ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 421 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 549,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 468 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 421 名订阅者。

根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 219,过去 24 小时变化为 -39,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.54% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 063 次浏览,首日通常累积 510 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 421
订阅者
-3924 小时
-2727 天
-1 21930 天
帖子存档
🚨 ከ5 ቀን በኋላ ይህን BONUS ማግኘት አትችሉም!🔥 10,000+ ተማሪዎች ከHavan Academy ጋር እየተማሩ ነው! እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? 👀 ሌሎች ተማሪዎች ለሚመጡት ፈተናዎች ዝግጅታቸው
🚨 ከ5 ቀን በኋላ ይህን BONUS ማግኘት አትችሉም!🔥 10,000+ ተማሪዎች ከHavan Academy ጋር እየተማሩ ነው! እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? 👀 ሌሎች ተማሪዎች ለሚመጡት ፈተናዎች ዝግጅታቸውን እያጠናከሩ ነው። እናንተስ? 6 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በአንድ ልዩ እድል! 🎁 ከHavan የምትመርጡትን ፓኬጅ ስትገዙ፣ እንደ ፓኬጃችሁ የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ወይም የራሳችሁን ዩኒቨርሲቲ የ6 ዓመታት Mid & Final Exams እንደ BONUS ታገኛላችሁ! ⏳ HAVAN SPECIAL OFFER WEEK — 5 DAYS LEFT! ይህ ልዩ እድል ከ5 ቀን በኋላ ያበቃል። እድሉ ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ተጠቀሙበት! 📅 October 16–22 | 5 DAYS LEFT! አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ @HavanAcademyBot 📥 Download Havan App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app⁠ HAVAN ACADEMY — የዛሬ ዝግጅታችሁ፣ የነገ ስኬታችሁ!

From AAU , 4K Campus የ2016 ዓ.ም ባች ተማሪ ናት። ከአራት ኪሎ ካምፓስ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ። ተቁማችን ከማመስገን ጀምራ፣ ስለ አቀራረባችን ፣ ስለ ክላስ አሰጣጣችን ፣ ስለ መመህራኖቻችን ምን እንዳለች መስማት ከፈለጋችሁ 👇። ሃቫን አካዳሚ ለተማሪዎች የገባላቸውን ቃሉን ጠብቆ (Guaranteed Promise) ከፍተኛ GPA አምጥታ የምትፈልገውን እና የምትወደውን ድፓርትመንት እየተማረች ትገኛለች። እናመሰግናለን🙏 @havanacademy https://t.me/havanacademyinfo/94

4.0 GPA ማግኘት የማይቻል ህልም አይደለም! 🏆 እነዚህ ውጤቶች በቃል የሚነገሩ አይደሉም፤ በውጤት የሚታዩ ናቸው። 🎯 እናንተስ በሚቀጥለው ሴሚስተር ምን ውጤት ማምጣት ትፈልጋላችሁ? Havan A
+2
4.0 GPA ማግኘት የማይቻል ህልም አይደለም! 🏆 እነዚህ ውጤቶች በቃል የሚነገሩ አይደሉም፤ በውጤት የሚታዩ ናቸው። 🎯 እናንተስ በሚቀጥለው ሴሚስተር ምን ውጤት ማምጣት ትፈልጋላችሁ? Havan Academyን ተቀላቅላችሁ ይህን ውጤት እውን አድርጉ! ለመመዝገብ፦ @HavanAcademyBot App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

