የራሱ ክፍያ የለውም። ለUAT Tutorial በ@UATTutorial_bot በኩል ተመዝግባችሁ ስትገቡ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ከUAT ጋር የተገናኙ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማቴሪያሎችን በየጊዜው በዚህ ቻናል ስለምናደርሳችሁ ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። 🙏 ⁉️ ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ከዚህ በታች ኮሜንት ቦክስ ውስጥ ወይም በPrivate @Dr_hanuel ላይ ጠይቁን። ፈጥነን እንመልስላችኋለን። 📞09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22 ✅ @UATTutorialofficial ➖➖➖➖➖➖➖➖ More About the Simulation: https://www.youtube.com/watch?v=UbVkM8tBj90&t=2s

Two things you must Know about UAT👇 https://vm.tiktok.com/ZMSnsRGuu/

Discuss and observe your seniors chat on UAT ✔️ https://t.me/Addis_Ababa_University_UAT

💡 በ2017 ዓ.ም AAU ለመግባት ምን ያህል ተማሪዎች ፉክክር አድርገው ነበር? 📌 በ2017 UAT ለመፈተን ያመለከቱ ተማሪዎች ብዛት 20,000+ ተማሪዎች ሲሆኑ ሁሉንም ሂደት ጨርሰው ለፈተና የቀረቡት 13,000+ ተማሪዎች ነበሩ። 📌 ከነዚህ 13,000+ ተማሪዎች ከ 7,000 - 8,000 ተማሪዎች ለ Self sponsorship ያመለከቱ ተማሪዎች ሲሆኑ 5,000+ የነበሩት ተማሪዎች ለ Government scholarship ያመለከቱ ነበሩ። 📌 AAU በ2017 ዓ.ም ለመቀበል አስቦ የነበረው 5,000 ተማሪዎችን ሲሆን 2,500 ከ self sponsorship እንዲሁም 2,500 ተማሪዎችን ከ government scholarship አመልካቾች ነበር። ይህም ማለት ለ Self sponsorship ከ 3 ተማሪዎች 1 ተማሪ ሲያልፍ ለ Government scholarship ደግሞ ከ 2 ተማሪዎች 1 ተማሪ ያልፋል ብሎ መግለፅ ይቻላል። በዚህም መሰረት ፉክክሩ ለ Self sponsorship ከባድ ነበር። 📌 በተጨማሪም AAU ለጥራትና ለልህቀት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ESLCE ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነፃ Scholarship ሰጥቷል። 🔥 በአጠቃላይ AAU በ2017 ዓ.ም 5,200 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል። ✔️Share : @ UATtutorialofficial

Very important tip that you need to know about UAT registration . ✔️https://vm.tiktok.com/ZMSnHEvDU/

ስለ UAT ሲነሳ አብሮ የሚነሳው የምዝገባው ሂደት ነው። አምና በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ሲወዛገቡ አይተናል። በዚህ ዓመትም ተመሳሳይ ችግር እንዳይገጥማችሁ ዘንድ ከወዲሁ ስለአመዘጋገቡ በቂ መረጃ ማግኘት አለባችሁ። አመዘጋገቡ ትንሽ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነገር ነው ፡ ብዙ ዶክመንቶችን እንድታስገቡ ይጠይቃል፣ ስለ ምትማሩት ፊልድ ይጠይቃል፣ በመንግስት እና በራሳችሁ ሲሆን በጣም ይለያያል። ብቻ በዚህ ቪዲዮ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።👇👇 ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ🙏 https://youtu.be/oyIwAf630tE?si=QPx0LUDCofncNh5T

Information Booklet for UAT this is of last Year , እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው @UATtutorialofficial1✅

💥ታላቅ የምስራች በ2018 ዓ.ም በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ በሙሉ 💥 🏫 ከዓመታት በፊት የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። 🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። 📌 የፈተና ይዘት፣ 📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ 📌 100% የUAT ፈተና የሚመስል ሲሙሌሽን 📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም 📌ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር ፣ 🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⤵️ ⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣ ⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣ ⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣ ⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣ ⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን ‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️ Excel in every exam ! UAT Tutorial , class of 2018 e.c coming soon ! Ask: @Dr_hanuel 📞 0907667755 Share and join🙏 @UATtutorialofficial1 ለመመዝገብ:⤵️ ➖➖➖➖➖➖ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ @GATtutorialbot ➖➖➖➖➖➖

