ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 125

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
...
...

ዛሬ ደሞ ሁላችንም እቺን "💊" እንነካለን

ፍቅር የያዛችሁ ስንተኛ class እያላችሁ ነበር ❓🤔 1.ኛ አመት 2. አመት 3. አመት 4. አመት 5.አመት 6.ኛ ክፍል 7.ኛ ከፍል 8.ኛ ክፍል 9.ኛ ክፍል 10.ኛ ክፍል 11.ኛ ክፍል 12.ኛ ክፍል 13.ኛ ውጪ..... መዋሸት አይቻልም 🙏 eski የፈጠነ comment ❓ Join us ➜ @pp_of_pp_21

ሲጀምር ስለምወድሽ ሚስጥር አላወጣም ብዬ እንጂ የሆነ ቀን የእግርሽን ጥፍር በጥርስሽ ስትቆርጪ አይቼሻለው😔💔 ግን እንዴት አፍሽ ጋ ደረሰልሽ ? 🥶😁

አሁን እንደ ድሮ በጉጉት የምጠብቀው text የለም .💔

ፍቅር እንኳን ሲጠፋ ሲቀዘቅዝ ያስታውቃል😒

ኧረ ተዉ አታዋርዱን😭😁
ኧረ ተዉ አታዋርዱን😭😁

የኔ ሴት እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃሽ 🌺✨
የኔ ሴት እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃሽ 🌺✨

የኔ ሴት የኔ ልባም ሴት የኔ ባለቀሚስ 🥹🥹 እነዚህን ተጠቀሚ 🥹❤️🫶
+6
የኔ ሴት የኔ ልባም ሴት የኔ ባለቀሚስ 🥹🥹 እነዚህን ተጠቀሚ 🥹❤️🫶

አትጠብቅ !
⚠️ለችግርህ ጊዜ የራቁህ ለስኬትህ ዙሪያህን ቢከቡህ አትደነቅ፤ በከባዱ ጊዜህ ትዝም ያላልከቸው በምርጡ ጊዜ ፍቅር በፍቅር ቢሆኑ እንዳይገርምህ። የዛሬም ሺ አመት ሰዎች እንደዚህ ነበሩ፤ ዛሬም ነገም እንዲህ ናቸው። ስለዚህ ከሰው ምንም አጠብቅ! ከፈጣሪህ ቀጥሎ ራስህን እመነው! ራስን እንደመጠራጠር ህልም ገዳይ ነገር የለም!

አንድ ሰው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ከፍታው ከበዛ ክፋን ውድቀት ሊወድቅ ነው ማለት ነው አጠገባቹ ያለን ሰው ቢሆን እራሳችንም ብኖን ወደ ፈጣሪ እንመለስ🙏❤️‍🩹

እሄን የምታነቢው ቆንጅየዋ ልጅ 🤗 ብቻ
ደና ደሪልኝ የኔ ቆንጆ 🥰
አንተ ባታድርም ግድ የለኝም ከፈለክ አተኛ 😂🤣

ወንድሜ 1 ሚሊዮን ብር ከሌለህ አንድ ሚሊዮን ብር የለህም በቃ 😂

እረ በቃ ተኙ ልተኛበት 🙄 "በእንቅልፍ ልቤ መፃፍ ✍️ ሰለቸኝ አሁንስ ብተኙ ብተኙ ምን አገባኝ እኔ እኔ ተኝቻለሁ 😂🤣

ቆንጅየዋ ልጅ
ባካሽ አንቺን ፍቺ ሲጀመርም ቆንጆ አይደለሽም ጪራሽ አትፍልም እዚህ ድረስ መጣሽ 😂🤣

እባክህ ወንድሜ ተኛ. እሺ ቢያንስ ፊትህን ዞር አርግልኝ 😂🤣

እሄን የምታነቢው ልጅ ግን...
ቆንጅዬ ነሽ 🥰 እንዴት ነው የምታምሪው 🤗 ደሞ Like ታረጊያለሽ 🙌 አንተ እለፍ ፊትህ ደስ አይደለም ደሞ አትየኝ 🙄 ፍታ በቃ 😂 ጪራሽ እዚህም መጣህ ያንተስ ከፋ 🤣

ያልተኛ አለ ግን ?

መንገድ ላይ ብቻዬን ሳወራ ጎረቤታችን አይታ ለማዘር ለዚህ ልጅ ፀልይለት ብላ ነገረቻት😁😭

ስንት አይነት ፆታ አለ? ሶስት ምን ምን ወንድ ፣ ሴት እና የሮናልዶ ወንድ ደጋፊዎች😐