ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 135

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 839 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -413,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 745 次浏览,首日通常累积 367 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 839
订阅者
-824 小时
-1067
-41330
帖子存档
ውበት የሚጀምረው ራስን ለመሆን በወሰንበት ቅፅበት ነው🤝

መጀመሪያ ላይ መጨረሻውን ካላሰብን መጨረሻ ላይ ስለመጀመሪያው እናስባለን😏

ብዙ ዓመታት ትምህርት ተማርን ግን ማንም ራሳችንን እንዴት እንደምንወድ አላስተማረንም😕

ፍቅርን ለመግለጽ ቃላቶች ግዴታ እንዳልሆኑ ከውሻ መረዳት እንችላለን 🤷‍♂

ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር ሳይሆን ሰው ሆኖ መኖር ነው

ይቅር በለኝ ብሎ መታረቅ እያለ ምን በደልኩኝ ይላል ያልታደለ ።

I'm not ሀይማኖተኛ or አስመሳይ but I really love እመቤቴ ማርያምን🥀💝🥺

photo content

photo content

photo content

ትልቁ ማጣት ግን እንደምናጣ አለማሰብ ነው🙂

እሷ በሰዎች እንደተተወች ሲሰማት እግዚአብሔር ግን ቀረባት🥺🤌❤️‍🩹

ሊያገኙት ያልቻሉትን ነገር ያጣጥሉታል።

ህይወት ቀላል እንዲሆንልህ ሳይሆን ጥንካሬ እንድታገኝ ፀልይ🙏

ጸሎቷ ባዶ መሰለ ዝምታዋም ጮኾ ነበረ እግዚአብሔር ግን ያያት ስለነበረ ሁሉ ነገሯ ተቀየረ🥹❤️‍🩹

photo content
+6

😕
😕

ብቻ እኛ እንፀልይ እንጂ ለችግሮቻችን እግዚአብሔር ያውቅበታል🙏

የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ እግዚአብሔር❤️‍🩹

ልክ እንደ ጴጥሮስ ክህደቴ ቢሰላ ሀጥያቴ ቢቆጠር ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ?🥺ኃጢአት በቃኝ ብዬ ክህደቴን እንዳውቀው በንስሃ ውሃ ልቤን እንዳጠምቀው ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው🥹❤️‍🩹

Pp of Pp ꨄ - Telegram 频道 @pp_of_pp_21 的统计与分析