📊 Which department would you like to learn more about?
Anonymous voting

ፈተና ላይ የምታጠኑት ሁሉ አይደለም ውጤታችሁን የሚወስነው! THE EXAM SUCCESS BLUEPRINT የMid እና Final Exam ስኬት ሚስጥሮች! ብዙ ካጠናችሁ በኋላ የምትጠብቁትን ውጤት አላመጣ
ፈተና ላይ የምታጠኑት ሁሉ አይደለም ውጤታችሁን የሚወስነው! THE EXAM SUCCESS BLUEPRINT የMid እና Final Exam ስኬት ሚስጥሮች! ብዙ ካጠናችሁ በኋላ የምትጠብቁትን ውጤት አላመጣችሁም? በፈተና ወቅት የምታውቁትን እንኳን መመለስ ይከብዳችኋል? ወይስ በቂ ጊዜ ሳታገኙ በመጨረሻ ሰዓት ለመጨረስ ትጣደፋላችሁ? እንግዲያውስ ይህ EVENT ለእናንተ ነው! በHavan Academy — The Exam Success Blueprint ልዩ የኦንላይን ዝግጅት ውስጥ፦ ✅ በአጭር ጊዜ ውጤታማ ለማጥናት የሚረዱ ዘዴዎችን ትማራላችሁ። ✅ Mid እና Final Exam ከመድረሳቸው በፊት እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ። ✅ የፈተና ጭንቀትንና የጊዜ እጥረትን ለመቆጣጠር የሚረዱ ስልቶችን ትቀስማላችሁ። ✅ በፈተና ወቅት የምታውቁትን በትክክል እንዴት ወደ ከፍተኛ ውጤት መቀየር እንደምትችሉ ትማራላችሁ። የምታጠኑትን ብቻ ሳይሆን፣ እንዴት እንደምትፈተኑም ተማሩ! በHavan Academy የሚዘጋጅ የኦንላይን EVENT ተሳታፊ ለመሆን የHavan Academy Telegram ቻናልን ይከታተሉ፦ @havanacademyofficial #HavanAcademy #ExamSuccessBlueprint #MidExam

HAVAN የstudy plan 👀 ብዙዎቻችሁ daily study plan እየጠየቃችሁ ነው! ከStudy Plan Website በተጨማሪ፣ daily study plan እዚህ ቻናል ላይም እንድናጋራ ትፈልጋላችሁ? 👇 ሀሳባችሁን አጋሩን!
Anonymous voting

😂 ASTU ተማሪዎች፣ ሴሚስተሩን በሰላም ጀምራችሁ ፋይናል ላይ 16 chapter በአንድ ሌሊት? 😭 እንደዚህ እንዳይሆን Havan የትምህርት አጋራችሁ ይሁን! 💙 ✔️ Video Lessons ✔️
😂 ASTU ተማሪዎች፣ ሴሚስተሩን በሰላም ጀምራችሁ ፋይናል ላይ 16 chapter በአንድ ሌሊት? 😭 እንደዚህ እንዳይሆን Havan የትምህርት አጋራችሁ ይሁን! 💙 ✔️ Video Lessons ✔️ Notes ✔️ Chapter-Based Exams ✔️ 6 year past mid and final exams ASTU ተማሪዎች፣ ከዛሬው ተዘጋጁ! 🔥 ለመመዝገብ፦ @HavanAcademyBot App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

📢 ጥሪ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለምትማሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች! በአንዱ ሴሚስተር ወይም በሁለቱም ሴሚስተሮች 4.00 GPA ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ ሃቫን አካዳሚ ለእናንተ ልዩ የተሳትፎ እድል አዘጋጅቷል! ተሞክሯችሁን በLIVE አጋሩ፣ የፍሬሽማን ተማሪዎች አነሳሱ! እናንተ ያለፋችሁበትን የፍሬሽማን ዓመት ልምድ አሁን ለዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በቀጥታ በማጋራት ለስኬታቸው አስተዋጽኦ አድርጉ! በLIVE ላይ ምን ታጋራላችሁ? ✅ 4.00 GPA ለማምጣት የተጠቀማችሁበትን የአጠናን ዘዴ። ✅ ለፈተና የተዘጋጃችሁበትን መንገድና የጊዜ አጠቃቀም ልምዳችሁን። ✅ ያጋጠሟችሁን ችግሮችና እንዴት እንደተወጣችኋቸው። ✅ አሁን ለተመዘገቡ የፍሬሽማን ተማሪዎች የምትሰጧቸውን ጠቃሚ ምክሮች። ማሳሰቢያ፦ ይህ fully paid የተሳትፎ እድል ነው! በመስፈርቱ የምትሟሉና በLIVE ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች የክፍያውን ዝርዝርና የተሳትፎ ሁኔታዎችን በግል መልዕክት ጠይቁን። 📩 ለማመልከትና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፦ 👉 @MBOTYK 👉 @yeeliop

