ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 132

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
ብትጠብቁት የማያረፍድ የማይቀር ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው

ልጅ: እናቴ #ስልክሽን ልጠቀም? እናት: ትችያለሽ የኔ ልጅ ልጅ: እሺ passcode ንገሪኝ እናት: የፍቅረኛሽ #የልደት ቀን ነው ልጅ: እሺ.. **** ግን እኮ አይሰራም እናት: ጭራሽ #ፍቅረኛም አለሽ 🤨😂🤣🤣

ምትሀት ሊሆን ይችላል ግን ሁላችንም Tv ማየት አቁመናል😕

እኛ መድሀኒት የሌለው በሽታ አለብን ስሙም ተስፋ ነው
Mahmoud darwish.

እያንዳንዱ ልብ አንድ ቀን ይሰበራል
Mahmoud darwish.
ይቀጥል እስኪ comment አርጉ ❓

የማይመጡ ነገሮችን በመጠበቅ ደክሜአለው
Mahmoud darwish.

ከታላቁ ፃሀፊ
Mahmoud darwish.
መጥሀፎች ውስጥ ጥቂቶቹን ልበልላችሁ 🥰

እንቅልፍ በበቂ ሁኔታ እማይተኙ ሰዎች ቶሎ የመሞት እድላቸው ሰፊ ነው ስለዚህ ቶሎ ተኙ መልካም ለሊት እግዚአብሔር የነገ ሰው ይበለን

በ infinix ስልክህ የ 1 ሰአት Unlimited ገዝተህ ስታክ አርጎ ሳትጠቀም ሲያልቅ😵‍💫😵‍💫 ያጋጥማል እህቴ ቻይው 😂 እሄም ያልፋል ወንድሜ 😂

የወደፊት ልጄ አይዞህ እናትህን በደንብ እየመረጥኩልህ ነው አይዞክ የወረደ ጡትማ አትጠባም 🙂

አላችሁ ወይ 🙌

ከሴት ጋር ሆነህ ከሚመጣ የኔ ቢጤ በላይ ግን ምቀኛ የለም ማን 😞😫

#ከሱስ_የመውጫ_መንገዶች የሚል መፅሐፍ እየፃፈ ለማነቃቃት በሚል ጫት🌿 ጀመረና #የምርቃና_ጥበብ"የሚል መፅሐፍ አሳተመ ሀሳቡ የኔ አደለም 🙂

"ሴቶች ስልክ ሲያወሩ" ° ሜሪ: ሄሎ ፍቅር! ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ! ሜሪ: ደና ነኝ በጣም ናፍቀሽኛል? ሳራ: እኔ ራሱ ቆንጆ! ሜሪ: ዛሬ ወደ ከሰአት መጥቼ አይሻለው! ሳራ: በጣም ደስ ይለኛል እጠብቅሻለው! ° ስልኩ ከተዘጋ በኋላ 🤔 ° ሜሪ: ኤጭ እቺ ሰላቢ ጋር ልሄድ ነው! ° ሳራ: ውይ ይቺ ነገረኛ መታ ልታደርቀኝ ነው ደግሞ፣ስራ ፈታ ስራ ልታስፈታኝ! ° ° ° ወንዶች ስልክ ሲያወሩ ° ቶም: የት ነው ያለኸው አንተ ዶማ? ብሩክ: እቤት ነኝ አንተ ድንጋይ! ቶም: ያ ሰካራም አባትህ እንዴት ነው? ብሩክ: ደና ነው ከናቴ ጋር አልጋ ላይ ተኝቷል! ቶም: አንተ ድንዝዝ ልመጣ ነው ስልኬን ቻርጅ ማድረግ እፈልጋለው? ብሩክ: እሽ ዶምዬ ስትመጣ ብር ይዘህ ና ድራፍት እንጠጣለን? ቶም: እሺ የኔ መጥረቢያ! ° ስልኩ ከተዘጋ በኋላ 🤔 ° ቶም: ብሩክ መጫወት ያበዛል የሁልጊዜም ምርጥ ጓደኛዬ ነው። ° ብሩክ: ቶም መመኪያ የሆነ አሪፍ ጓደኛዬ ነው፡፡💁🙆‍♀😁

አለም ብታውቀውም ባታውቀውም የኔ አለም በአንቺ ፍቅር የታጠረች ናት 🥰
የኔ ንግስት 👑
Mentoin አርጋት bro

መጨረሻ ላይ የሚሞተውን ⚰️ ሰው
ግን ማነው የሚቀብረው 🥺

ታማኝነት ውድ ነገር ነው ከርካሽ ሰው አትጠብቁ😒

ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁሉንም እቃ አትገዙም ስለምታውቁ ብቻ ሁሉንም አትናገሩም እያንዳንዱ ነገር ልኬት አለው መድሃኒት የሚያድነው በልኩ ስንጠቀመው ብቻ ነው መልካም ቀን🙏

ሰዎች መስታወትን ፈጠሩ.
ከዛ ግን Filter መጠቀም ጀምሩ ምክንያቱም መስታወቱ በጣም ታማኝ ነበር ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ🙌 በኛ ሀገር ሰዎች ለመወደድ መዋሸት እና ማስመሰል ብቻ በቂ ነው እውነት ከተናገራችሁ እናንተም እንደ መስታወቱ ትተዋላችሁ ልላችሁ ፈልጌ ነው 🙌

photo content
+2