🔴 When Will the UAT Be Held? 🔹 Over the past two years, the UAT (Undergraduate Admission Test) has consistently been held a
🔴 When Will the UAT Be Held? 🔹 Over the past two years, the UAT (Undergraduate Admission Test) has consistently been held a few days after the release of the EUEE results. This is because Addis Ababa University (AAU) must conduct its own entrance exam and select its incoming students before the Ministry of Education assigns the remaining students to other universities. 🔸 This year, according to a recent announcement by the Head of the Ministry of Education, the EUEE results will be released in the Days of Pagume and all students are expected to enter to campuses starting መስከረም 8 (September 18 Gregorian calendar). 🔶 That means there is a very tight window between the release of the results and the actual UAT exam date. Why This Matters? If you are aiming for AAU, you must start preparing immediately. Waiting for the result will leave you with only a few days of preparation time. ➖➖➖➖➖➖➖ 🔵 @UATtutorialofficial1 ➖➖➖➖➖➖➖ Visit: https://www.havanacademy.com/blog/21/detail

ለመሆኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጥቅሙ ምንድነው? አዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን አንቱታን ያተረፈ ፣ የበርካታ ምሁራን አባት ነው። የብዙ ጥናቶች እና ምርምሮች መፍለቂያ፣ የጠቢባን መገኛ
ለመሆኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጥቅሙ ምንድነው? አዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን አንቱታን ያተረፈ ፣ የበርካታ ምሁራን አባት ነው። የብዙ ጥናቶች እና ምርምሮች መፍለቂያ፣ የጠቢባን መገኛ ነው። በዚህ ሰዓት የምስራቅ አፍርካው Oxford የኢትዮጵያው Harvard ነው ። በቅርብ ዓመታት ውስጥም ስማርት በሆኑ ክላሶች እና ካምፓሶች ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ስማርት የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ በመቀበል በአፍርካ ስመጥር የምርምር ተቋም ይሆናል። ታዲያ በዚህ በአፍርካ ካፕታል ፣ በኢትጵያ ዋና ከታማ፣ የብዙ ተቋማት መናገሻ፣ በርካት ዋና መስሪያ ቤቶች መኖሪያ፣ የድፕሎማት ከተማ በሆነችው በ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር በሚገኘው በአንጋፋው ዩኒቨርሲቲ መማር እንደት የሁሉም ሰው ህልም አይሆንም። እዚህ ዩኒቨርሲቲ ለመመደብ ነገ ምደባ ይወጣል ተብሎ፣ ለሊቱን ሙሉ እንቅልፍ አጥቸ እንዳደርኩ ትዝ ይለኛል፣ ክብሩ ይስፋ finally AAU ደርሶኝ የምወደውን ድፓርትመንት በምወደው ግቢዪ እየተማርኩ እገኛለሁ። (one of our Admin) አመናችሁም አላመናችሁ AAU will become dream of the next Generation. .....ይቀጥላል። Your Dream Matters! share and join🙏🙏 @UATtutorialofficial1