📢 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ እውነቱን እንነጋገር! በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ GPA ማምጣት ቀላል እንዳልሆነ ታውቃላችሁ! 😓 ብዙ የትምህርት ጫና፣ ከባድ ርዕሶች፣ የማይበቃ የዝግጅት ጊዜ እና የ
📢 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ እውነቱን እንነጋገር! በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ GPA ማምጣት ቀላል እንዳልሆነ ታውቃላችሁ! 😓 ብዙ የትምህርት ጫና፣ ከባድ ርዕሶች፣ የማይበቃ የዝግጅት ጊዜ እና የፈተና ግፊት… የዩኒቨርሲቲ ሕይወት በእርግጥ ፈታኝ ነው! አንዳንድ ጊዜ ትምህርቱን በክፍል ውስጥ ብትከታተሉም፣ ለፈተና ስትዘጋጁ የት እንደምትጀምሩ ሊያስጨንቃችሁ ይችላል። ግን ይህን ሁሉ ብቻችሁን መጋፈጥ የለባችሁም! 💙 🎓 Havan Academy ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምን አዘጋጅቷል፦ ✔️ Video Lectures — የሚከብዷችሁን ትምህርቶች በተሻለ ሁኔታ እንድትረዱ። ✔️ Organized Notes — ትምህርታችሁን በቀላሉ እንድትደግሙ። ✔️ Chapter-Based Questions — ከእያንዳንዱ ምዕራፍ በኋላ ራሳችሁን እንድትፈትሹ። ✔️ The Last 6 Years’ Midterm and Final Exams — ያለፉትን የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በመለማመድ ለሚመጡት ፈተናዎች በተሻለ ሁኔታ እንድትዘጋጁ። 🔥 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ GPA ማምጣት ከፈተና በፊት ይጀምራል! ትምህርቱ ከባድ ሊሆን ይችላል፤ ዝግጅታችሁ ግን ያለ እቅድ መሆን የለበትም። 📲 Havan Academyን ተጠቀሙ፤ ለቀጣዩ ፈተና ከዛሬው ጀምራችሁ ተዘጋጁ! Your GPA matters!! ለመመዝገብ፦ @HavanAcademyBot App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

🚨 FUTURE STUDENTS, DON’T MISS OUT! 🚨 Your university journey deserves the right preparation! Build your confidence in: ✅ Ma
🚨 FUTURE STUDENTS, DON’T MISS OUT! 🚨 Your university journey deserves the right preparation! Build your confidence in: ✅ Mathematics ✅ English ✅ Logic ✅ Psychology ✅ Global Trends …and more! 🎯 Don't wait until the last minute. Start preparing today with Havan Academy! #HavanAcademy #StudentSuccess #UniversityPreparation #UAT #StudySmarter

HAVAN SPECIAL OFFER WEEK ለ7 ቀናት ብቻ! 🎓 የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎችን ከፓኬጃችሁ ጋር እንደ BONUS ታገኛላችሁ! 🎁 የHavan ቤተሰቦች! ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ! 🔥 1. Fu
HAVAN SPECIAL OFFER WEEK ለ7 ቀናት ብቻ! 🎓 የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎችን ከፓኬጃችሁ ጋር እንደ BONUS ታገኛላችሁ! 🎁 የHavan ቤተሰቦች! ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ! 🔥 1. Full Year Package / Full Year + COC + Solution Packages ከምትመርጡት ፓኬጅ ጋር የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎችን የ6 ዓመታት Mid & Final Exams እንደ BONUS ታገኛላችሁ! 2. First Semester Package የመጀመሪያ ሴሚስተር ፓኬጅን ስትገዙ፣ ከራሳችሁ ዩኒቨርሲቲ የ6 ዓመታት First Semester Mid & Final Exams እንደ BONUS ያግኙ! 🔥 6 YEARS OF EXAMS. ONE SPECIAL OPPORTUNITY! ይህ ልዩ አቅርቦት ለ7 ቀናት ብቻ ይቆያል! ከዚህ በኋላ ይህን BONUS በዚህ አቅርቦት ማግኘት አትችሉም! ⏳ October 16–22 | 7 DAYS ONLY! እድሉን አሁኑኑ ተጠቀሙ! 📲 ለመመዝገብ፦ @HavanAcademyBot App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app HAVAN ACADEMY — ከእናንተ ጋር!

የHavan Academy አፕሊኬሽናችሁን Update አድርጉ ! ፍሬሽማን ተማሪዎችን 4.0 GPA የምያስመጣውን የሃቫን አካዳሚ App ፓኬጆችን ለመጠቀም ፡ የሚከተሉትን ቀላል ደረጃዎች ተከተሉ፦ 1️⃣ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ። 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 2️⃣ ወደ Google Play Store ከገባችሁ በኋላ install የሚለውን ተጫኑ። Install ወይም Open ሊታይ ይችላል። 3️⃣ installing ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ጠብቁ። 4️⃣ ከዚህ በፊት አካውንት ካላችሁ፦ የቀድሞ ስልክ ቁጥራችሁን ወይም ኢሜይላችሁን እና ፓስወርዳችሁን በመጠቀም Log In አድርጉ። አዲስ አካውንት መክፈት አያስፈልጋችሁም። 🆕 ከዚህ በፊት አካውንት ከሌላችሁ፦ Create Account የሚለውን ተጫኑ፣ የሚጠየቁትን መረጃዎች ሞልታችሁ ይመዝገቡ። ከዚያም ወደ አካውንታችሁ ይግቡ። 🎯 አዲሱን Havan Academy በመጠቀም በተሻለ ሁኔታ ተማሩ፣ ተለማመዱ፣ ለፈተና ተዘጋጁ! Your GPA Matters! እናመሰግናለን!🙏 @havanacademyofficial

