ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 841 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 135

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 841 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -413,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 745 次浏览,首日通常累积 367 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 841
订阅者
-824 小时
-1067
-41330
帖子存档
ብዙ ትኩረት ለአህያ መስጠት አንበሳ ነኝ ብሎ እንዲያስብ ያረገዋል……🥀 አህያ መሆንክን አትርሳ እንጂ……✋😕

አንድ መርፌ ንብረት የሰውን ቀዳዳ ግጥም የሚሰፋ አንድ ምርኩዝ ነበር አቅም ያነሰውን ሁሉን የደገፈ ጥለውት ሲሄዱ መሬት ተነጠፈ አንድ ደውል ነበር ማለዳ ሳያልፈው ደቂቃ ሰው የሚቀሰቅስ ራሱ ሳይነቃ አሁን የኛም ህይወት እንደዚ ነው በቃ። በረከት ዘውዱ

ደስታ ማለት ይኽ ነው? ሰውዬው በቦርሳ ሙሉ የታጨቀ ብር ይዞ መንገድ ለመንገድ ይዞራል። የተጨነቀና አንዳች የሚፈልግም ይመስላል። ሌላ መንገደኛ ጠጋ አለና ሰውየውን ከተግባባው በኋላ ወዴት እንደሚሔድ ጠየቀው ባለገንዘቡም "ወዳጄ ይኽ የያዝኩት ገንዘብ ነው። የምፈልገው ደስታ ነው ላገኘው አልቻልኩ አለው። ያም ሰው ነገሩ ገርሞት ጥቂት ጊዜ ዝም ካለ በኋላ በቦርሳ ሙሉ አጭቆ የያዘውን ብር መንትፎት /ነጥቆት/ ወደ ፊት ተፈተለከ። ባለገንዘቡም ከኋላ ይሮጥ ጀመር ነጣቂው ካንድ መታጠፊያ ቦታ ሲደርስ እጥፍ ይልና የብሩን ቦርሳ መሬት ላይ ቁጭ አደርጎ እሱ ራቅ ብሎ ይቆማል ባለብሩ እየሮጠ መጥቶ መታጠፊያውን ሲኮረብ ባላሳበው መልኩ ቦርሳውን መሬት ላይ ቁጭ ብሎ ያገኘዋል። ወዲያው ብድግ ያደርግና ወደ ደረቱ አስጠግቶ አይኖቹን ወደ ሰማይ ሰክቶ "እፎይ ተመስገን" ይላል ፊቱ ሁሉ በፈገግታ ይሞላል። ይኼኔ ያ ጥበበኛ ሰው ጠጋ ይልና "አየህ ወዳጄ ደስታ ማለት ይህ ነው" አለው ይባላል። የውስጥ ደስታን፣ የልብ እርካታን የአዕምሮ ሰላምን መኮምኮም የሚቻለው ባለን ነገር ፈጣሪን ማመስገን ስንችል ነው። በእጃችን የያዝነው ወርቅ መዳብ የሚመስለን ስንቶቻችን ነን?

እስከመቼ ድረስ በፀፀትህ ጅራፍ ገላህን ትገርፈው በመተው ውስጥ ነው ሁሉም ሚታለፈው። በረከት ዘውዱ

እውነት ምንድነው ሲሉት " ማርያም ምስለ ፍቅሩ ውልድ " ይላል። የሚያኖርህ የምትኖርለት ምንድነው ሲሉት እናትና ልጁ ማለት ይቀናዋል። ማርያምን በጣም ይወዳታል። በህይወቱ አንድ ያለው የሷ ፍቅር ነው ። እውቴዝራማ እዮብ ሀይሌ

እውነተኛው ጥያቄ ከሞት በኋላ ህይወት አለ ወይ የሚለው አይደለም ትክክለኛው ጥያቄ ከመሞትህ በፊት በህይወት አለህ ወይ የሚለው ነው❓ Gash sbhat

ቴዲ ማለት የህዝብ ድምጥ ነው.
ቴዲ ማለት ለተጨኮነው ህዝብ ስለተገፉት ህዝቦች ስለሚያለቅሱን በግፍ ስለሚገደሉት በሃይማኖታቸው ምክንያት እንደ በግ ለሚታረዱት ህዝቦች ነው ድምጥ የሚሆነው እና እሄንን ሰው እንዴት ያለ መውደድ ይችላል ባኖደው እራሱ ታሪክ ይወቅሰናል 🙌
ቴዲያችን የህዝብ ድምፃችን እንወድሀለን 🥰

