ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 132

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
ታማኝነት ውድ ነገር ነው ከርካሽ ሰው አትጠብቁ😒

ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁሉንም እቃ አትገዙም ስለምታውቁ ብቻ ሁሉንም አትናገሩም እያንዳንዱ ነገር ልኬት አለው መድሃኒት የሚያድነው በልኩ ስንጠቀመው ብቻ ነው መልካም ቀን🙏

ሰዎች መስታወትን ፈጠሩ.
ከዛ ግን Filter መጠቀም ጀምሩ ምክንያቱም መስታወቱ በጣም ታማኝ ነበር ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ🙌 በኛ ሀገር ሰዎች ለመወደድ መዋሸት እና ማስመሰል ብቻ በቂ ነው እውነት ከተናገራችሁ እናንተም እንደ መስታወቱ ትተዋላችሁ ልላችሁ ፈልጌ ነው 🙌

photo content
+2

photo content
+4

አርፍዶ የመጣ ዝናብ
በድርቅ የሞተች
አበባን አያድናትም 🙌

ወንድ ልጅ ጋብዞሽ በመሀል #ዝም ካለ .. በሆዱ ሂሳቡን #እየደመረ ነዉ 😅  #ተሳሳትኩ_እንዴ😂

photo content
+1

በእውነተኛው አለም ጥንቸሏ እንጂ ኤሊዋ #አታሸንፍም… ተኝተክ አትዋል #ተነስ_እና_ስራ 😉 ተግባባን #ብርዝና 🤙

መስራት #እችላለሁ ብላኝ #አምኜ ነበር እኮ😭 አይ #እኔ🥲 100+👉🤣 ከገባ እንፋታለን ውሳኔውን #ለእናንተ ትቸዋለሁ🫣🤭😁
መስራት #እችላለሁ ብላኝ #አምኜ ነበር እኮ😭 አይ #እኔ🥲 100+👉🤣  ከገባ እንፋታለን  ውሳኔውን #ለእናንተ  ትቸዋለሁ🫣🤭😁

ጎረቤታችን ያለው ሰውዬ በኤድስ #ሞተ ተብሎ ሚስቴ 3 ግዜ ነው #ፌንት የሰራችው ለሰው #አዛኝ እኮ ናት ሚስኪን🙂

እኛ #ወንዶችን የሚያሳስበን.. * ስለ ስራ🤩 * አርሰናል #ዋንጫ ይበላል ወይስ አይበላም🤓 * ኪሳችን ውስጥ ስላለው #ገንዘብ * ዛሬ የትኛው #ጓደኛችን ላይ ሙድ እንደምንይዝ😜 #ሴቶች ደግሞ የሚያሳስባቸው.. * ዛሬ ደግሞ በጣም #ዘንጧል የት አባቱ ሊሄድ ነው 🤔 * ሽቶ #መቀባት የጀመረውማ ውጪ የሆነች ሌላ ሴት #ማማለል ጀምሮ ነው 💀 * ያ #የተመታ ጓደኛው ይሄኔ ሌላ ሴት ሊያጣብሰው እየሞከረ ነው 🤩 * ስልክ የማያነሳውማ #ከሌላ_ሴት ጋር ሆኖ ነው 😭 * በቀደም ምግብ እየበላን በትልቁ ያጎረሰኝ #በትንታ ገሎኝ ሌላ ሴት ሊጠብስ ፈልጎ ነው አይደል 😭 ​​

ሲከፋህ ሲደብርህ ሲጨንቅህ ሲጠብህ ማንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም ስትፈሳ ግን 😳😳 😂😂😂

#እኔ በጣም እንደምታምሪ ግን ሰው ነግሮሽ ያቃል? #እሷ ሶል ይሙት በደንብ ነዋ #እኔ ሶል ደሞ ማነው? #እሷ ባለቤቴ ነው #እኔ መች ያገባሽው? #እሷ ሳሚ የተወኝ ቀን #እኔ ሳሚ ለምንድነው የተወሽ? #እሷ በያሬድ ጠርጥሮኝ #እኔ ያሬድ ደሞ ማነው? #እሷ የኮሌጅ ፍቅረኛዬ 😆😂🤣

ሻማን ማን ጎዳሽ ሲሏት ከተጫረብኝ ክብሪት ይልቅ አቅፌ የያዝኳት ክር ናት አለች😒

እርቦህ የፈጠነ እየበላህ #ምላስህን ስትነክሰው😫
እርቦህ የፈጠነ እየበላህ #ምላስህን ስትነክሰው😫

ከመኖር ውስጥ የምናተርፈው ትልቁ ነገር ትዝታ ብቻ ነው 🙌
ዕነዛ የማይረሱ ትዝታዎች ደሞ ልንረሳቸው እንኳን ብንፈልግ መረሳት የማንችላቸው ናቸው 🙌

🗣 ህይወት ጫወታ ነች ብታሸንፍም ብትሸነፍም  እንሞታለን

ዝም ስትሉ ሁሉም ጥፋተኛ ያደርጓችሀል

ጊዜ ራሱ ጊዜያዊ ነው😏