📢 Important Update! Dear Havan Academy users, please update your app to the latest version available on the Google Play Store to enjoy an improved learning experience and the latest features. 👉 Open the Play Store, search for Havan Academy, and tap Download. After downloading, If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account. Thank you for learning with Havan Academy! Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

Freshman Students ፣ ከclass የምትወጡት ሁሉ እኩል እውቀት ይዛችሁ ነው… ግን ከexam hall የምትወጡት ውጤት እኩል ላይሆን ይችላል! ለምን መሰላችሁ? አንዳንዶች የሚያነቡትን ብቻ ይመለሳሉ። ሌሎች ግን የሚያነቡትን ይፈትናሉ። የምታውቁትን ማሰብ እና በexam ላይ በትክክል መመለስ አንድ አይደሉም! ስለዚህ ከአሁኑ ጀምራችሁ ራሳችሁን በ3 ጥያቄዎች ፈትኑ፦ ❓ ያነበብኩትን ያለ notes መመለስ እችላለሁ? ❓ የማልረዳቸው ርዕሶች የትኞቹ ናቸው? ❓ በexam ሁኔታ ራሴን ፈትኜ አውቃለሁ? ከእነዚህ አንዱ መልሳችሁ “አላውቅም” ከሆነ፣ እስከ exam ቀን ድረስ አትጠብቁ! ⚠️ የምትፈልጉት ውጤት በቀጣይ ምን እንደምታደርጉ ላይም ይመረኮዛል። Past exams መስራት ለምን አስፈላጊ ነው? የምታውቁትን ለማረጋገጥ፣ የሚቸግሯችሁን ለመለየት እና ለፈተና ዝግጁ ለመሆን! የFreshman ያለፉ ዓመታት exams የምታገኙበት ቦታ፦ 🌐 www.freshmanexam.com እድሉን ለexam ቀን አታስቀምጡ። ዛሬ ጀምሩ፣ ዛሬ ራሳችሁን ፈትኑ፣ ዛሬ የሚቀራችሁን እወቁ! የA+ ግብ ካላችሁ፣ ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ! 👉 www.freshmanexam.com #FreshmanExam #StudySmart #AimForAPlus #HavanAcademy

🎓 One mistake I wish I had avoided as a student… I used to spend hours rereading my notes, thinking that studying longer meant learning more. But when exam day came, I sometimes struggled to recall what I had studied. Here’s what I learned from experience: 💡 Don’t just read it. Test yourself. After every topic, close your notes and explain the main ideas in your own words. 📝 Practice before the exam. Solve questions while you still have time to understand your mistakes 🔁 Review before you forget. A short review today can save you hours of cramming tomorrow. Remember, the goal isn’t to finish your notes. It’s to understand what you learn and remember it when it matters. Make Havan App part of your study routine. Learn, practice, and track your progress. Havan Academy — Learn. Grow. Go Further. 💙 #HavanAcademy #StudyTips #StudentExperience #StudySmart #HavanApp

Freshman ከመጀመራችሁ በፊት፣ ብታውቁ… ✴ Efficiency:- means doing things correctly. ✴ Effectiveness:- means doing the right things. ለምሳሌ፦ አሁን HPE course Pass or Fail ነው የሚባለው፣ ከአንድ ተማሪ የሚጠበቀውም 50+ ማምጣት ነው። ተማሪ A ግን ብዙ ጊዜ ሰጥቶ ሌሎችን ኮርሶች መማር እያለ HPE 95 / A+ አመጣ። ይህ ተማሪ ነገሩን Efficiently ሰርቷል እንጂ Effectively አልሰራም።❌ ምክንያቱም ጊዜውን የሚያስፈልገው ቦታ ላይ አላዋለም። 👉 የምትሰሩት ነገር Value Worth የሚያደርግ መሆን አለበት። Be both Efficient & Effective! 🎯 በግቢ ተማሪዎች ላይ specific ስናደርገው፦ More credit hour ያላቸውን courses በተለይ focus አድርጉ። እና እዚህ ላይ አንድ important tip! ያለፈውን ዓመት exam መስራት ጊዜ ማባከን አይደለም—smart study ነው! ያለፉትን exams በመስራት የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን፣ የcourse አቀራረብን እና የexam pattern በቀላሉ መረዳት ትችላላችሁ። Goal 50+ ብቻ አይሁን፤ A+ ማምጣት የምትችሉበትን መንገድ ተጠቀሙ! 👉 ያለፉትን Freshman exams በአንድ ቦታ ለመስራት፦ 🌐 www.freshmanexam.com Study hard Study smart Study effectively

