ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 712 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 456 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 148 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 712 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -375، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.21‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 662 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 350 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 712
المشتركون
-1124 ساعات
-747 أيام
-37530 أيام
أرشيف المشاركات
1 ጥያቄ ይሄንን 🔥 ትነካላቹ አትነኩም

I can't believe በሞቀ ዉሀ shower የምትወስድ ሴት ልቤን እንዲሰብር መፍቀዴን💔😭🤭😂🤣

ሴቶች እንዲ ይለብሱና አይን አይኔን እያየህ አውራኝ እንጂ ይሉሀል አንተም አይናቸውን ማየት ትቀጥላለህ 😌😒
ሴቶች እንዲ ይለብሱና አይን አይኔን እያየህ አውራኝ እንጂ ይሉሀል አንተም አይናቸውን ማየት ትቀጥላለህ 😌😒

ነገ ጠዋት class ያለባችሁ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማችሁ...
ተኙ እንጂ...🤭

የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ
የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ

ብዙ ነገር #ሊያናድህ ይችላል ግን እመነኝ ማን ✋😭 #የማትፈልገውን ሰው Story እንደማየት የሚያናድ ነገር የለም ✋👍

Teacher: አተ! አተን እኮ ነው ምለው መፃፍ ትተህ አዳምጠኝ ! also him የደብተር ማርክ ቀን: አንተ ደደብ ለምን አባክ ነው ያልፃፍከው ☹️

ሀበሻ😁
ሀበሻ😁

እዉነት ነው የምትሉ👉🤣
እዉነት ነው የምትሉ👉🤣

እስቲ አንዴ ሳይማሩ ያስተማሩንን መምህሮቻችንን በሪያክት በዛውም የምትወዱትን መምህር ስም ኮመንት ላይ 😁🤬😒😘😁

አላቹ ደሞ በፀባያቹ ምክንያት አበባ ብትሆኑ ጢንዚዛ ማይቀስማቹ ሴቶች🤦‍♂ ራስምታት ስጋ ለብሶ🤲

ወገን Reactoin በደንብ ይደረግ...
ቲንሽ ፈታ እንበል...😍

አንዳንዴ ምንም ሳንሆን አናማር ወገን... ቢያንስ ማመስገን ባንችል እንኳን አናማር...🥰

ማልቀስ😭 ይሻላል
የሆነ Life ውስጥ ነው ያለውት ግን.... ተስፋ አልቆረጥኩም እግዚያብሄር ይመስገን.🙏

አንዱ ደሞ ባክህ መሮኛል ይለኛል እንዴ ምንም ሳይሆን ተስፋ ይቆርጣል...
እኔም ተስፋ አልቆረጥኩ 3 months የሰራውትን
117k birr
be trede በ7ቀን ውስጥ ያጣውት እኔ ምን ልበል.😭😭😭

ቆንጅ ነኝ ወይ አለችኝ...🥰
እኔም አዎ አልኳት😉
እስኪ ማልልኝ አለችኝ...
ደፋር እኔ በአንዴ ሁለት ሀጢያት መስራት አልፈልግም...😂

እኔ ብቸኝነት የሚሰማኝ አንቺን... ሳላወራሽ ስቀር ሳይሆን ውዴ...🥰
🤑ገንዘብ🏦 ከኪሴ ሳጣ ብቻ ነው....

''አንተ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር''  ምክንያቱም ከአንተ በላይ ስለ አንት የሚያውቀው የለም!!" 🫶

Me finally realizing having a good heart has done nothing but made me look stupid😒

የትኛውም ያህል ራስን መውቀስ ያለፈውን ጊዜ አይቀይርም ፤ የትኛውም ያህል ጭንቀት የወደፊቱን ጊዜ አይቀይርም፡፡