ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 125

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
የምንሰራው  ለተሻለ ኑሮ እንጂ ከሰው ለመብለጥ አይደለም

ካድሬ ሆድ እንጂ ህሊና የለውም

"መፅሀፍ ብትሆኚ ኖሬ የማልጠግብሽ ድንቅ ልብወለድ ትሆኚ ነበር🥰

🦋ልባም ሴት🦋 💢ልባም ሴት ለችግሮቿ ተንበርክካ አታለቅስም ። 💢ልባም ሴት በሰዎች አሉቧልታ አንገቷን አትደፋም። 💢ልባም ሴት በማጣቷ አትሳቀቅም ። 💢ልባም ሴት በማግኘቷ አትመፃደቅም ። 💢
🦋ልባም ሴት🦋 💢ልባም ሴት ለችግሮቿ ተንበርክካ አታለቅስም ። 💢ልባም ሴት በሰዎች አሉቧልታ አንገቷን አትደፋም። 💢ልባም ሴት በማጣቷ አትሳቀቅም ። 💢ልባም ሴት በማግኘቷ አትመፃደቅም ። 💢ልባም ሴት ትዕቢተኛ አይደለችም። ♨️ ልባም ሴት ትህትና የለበሰች መልካምነትን የተጎናፀፈች ናት!! ♨️ልባም ሴትችግሮቿ አንበርክከዉና በር አዘግተዉ ወደፊት ከመራመድ የማያስቀሯትና የማያስሯት ጠንካራ ናት !! ♨️ልባም ሴት በቃሏ ፀንታ የምትቆምና የተሰጣትን ሃላፊነት የማታጎል ናት!! ♨️ልባም ሴት ህልሟን ለማሳካት የማትሰለችና የማትደክም ናት!! ♨️ልባም ሴት ተስፋን ያነገበች እምነት የሰነቀች ናት! Join us ➜ @pp_of_pp_21

አንዳንዴ አንዳንድ ምክንያቶችን አለመጠየቅ ጠይቆ ከማወቅ የተሻለ የሚሆንበት ጊዜ አለ!!

"ዲያብሎስ በእናንተ ላይ እጅግ ክፉ ነገር በማምጣጥት አሳዝኗችኋልን?እናንተም እዮብን አብነት አድርጋቹ እግዚአብሔር ይመስገን በማለት አሳዝኑት : :    ዲያብሎስ ድል በማድረግ ስትሹ ይህን መሳርያ ዘወትር    ያዙ ፤ምስጋና : :" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 🤌❤️‍🔥

#ቅዳሜ🔥 #በሰላም ለመኖር ሲባል የሚደረግ ከባድ የቋጠሮ ቀን 😁

እስኪ ሁላችንም ከመተኛታችን በፊት ጠብቆ ያቆየንን አምላካችንን ተመስገን ብለን እንተኛ ምን ችግር አለው አይከፈልበት "ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ 😇🙏🙏🙏❤️❤️❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

አሪፍ እንቅልፍ 🌒 ስንተኛ Sponserachen ዝናብ ነው 🙌

እኔ ልተኛ ነው
እናንተ ቲንሽ ቆዩ 🙌

አላችሁ ወይ 🙌
ምነው ድምፃችሁ እራቀኝ አለው በሉኝ እስኪ 🙌

ግንቦት 24 ትምህርት እንደሌለ ትዝ ሲለኝ😘😁😜

ሁላችንም እውነቱን እንናገር ብንል ሀገራችን ኢትዮጵያ የተረገመች ሀገር ናት የሚያስብል ብዙ side አለ🙂💔

እግዚያብሄርን የምትፈራ ሴት የተባረከች ነች 🥰

ልጅ እያለን እዚጋ ሻንጣ ሙሉ ብር ብናገኝስ . . . የምንላት ነገር ❤️🥹🤌🏿 ❤️ትዝታው ያለበት

ባዶ ከሆንክ ማንም ሰው ይሸከምሀል so ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ሞክር 😊👍
ባዶ ከሆንክ ማንም ሰው ይሸከምሀል so ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ሞክር 😊👍

ከአንዳንድ ሰዎች በላይ ግን ChatGpt እና Gemini ስሜታችንን ይረዳሉ 😢 😁

አይ ጊዜ ጠብቀኝ እያልኩት ስደርስ ረፈደ😒

ከታክሲ ወርዳቹ ኪሳቹ ውስጥ ስትገቡ ስልካቹ የለም 🤬😑 ምን ይሰማቹዋል

የፍቅርሽ መዓዛ እንደ ጣፈጠ ዕጣን አናወደኝ ልቤም በጣዕመ ፍቅርሽ ወይን ሰከረ🥹❤️‍🩹 ምናለ መታደል ነው ድንግል ያንቺ ልጅ መሆን አዛኝ ሩሩህ እናት እኮ ነሽ 🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21