Pp of Pp ꨄ
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ
تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 841 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 404 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 135 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 841 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -413، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.70%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.32% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 745 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 367 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ቴዲ ማለት የህዝብ ድምጥ ነው.ቴዲ ማለት ለተጨኮነው ህዝብ ስለተገፉት ህዝቦች ስለሚያለቅሱን በግፍ ስለሚገደሉት በሃይማኖታቸው ምክንያት እንደ በግ ለሚታረዱት ህዝቦች ነው ድምጥ የሚሆነው እና እሄንን ሰው እንዴት ያለ መውደድ ይችላል ባኖደው እራሱ ታሪክ ይወቅሰናል 🙌
ቴዲያችን የህዝብ ድምፃችን እንወድሀለን 🥰
ስለ ቴዲ አፍሮ ሳወራ ቅር ያላችሁ ሰዎች አላችሁ
ቅር ያላችሁ ሰዎች ለምን ቅር አላችሁ ብዬ ሳስብ ዘረኛ ስለሆናችሁ ነው አለቀድጋሜ ቅር ያላችሁ ሰዎች በአናታችሁ መዘቅዘቅ ትችላላችሁ 😏 ምድረ መጤ ዘረኛ ሁላ....🙌
ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰል ዝናብ🌂
ደርቤ አይሞቀኝ ብከናነብም ተይዤ በአንቺ ሀሳብ 🥰
ድንግዝግዝ አለ የቤቴ ፋኖስ ሰማይ ጪለማ ለብሶ.🙌
አንቺ ካልመጣሽ አውዳመት አይሆን ቅዱስ ዮሀኒስ ደርሶ🥰
እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 አንቺ የፍቅር ሀገር ❤😭
ምሶሶሽ ዘመመ ሆነሽ የአለም ሀገር 😭
ለብሼ ብተኛ እንቅልፍ የለኝ ማታ አጣሽና ልቤ ካለሽበት ቦታ 😭❤
በፈካ ሰማዩ በሄዱ እና እነ ሀምሌ መተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ ❤😭
ጀምበር ልይሽ ባይኔ ❤Join us ➜ @pp_of_pp_21 ❣️🥀
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
