ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 132

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
የተሻለ ወንድ አግኝቻለሁ ብላ ትታህ ሄዳ cheat ሲያረግባት 🕺
የተሻለ ወንድ አግኝቻለሁ ብላ ትታህ ሄዳ cheat ሲያረግባት 🕺

ያሳለፍነውንም የምናሳልፋቸውንም
ማወቅ የሌለባቸው ሰዎች አሉ privat life is full of peace

tg://settings 👆👆👆👆 እሄንን ሰው block ላረገው ነው Reactoin ምንም እያረገ አይደለም የእውነቴን ነው

ሲጀመር እኔ famous ነኝ ትለኛለች እንዴ ፈሳም ነኝ ለማት እኮ ነው😏🤣

ኮከቦች💫 ለመቁጠር የኔና የሷ ጀርባ ከሳር🍀ላይ ተጋድመው ጠየቀቺኝ ፍቅሬ... ካንተና ከኔ ህይወት የቱ ነው የሚጠቅመው? አይኖቼን ጨፍኜ🫣 አስቤ ልንገርሽ ቆይ ሳልላት የኔ ነው ሚጠቅመው ብዬ መለ
ኮከቦች💫 ለመቁጠር የኔና የሷ ጀርባ ከሳር🍀ላይ ተጋድመው ጠየቀቺኝ ፍቅሬ... ካንተና ከኔ ህይወት የቱ ነው የሚጠቅመው? አይኖቼን ጨፍኜ🫣 አስቤ ልንገርሽ ቆይ ሳልላት የኔ ነው ሚጠቅመው ብዬ መለስኩላት። አዘነች ከልቧ🩸 አይኗ ዕንባ አቀረረ ተከፋ መንፈሷ ህይወቴ እንደሆነች አልገባትም እሷ። ㅤㅤㅤ    🥀 ከቃሎቼ ✍🏼

ሁላችሁም 🖕
ሁላችሁም 🖕

የገሮጊት ፈስ ሲባል ፈስተው የመስለኝ ነበር ለካ የሚበቅል ነው🥲🙂

ገንዘብ የለህም ... በዛ ላይ ተማሪ ነህ 😂
በዛ ላይ single ነህ
ታዲያ Asphalt ስትሻገር ምን ግራ ቀኝ ያሳይሀል 😭😂

የጠፋውን ሳቄን እንዲመልስልኝ
ፈጣሪዬን ለመንኩት 🙏 እርሱ ግን በቃላት አልመለሰልኝም
አንቺን በመስጠት Join us ➜ @pp_of_pp_21 አደሰልኝ እንጂ 😇

የሱ ታማሚ ነኝ                 የሱ በሽተኛ 🥺🫠      ሲስመኝ የምሳም 🥹                     ሲያቅፈኝ የምተኛ🫣 አላስኬድ አላስኬድ                     አለኝ ጫማ😢🥺 ግን ማነክ ላቅህ አልቻልኩም😭💔😔 Join us ➜ @pp_of_pp_21

እንዴት አመሻችሁ ውዶቼ 🥰 ሰው ሲጠፋ አፈልጉም ማለት ነው

-2147483648_-222831.webp1.60 KB

arsenal ቂጡ ታይቶ አሸነፈ🤣🤣

የ united ደጋፊ ሴት ሴት ብቻ አደለችም ንግስትም ጭምር ናት 😻😻😍😍😍

የልብሽን ደጅ... በደንብ ዘጊው፣ 🚪✨ የረበሸሽን... አርቀሽ ጣዪው። ሰላምሽ ይቅደም... ከሁሉ ነገር፣ በዝምታ ውስጥ... ይኑርሽ ክብር። 👸💎 ​ለሰው ደስታ... ራስሽን አትግፊ፣ በከንቱ ድራማ... ጊዜሽን አታጥፊ። ⏳❌ እንደ ንግሥት... በክብር ተቀመጪ፣ የውስጥሽን ሰላም... አጥብቀሽ ያዢ። 🏰💖

As a young woman , what I've learned from life is ... Beras destegna mehonn memar ... and that chasing everything without God only leaves the heart empty ... Even the thing we chase can leave us lost ... He must be our guide 🤲

ውበትሽ የጥበብ መጀመሪያ
የአኖችሽ ቃል የነፍስ ማረፊያ
ጥቁር እንቁ ነሽ
በጪለማ የምታበሪ🥰
የጥንት ስልጣኔ በዝምታ የምታበሪ
❤ የኔ ሴት ላንቺ ነው ❤
Join us ➜ @pp_of_pp_21

አንዳንዴ ስጠን ብለን በለመነው እምባ አታሳየን ብለን እናለቅስበታለን☹️

ነጋ ከማይልሽ ጋር #አኩኩሉ አትጫወቺ !🙌

ብትጠብቁት የማያረፍድ የማይቀር ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው