ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 135

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 839 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -413,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 745 次浏览,首日通常累积 367 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 839
订阅者
-824 小时
-1067
-41330
帖子存档
አንዳንድ ስዎች ሁሌ ይቅር ስለምንላቸው የሚያሳምሙን አይመስላቸውም!

ጭንቀት ነገን አያቀልም የዛሬን ጉልበት ግን ይበላል😑

photo content
+4

🌸 Happy Women’s Day – March 8 🌸 Today we celebrate the strength, courage, and achievements of women around the world. 💪✨ From mothers and sisters to leaders and innovators — women continue to inspire, build, and change the world every single day. 🌍💖 Respect them. Support them. Celebrate them. 👑 Drop '❤️' to show respect:

ወደ እግዚአብሔር የተዘረጋ እጅ ፈፅሞ ባዶውን አይመለስም ❤️‍🩹

ያቀረቡት እንጂ ያራቁት አይከዳም😕

አብሮ መዝለቅ እንጂ መፋቀር ብርቅ አይደለም😕

ይተወኝ ይሆን ብዬ የማልሰጋብህ የልቤ ወዳጅ መድኃኔዓለም🤍

ደረጃውን ሁሉ ማየት ባይቻልህም የመጀመሪያውን እርምጃ ለመውሰድ ግን ድፍረቱ ይኑርህ🫡

አንተ ያለህበትን ህይወት የምታመሰግነው የሌሎችም ስቃይ ስታይ ነው😕

የካስከው አንተ የበደልኩት እኔ🥺 የሞትከው አንተ የዳንኩት እኔ🥹❤️‍🩹

ህይወት የምትሰጥህ እድል አንድ ጊዜ ብቻ ነው እሱም ዛሬ ይባላል😊

ታማኝነት ውድ ነገር ነው ከርካሽ ሰው አትጠብቁ😑

የቻልኩትን ሞክሬ ነበር ግን አልሆነም it's God's plan

photo content

የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ፣ ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት ...ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች ፤ ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች🇪🇹 ትናገር አደዋ ትናገር ትመስክር...!!!!!⚔️🎶 እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ዕለት አደረሳቹ 🇪🇹

አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ 🫡 ለአድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች።🙏😍

photo content
+2

እስቲ ምሩኝ አይኔን መዝመትም አልፍራ ዘመቻዬ እንደሆን ከሊቀሰማዕቱ ቅዱስጊዮርጊስ ጋራ 🤍

Sometimes ፈጣሪ ለሁሉም ነገር ምክንያት እንዳለው ሳስብ እፅናናለሁ 😊