ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 726 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 454,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 146

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 726 名订阅者。

根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -375,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.21%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 662 次浏览,首日通常累积 350 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 726
订阅者
-1124 小时
-747
-37530
帖子存档
ማልቀስ😭 ይሻላል
የሆነ Life ውስጥ ነው ያለውት ግን.... ተስፋ አልቆረጥኩም እግዚያብሄር ይመስገን.🙏

አንዱ ደሞ ባክህ መሮኛል ይለኛል እንዴ ምንም ሳይሆን ተስፋ ይቆርጣል...
እኔም ተስፋ አልቆረጥኩ 3 months የሰራውትን
117k birr
be trede በ7ቀን ውስጥ ያጣውት እኔ ምን ልበል.😭😭😭

ቆንጅ ነኝ ወይ አለችኝ...🥰
እኔም አዎ አልኳት😉
እስኪ ማልልኝ አለችኝ...
ደፋር እኔ በአንዴ ሁለት ሀጢያት መስራት አልፈልግም...😂

እኔ ብቸኝነት የሚሰማኝ አንቺን... ሳላወራሽ ስቀር ሳይሆን ውዴ...🥰
🤑ገንዘብ🏦 ከኪሴ ሳጣ ብቻ ነው....

''አንተ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር''  ምክንያቱም ከአንተ በላይ ስለ አንት የሚያውቀው የለም!!" 🫶

Me finally realizing having a good heart has done nothing but made me look stupid😒

የትኛውም ያህል ራስን መውቀስ ያለፈውን ጊዜ አይቀይርም ፤ የትኛውም ያህል ጭንቀት የወደፊቱን ጊዜ አይቀይርም፡፡

🥀"ጊዜ ሲያደላድልህ ስህተቶችህ እንደ ቀልድ ይታያሉ፣ ቀን ሲጥልህ ደግሞ ቀልዶችህ ሁሉ ስህተት ይሆናሉ።"      

ሚስቴ ጋር በጀለሴ ስልክ ደውዬላት እንዳነሳችው " ሄሎ የኔ ጣፋጭ " ስትል😳 የፍቅር ረቂቅነቱ ገረመኝ . . . . እኔ እንደሆንኩኝ እንዲው ታውቋት እኮ ነው😁😂😂

ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ እንግዲያውስ ከሰው ምንም አትጠብቅ... #ለነገሩ_ብጠብቅም_አታገኝም😜😂

Join us ➜@ppofpp124 ♡ ㅤ ㅤ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Join us ➜@ppofpp124
♡ ㅤ  ㅤ      ✉️      ˡᶦᵏᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Join us ➜@ppofpp124 ♡ ㅤ ㅤ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Join us ➜@ppofpp124
♡ ㅤ  ㅤ      ✉️      ˡᶦᵏᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Join us ➜@ppofpp124 ♡ ㅤ ㅤ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Join us ➜@ppofpp124
♡ ㅤ  ㅤ      ✉️      ˡᶦᵏᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Join us ➜@ppofpp124 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Join us ➜@ppofpp124
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

photo content
+5

photo content
+1

እኔ ብቻ ነኝ እንደ እዚህ አይነት ሰኞ mood ላይ ያለሁት😭
+2
እኔ ብቻ ነኝ እንደ እዚህ አይነት ሰኞ mood ላይ ያለሁት😭

ምርጫቹ ሁሌም ከፍታ❤️‍🔥 ቢሆንም......ለምትፈልጉት ነገር ስትሉ ዝቅ ማለታቹ ግድ ነው።✍🏽

ምንም ነገር ያለ ቦታው ሲገኝ እና አብዝቶ ሲደረግ ዋጋው ይረክሳል። እና አላስፈላጊ ከንቱ መሆን ይጀምራል። ሱስ እንኳን ሳይቀር ጣአም ያጣል ጥገኛ ያረጋል። እንኳን ከሰው ጋር ያለን ግንኙነት።

ምንጊዜም ጠንክሮ ከመስራት ጠንክሮ ማሰብ ይቀድማል ።