ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 737 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 444,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 143

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 737 名订阅者。

根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -387,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.25% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 647 次浏览,首日通常累积 355 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 737
订阅者
-724 小时
-847
-38730
帖子存档
ቢቆረጥ ቢቆረጥ በ እግዚአብሔር ተስፋ ይቆረጣል ??🥹❤️🙏

🗣መምህሩ; ፈተናው ምንም አያወዛግብም። ፈተናው 😏
🗣መምህሩ; ፈተናው ምንም አያወዛግብም። ፈተናው 😏

ቺኳ ቤት ሄጄ ቆፍጠን የማይል ወንድ አይመቸኝም እያለች ታላቅ ወንድሟ እና አባቷ መብራት ሲመጣ ቻርጅ ቀድሞ ለመሰካት ረጅም በሸና ሲጫወቱ🤭😂🤣

😁☠️😂
😁☠️😂

ኢሄ ያጋጠመው🤣
ኢሄ ያጋጠመው🤣

😭😭
😭😭

react family 😐
react family 😐

ከአማርኛ ፊልም የተወሰደ ትርጉም ሳህኔ መሆን አለበት ተርጓሚው 😭😭🤭😂🤣
ከአማርኛ ፊልም የተወሰደ ትርጉም ሳህኔ መሆን አለበት ተርጓሚው 😭😭🤭😂🤣

ፈታ እንበል አይደል ቁም ነገር በጣም በዛ.

እኔ ምለው ዳሽ ሙላ ጥያቄ ከምርጫ የምትሰሩ ተማሪዎች ግን የት ደረሳቹ btw እኔም አንዱ ነኝ 🙂

ሰዎች ሚስጥር ነግረውኝ ለሰው እንዳላወራ ይጨነቃሉ እኔ እኮ ፍርጅ ከፍቼ ምን ለማውጣት እንደከፈትኩ የምረሳ ሰው ነኝ አደለም የነሱን ሚስጥር😭

እሷ:-"ረስተሃታል አይደል?!" እኔ:-አዎን እሷ:-"እስቲ ማልልኝ.. " ብላ እጇን ዘረጋች እኔ:-"ሄርሜላ ትሙት.." ብዬ እጇን ቸብ እሷ:-"ፍቺ እፈልጋለሁ 😡" እኔ:-"ካንቺ ከመጣ ምን ይደረጋል
እሷ:-"ረስተሃታል አይደል?!" እኔ:-አዎን እሷ:-"እስቲ ማልልኝ.. " ብላ እጇን ዘረጋች እኔ:-"ሄርሜላ ትሙት.." ብዬ እጇን ቸብ እሷ:-"ፍቺ እፈልጋለሁ 😡" እኔ:-"ካንቺ ከመጣ ምን ይደረጋል..🙁"

ያለብኝ ችግር ይበቃኛል🙌
ያለብኝ ችግር ይበቃኛል🙌

ክላስ ውስጥ አስተማሪው እያስተማረ ከ Law አይነቶች ውስጥ አንዱን ጥራ ሲለኝ . . Battry low😁

Reactoin ቀንሶል
Reactoin በደንብ
ይደረግ ....
እንቀጥላለን.🥰

እኔ ተውኩሽ እንጂ ማናባቱ ቀማኝ. ከኔ ለባሰበት ሰጠውሽ ለለማኝ.🤭😂🤣😂 🤣

ገና ቡዙ ሰዎች ከህይወቴ አሶጣለው... በጣም ቡዙ...


ከሰዎች ጋር ስትጣሉ plss ስለዛ ሰው መጥፎ ነገር አታውሩ plss አዎ ያ ሰው ጥፋት ሊኖርበት ይችላል ግን በቃ ከቻላችሁ ንገሩት ወይም ሰው ፉት አታውሩ በውስጣችሁ ያዙት

ግብዝ ሰዎች የበለጠ በሰዎች ይጠላሉ ምክንያቱም ቡዙ ስተቶች ስለሚሰሩ...🙌

ይቅርታ መጠየቅ ካለባችሁ ይቅርታ ጠይቁ
የምን ማፋፈር ነው...
የምን ግብዝነት ነው
የምን ግብዝነት ነው.
ይቅርታ አለቀ በቃ.