ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 864 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 125

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 864 名订阅者。

根据 30 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -406,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.38% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 815 次浏览,首日通常累积 378 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 01 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 864
订阅者
-1324 小时
-957
-40630
帖子存档
Eyalekesn 🥹😭😂 join😭🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+9
Eyalekesn 🥹😭😂 join😭🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21

በግዜ ተኙ
ነገ class የለም 🥰
እኔ አላልኩም 🙌

ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ ብሎ ይደሳሰታል 😜😂😄

ማታ ማታ እንቅልፍ የምትቸገሩት መተኛት ስላልቻላቹ ይሆናል.... ለእንደዚ አይነት ጠቃሚ ምክሮች like👍 ማረግ እንዳይረሳ

"የምታምር ሴት ቀንህን ልታሳምርልህ ትችላለች" "የምትፀልይ ሴት ግን ዘመንህን ታሳምራለች"                   🥰የኔ ልባም ሴት🤗

እስኪ የclaschuen ቆንጆ ሰው ስም🥰
comment ላይ ደቅ አርጉ እስኪ 🤗

ለ #እናቴ የተናገርኩትን ምስጢር ብቻ ነው ከሌላ ሰው ያልሰማሁት 🙏

Reactoin አርጉ
በደንብ ተጫኑት

ሴቶች ይበዛሉ ማለት ነው
ቆይ ወንዶችስ ነት ናችሁ

Reactoin አርጉ እስኪ ለመልቀቅ እንዲያመቸኝ 🙌
ወንድ 🥰
ሴት ❤

ሞትኩኝ 😂😂😂😭😭 እንዲህ አይነት ዜና ማቅረብ ነው የቀራቸው 😂😂
ሞትኩኝ 😂😂😂😭😭 እንዲህ አይነት ዜና ማቅረብ ነው የቀራቸው 😂😂

😅ደስታ መጣ ሄደ አየሁት አየሁት 😩ሀዘን መጣ ሄደ አየሁት አየሁት ❤️ፍቅር መጣ ሄደ አየሁት አየሁት 👥🤗እኔ ነኝ ከኔጋ ሳልሰለች ያለሁት🥹😇

“አትፍረድ ሀጢያት ሲሠራ እንጂ፣ ተደብቆ ‘ማረኝ’ ሲል አላየኸውም።”

"አንዳንዴ መፍትሔ ከሚስነዝሩልን አፎች በላይ በጥልቀት የሚያዳምጡን ጆሮዎች ያስፈልጉናል። በመፍትሔ ሳይሆን በመደመጥ ብቻ የሚድኑ ሕመሞች ብዙ ናቸው : ማቀፍ ደረጃ ያልደረሱ በመዳበስ ላይ የሚገኙ መ
"አንዳንዴ መፍትሔ ከሚስነዝሩልን አፎች በላይ በጥልቀት የሚያዳምጡን ጆሮዎች ያስፈልጉናል። በመፍትሔ ሳይሆን በመደመጥ ብቻ የሚድኑ ሕመሞች ብዙ ናቸው : ማቀፍ ደረጃ ያልደረሱ በመዳበስ ላይ የሚገኙ መነካካቶች ብቻ የብቸኝነትን ቆፈን ይገፋሉ።"

ያልተኛችሁ አላችሁ 🙌

@Itz_osiman 👆 👆 👆 እሄ ልጅ single nw Single የሆናችሁ ሴቶች አውሩት

single የሆናችሁ ሴቶች አላችሁ ? comment lay አለን በሉን እስኪ 🥰

ሰብሰብ በሉ የሆነ ነገር ልነግራችሁ ነው ሁላችሁም ኑ

እስቲ ስለሚስቴ ንገሩኝ ጎበዝ ናት ሰነፍ .. ዛሬ ቤት ስገባ ካውያ ገልብጣ ቂጣ እየጋገረችበት አገኘኋት 💔

እንተኛ ወይስ ቲንሽ እንቆይ ?
eski online ያላችሁ comment አርጉ ❓