ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 135

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 839 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -413,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 745 次浏览,首日通常累积 367 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 839
订阅者
-824 小时
-1067
-41330
帖子存档
ናፍቆት መገናኘትን ካላመጣ .. ቅጣት ነዉ ....🥺

'ሰው የሚማረው አንድም ከፊደል አንድም ከመከራ ነው አንድ ቃል ከፊደል ጥበብ አንድ ቃል ከመከራ መዝገብ አንድም በሣር «ሀ» ብሎ አንድም በአሳር «ዋ» ብሎ'       ጋሽ ፀጋዬ

ለካ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አለው ያለ ሁሉ ሂያጅ ነው😕

እርቃንህን ስትሆን ነውሬ ተሸፈነ🥺 በቆሰልከው ቁስል ለኔ መዳን ሆነ🥹❤️‍🩹

I love God ብዙ መታለፍ ማይችሉ ቀናቶችን አቅፎ አሳልፎኛል በጨለማ ቀኔ ላይ ብርሃን ሆኖኛል i love him 🥹

ለፍታ ነበር "አለፈላት" ሞክራ ነበር ተሳካላት ለመባል ያብቃን🙏

Orthodox profile picture 🖼️
+9
Orthodox profile picture 🖼️

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ- አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ❤️
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ- አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ❤️

☪️EID MUBARAK☪️ ኢድ ሙባረክ

photo content
+8

ብልጥ ሰው ከስህተቱ ይማራል ብልህ ሰው ግን ከሰው ስህተት ይማራል😏

እምነት የሚሰራው ፀሎት ሲኖረው ነው🙏

✨ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የምወደውን ታውቃለህና ጠብቅልኝ !የምፈራውን ታውቃለህና አርቅልኝ !የምመኘውን ታውቃለህና አሳካልኝ!🙏 ብሎ እንደመፀለይ ትልቅ ፀሎት የለም!✨

ሰው እንዴት ይናቃል ቅማል በአቅሙ ሱሪ ያሶልቃል ጉልበተኛውን ቱሀን አልጋ አስለቅቋል😁

የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ዒድ ሙባረክ 😊

አንቺ በሌለሽበት ቦታ ስላንቺ የተወራውን ብታውቂ ኖሮ ከብዙ ሰዎች ጋር መሳቅ ታቆሚ ነበር😕

ይሆናል በሚል ተስፋ እንጂ ማንም ሰው ጊዜውን ማባከን አይፈልግም😕

ማየት አቅቶን ሳይሆን አለማየትን ስለመረጥን ነው ዝም ያልነው😑

አሪፍ ቀን ነበር ለማለት እስኪመሽ መጠበቅ አለብን😕

የተሻልክ ሆነህ መገኘት ያለብህ ከሰዎች ሳይሆን ከትናንትናው ማንነትህ ነው👊