ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 135

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 839 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -413,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 745 次浏览,首日通常累积 367 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 839
订阅者
-824 小时
-1067
-41330
帖子存档
ሰዎች ስለገመቱን ሚበላሽ ማንነት የለንም🤝

ከተሳሳትናቸው ስህተቶች በላይ ትክክል ለመምሰል የሄድንበት ርቀት ነው ዋጋ ያስከፈለን😕

ልብህ እየተጎዳ ዝምታን ከመረጠ ትዕግስት ነው ነገር ግን አይኖችህ ማልቀስ ፈልገው መሳቅን ከመረጡ እሱ ጥንካሬ ነው 😶

ስብር ስብርብር ያደረገኝ ? ያ የሰጠኸኝ ተስፋ እንጂ 🥺 ያልሰጠኸኝ ፍቅር አልነበረም 💔

ከጠላትሽ ይልቅ ከጎንሽ ነኝ የሚሉትን ፍሪ😕

በቃኝ እሳት ሆኜ ስነድ አንቺ ቆፈን ወርሶሽ ሎሚ ብወረውር እንቧይ ሆኖ ደርሶሽ ዝምድና ሳያንሰን እየቆየሽ ባዳ መላመድ ሳይጎድለን እያደርሽ እንግዳ እንግዲህ ደህና ሁኝ! ምኞቴም በረደ ቁጣዬም አለፈ ከእድሉ ጋር ታግሎ ምንጭ ያሸነፈ። የማለዳ ድባብ

ምን ነበረ ማርያም ምን ነበረ ስሜትሽ ወንጀል አልባ ልጅሽ አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺 እኔ የኔ ጌታ ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺 እኔን የኔ አምላክ ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ የፈጠርከው ገላ ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺 ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት እግርህ ሲቸነከር እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺 እኔን የኔ ጌታ ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ እኔን የኔ አምላክ ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️‍🩹 Eyob z mariam

ሀሰት በከበባት ኢ ፍትሃዊ አለም ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም አይገርምም የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ😶 Eyob z mariam

እግዜር ሳይቸግረው ቀን ሰጥቶኝ በአደራ ከኔ ዘንድ ቢያኖረው ጎድሎ እንዳያዝንብኝ አስሬ ስቆጥረው ስቆጥረው ቢያየኝ ተላውሶበት የወላጅ አንጀቱ እየጨመረልኝ ያድራል በየዕለቱ❤️‍🩹

ሊጥልኝ የሞከረውማ ብዙ ነው ጠባቂዬ ግን እሱ ነው🥺❤️‍🩹

photo content

photo content
+9

ያልደረቀ ቁስል እንጂ ጠባሳ አያምም 😑

photo content

ለልብህ ፍቅርን ለህሊናህ እውነትን ለነብስህ ጸሎትን አትንፈገው

አንዳንድ ሰው ጊዜያችንን ይዞት ይሄዳል አንዳንዱ ደግሞ ጊዜ ይወስደዋል😏

ፈገግታ ህመምን ለመደበቅ   የሚደረግ ተውኔት ነው😏

የተራበ ሆድ ለምግብ እንደሚቸኩል ሁሉ ክርስቶስ ደግሞ እኛን ይቅር ለማለት ይቸኩላል❤️‍🩹 የኔ መሀሪ 🥺

photo content
+4

photo content
+9

Pp of Pp ꨄ - Telegram 频道 @pp_of_pp_21 的统计与分析