ስለ ቴዲ አፍሮ ሳወራ ቅር ያላችሁ ሰዎች አላችሁ
ቅር ያላችሁ ሰዎች ለምን ቅር አላችሁ ብዬ ሳስብ ዘረኛ ስለሆናችሁ ነው አለቀ
ድጋሜ ቅር ያላችሁ ሰዎች በአናታችሁ መዘቅዘቅ ትችላላችሁ 😏 ምድረ መጤ ዘረኛ ሁላ....🙌

ሞቅ ሞቅ አርጉት
ቀዝቅዛቹሀል

ለማንም ብዬ ምቀይረው ማንነት የለኝም የተወለድኩት ራሴን ሆኜ ነው።እርቃኔን ከልብስም ሆነ ከሀሳብም ነፃ ሆኜ ተወልጃለው።የምኖረውም በራሴ አለም ነው ። ዛሬ ተመልክቶኝ ነገ ለሚረሳው ገፅታዬ ምንም የምቀባባው ማሳመሪያ አልፈልግም ።እንዲሁ እንዳለው ከተቀበሉኝ እሰየው ። ካልሆነም ግን ገደል ይግቡ!😊

ለ ሀበሻ ችግርህን ስትነግረው ያዳምጥ ያዳምጥና ይረዳኛል ብለህ ስትጠብቅ... "እና በተረፈ ደህና ነህ"😑

ሴት ብትሄድ በሴት ትተካለች
አንቺን ግን ማንም ሊተካሽ አይችልም የኔ የዋህ🥰
Join us ➜ @pp_of_pp_21

አንዳንድ ጊዜ ማድረግ ምንችለው ብቸኛው ነገር "መፀለይ" ብቻ ነው።🥺👐

photo content
+4

ሲጀመር ለ mid exam ውጤታችን ተጠያቂው ቴዲ ነው 🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21
ሲጀመር
ለ mid exam
ውጤታችን
ተጠያቂው ቴዲ ነው 🥰
Join us ➜ @pp_of_pp_21

ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰል ዝናብ🌂
ደርቤ አይሞቀኝ ብከናነብም  ተይዤ በአንቺ ሀሳብ 🥰
ድንግዝግዝ አለ የቤቴ ፋኖስ ሰማይ ጪለማ ለብሶ.🙌
አንቺ ካልመጣሽ አውዳመት አይሆን ቅዱስ ዮሀኒስ ደርሶ
🥰
እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 አንቺ የፍቅር ሀገር ❤😭
ምሶሶሽ ዘመመ ሆነሽ የአለም ሀገር 😭
ለብሼ ብተኛ እንቅልፍ የለኝ  ማታ አጣሽና ልቤ ካለሽበት ቦታ 😭❤
በፈካ ሰማዩ በሄዱ እና  እነ ሀምሌ መተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ ❤😭
ጀምበር ልይሽ ባይኔ ❤
Join us ➜ @pp_of_pp_21 ❣️🥀

ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰል ዝናብ🌂 ደርቤ አይሞቀኝ ብከናነብም ተይዤ በአንቺ ሀሳብ 🥰 ድንግዝግዝ አለ የቤቴ ፋኖስ ሰማይ ጪለማ ለብሶ.🙌 አንቺ ካልመጣሽ አውዳመት አይሆን ቅዱስ ዮሀኒስ ደርሶ 🥰 እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 አንቺ የፍቅር ሀገር ❤😭 ምሶሶሽ ዘመመ ሆነሽ የአለም ሀገር 😭 ለብሼ ብተኛ እንቅልፍ የለኝ ማታ አጣሽና ልቤ ካለሽበት ቦታ 😭❤ በፈካ ሰማዩ በሄዱ እና እነ ሀምሌ መተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ ❤😭 ጀምበር ልይሽ ባይኔ ❤ Join us ➜ @pp_of_pp_21

ቴዲ አፍሮ ንጉሱን 👑 የምንወደው 🥰
በምክንያት ነው 🙌

ዳስ ጣል 🥀 pp of pp 🥀 #ሼር Join us ➜ @pp_of_pp_21 ❣️🥀          ❣️🥀 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

እቶሪካ 🥀 pp of pp 🥀 #ሼር Join us ➜ @pp_of_pp_21 ❣️🥀          ❣️🥀 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

Pp of Pp ꨄ - Telegram 频道 @pp_of_pp_21 的统计与分析