🎓 Worried about your freshman journey? You’re not alone! 💙 From a father’s worries to a student’s exam anxiety, starting un
🎓 Worried about your freshman journey? You’re not alone! 💙 From a father’s worries to a student’s exam anxiety, starting university comes with many questions. But with the Havan App, preparation becomes easier with study materials, video lessons, practice tests, and helpful tips—all in one place! 📚 💛 Give your freshman journey a stronger start. Download Havan App today and learn with confidence! #HavanAcademy #HavanApp #FreshmanLife #GATPreparation #LearnGrowGoFurther

ችሎታችሁን የምታሳድጉበት ቦታ እየፈለጋችሁ ነው? የተግባር ልምድ ለማግኘት፣ ችሎታችሁን ለማዳበርና ለሙያዊ እድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ዕድል ለእናንተ ነው 🫵 የሥልጠናና የ
ችሎታችሁን የምታሳድጉበት ቦታ እየፈለጋችሁ ነው? የተግባር ልምድ ለማግኘት፣ ችሎታችሁን ለማዳበርና ለሙያዊ እድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ዕድል ለእናንተ  ነው 🫵 የሥልጠናና የስራ ዕድሎች በሚከተሉት ዘርፎች ይጠብቁሃል፦ ✍️ የይዘት ፈጠራ/Content Creation 🎨 ግራፊክስ ዲዛይን/Graphics Design 🔎 ምርምር/ Research 🎯 ስትራቴጂ ዝግጅት/Strategy 💰 ሽያጭ/Sales ከሀሳብ ወደ ተግባር፤ ከችሎታ ወደ ስኬት! 👇ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ https://forms.gle/JNHMRfrSxDcuFfjp8 #HAVANAcademy #Internship #MarketingAndSales #ችሎታ #ሙያዊእድገት

Freshman Study Planner በመጠቀም ከፍተኛ ውጤት ያምጡ👇 https://study.freshmanexam.com
+1
Freshman Study Planner በመጠቀም ከፍተኛ ውጤት ያምጡ👇 https://study.freshmanexam.com

Logic እና Psychology ፈተና ላይ A+ ያመጣሁት ግቢ ከመግባቴ በፊት በሰራሁት አንድ ውሳኔ 💪 ነው! ​ ያለፈው ዓመት የፍሬሽማን ተማሪ የነበረው ዮናስ ወደ ግቢ ሲጠራ ያደረገው የመጀመሪያው
Logic እና Psychology ፈተና ላይ A+ ያመጣሁት ግቢ ከመግባቴ በፊት በሰራሁት አንድ ውሳኔ 💪 ነው! ​ ያለፈው ዓመት የፍሬሽማን ተማሪ የነበረው ዮናስ ወደ ግቢ ሲጠራ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር የሀቫን አካዳሚን የፍሬሽማን ፓኬጅ መግዛት ነበር። ግቢ ገብተው ሌሎች ተማሪዎች በከበዷቸው Handouts እና አዲስ የትምህርት አቀራረብ ሲጨነቁ፣ ዮናስ ግን ቀድሞ በተዘጋጁ የቪዲዮ ማብራሪያዎች፣ አጫጭር ኖቶች እና የሞዴል ፈተና ጥያቄዎች (Past Exams) ይለማመድ ነበር። Mid Exam ሲደረስ ዮናስ ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅቶ ነበር! 😉 ​አንተስ የመጀመሪያውን ሴሚስተር በከፍተኛ GPA ለመጨረስ ዝግጁ ነህ? የሀቫን አካዳሚን ቪዲዮዎች፣ ኖቶች እና የፈተና ጥያቄዎች የያዘውን ፓኬጅ አሁኑኑ ግዛ! 👇 @HavanAcademyBot