ክረምቱን እንዴት እናሳልፍ? በሁለት ከፍለን እናያለን። ሲኒየሮች (ከግቢ ለዕረፍት የወጣችሁ) እና ወደ ግቢ ሊትገቡ ያላችሁ ( ዘንድሮ 12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ) 1. ዘንድሮ 12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ 🔴 እናንተ በዚህ ሰዓት በዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጡ የተለያዩ ዲፓርትመንቶች እና ፕሮግራሞች መረጃ ማግኘት አለባችሁ፣ የሚታቋቸውን ሲኒየር ተማሪዎችን ስለ ግቢ በደንብ ብትጠይቁ መልካም ነው፣ በኦንላይን የሚዘጋጁ orientationስ፣ Skill building bootcamps ብትሳተፉ መልካም ነው። ብቻ Knowing what’s ahead reduces anxiety። 🔴 ስለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቂ መረጃ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው። የሚትፈልጉት ድፓርትመንት በምተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚሰጥ እና እንደማይሰጥ ማወቅ የተሻለ ነገር ነው። ለዚህም ዩቱብን፣ ሲኒየርን ከመጠይቅ አንስቶ፥ ከሁሉም በላይ የዩንቨርሲቲዎችን ድረገጽ መመልከት አስፈላጊ ነው። 🔴 በዚህ ክረምት ስለ ፍሬሽማን ዓመት የተወሰነ ነገር ማወቅ አለባችሁ፣ ስንት ኮርስ እንዳለ፣ ኮርሶች ምን ምን እንድሆኑ፣ GPA እንዴት እንድሚሰራ፣ ድፓርትመንት እንዴት Assign እንደሚደረግ፣ የጤና ሳይንስ ፕሮግራሞችን የምትፈልጉ ከሆነ የመግቢያ ፈተና ( Med school entrance or COC የምንለው) ምን ምን እንደሚያክትት፣ የት ግቢ ውድድር እንደምበዛ፣ ስለመምህራን ባህሪ፣ ስለአጠቃላይ የግቢ ከባቢ መጠነኛ ዕውቀት አግኙ። ይሄን ካደረጋችሁ እነዚህ ፍሬሾች እኮ ናቸው ከሚያስብሉ ተግባራት እና መወዛገቦች የምትተርፉ ይሆናል።😁 በአዳንድ ሲኒየሮች ከሚደርስባችሁ ጣጣም የምታመልጡ ይሆናል። take it easy that much ከባድ አይደለም! 🔴 አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከፈለጋችሁ ደግሞ ስለ UAT በቂ መረጃ ማግኘት አለባችሁ። የፈተናውን ይዘት፣ ስለ self sponsorship and government sponsorship ፣ ስለ Tuition fee ፣ ስለምዝገባው እና ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮችን በሚገባ ማወቅ አለባችሁ። ለዚህም በቂ መረጃ የምንሰጣችሁ ይሆናል። 🔴 ግቢ ላይ አብኛው ነገር digitally ነው የሚከወነው። so digital literacy ላይ በደንብ ብትሰሩበት ይመረጣል። ከዚህ ጋር ተያይዞ Microsoft Word, PowerPoint and Excel፣ Google Workspace (Docs, Slides, Sheets), Basic research and email writing, seminar presentation skills የተወሰነ ነገር ብታውቁ መልካም ነው። 🔴 የራሳችሁን የተማሪ CV ቢታዘጋጁ አሪፍ ነው። high school achievements, certificates, volunteer work + የተለያዩ ዶክምነቶችን ማደራጀት፣ ለተለያዩ Applicationኖች easily መጠቀም በምትችሉበት መንገድ ማስተካከል...ወዘተ። 🔴 በርሳችሁ ላይ መስራት skills like communication & confidence, Time management, Self discipline, Social life, peer education... እነዚህ ግቢ ላይ በጣም ወሳኝ ነገሮች ናቸው። 🔥 ከዚህ በተጨማሪ ክረምታችሁን ያማረ ለማድረግ Rest, Reflect, Recharge, Read for pleasure, travel if possible, spend time with family and friends. Reflect on: ✔️Your journey so far ✔️Who you want to become ✔️What kind of university experience you want to create To use this time wisely, you should combine preparation, personal growth, and fun. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/UATtutorialofficial1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ‼️ #Ethiopia | መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትም
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ‼️ #Ethiopia | መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል። እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል። ==================== JOIN:@King_Academys

Don't rush me
Anonymous voting

Location
Anonymous voting

እጥር እና ቀለል ያሉ ምክሮችን ስለ ጤናችን ከዶክተሮቻችን መስማት ይፈልጋሉ ?
Anonymous voting

A Concise Introduction to Logic (11th edition)@king_Academys.pdf5.60 MB

Guys እውነት ነው እንዴ እሄ ነገር በሐገራችን ላይ የኩላሊት ታማሚ የበዛው ታስቦበት ነው ? ለራስ ምታት ፥ ለትኩሳት እያልን የምንወስዳቸው መድሐኒቶች ህመም ከማስታገስ በተጨማሪ ሌላ በሽታ እንዲያመጡ ተደርገው ነው የተሰሩት 🧐 በሉ ያገኘነውን Drug መቃም እንቀንስ  መልካም ቀን Join Us @King_Academys