ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 132

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
☪ ኢድ-አል-አድሃ ☪

vot አርጉ እንጂ

እዚህ ጉሩፕ ላይ ምን ይበዛል ? ለመልቀቅ እንዲመቸኝ ሁላችሁም Rectoin አርጉ 🙌 Rectoin ሳታረጉ እንዳታልፉ 👐
Anonymous voting

🫠🤏

lovely Billie Eilish Khalid.mp33.09 MB

𝐌𝐲 𝐬𝐢𝐬 🌸✨ እናቴ ምን ትላለች መሰለሽ “ ሴት ክብሯ ብዙ ነገሯ ነው ክብሯን ያጣች ሴት ልክ እንደ ተሰበረ እንቁላል ወይ እንደ ሰባራ እንስራ ናት ። ሁለቱም ፈላጊ የሌላቸው ና የሚጣሉ ናቸው።” እና 𝐬𝐢𝐬 ምን ልልሽ ፈልጌ ነው …. ክብርሽን ጠብቂ 🫵🫶

ሴቶች አንድ ሁለት ቀን ፍቅረኛቸው ካልደወለ ቴሌግራም ላይ ይገቡና ፕሮፋይላቸውን ........ መርሳት ከፈለኩ እራሴንም የምረሳ ልጅ ነኝ 😁😂🤣🤣

photo content
+7

ህይወቴ #አይቀየርም ብለህ በጭራሽ #አትዘን #ለ𝙖𝙧𝙨𝙚𝙣𝙖𝙡 የወጣቺው ፀሐይ ላንተም ትወጣለች 😧 #ተስፋ አለክ ወንድም አለም 😊

ለአንድ ሰው ሁለተኛ እድል መስጠት ማለት አንድን መፅሀፍ ሁለቴ ደግሞ እንደማንበብ ነው ይህ ደግሞ ታሪኩን አይለውጠውም🙌

ኪዳነምህረት✨ ❤️‍🩹

ያለፉ ታሪኮች መማሪያ እንጂ መኖሪያ አይደሉም.
ŝó ነቃ በይ
ባለፉ ታሪኮችሽ እራስሽች አትውቀሺ 🥰 የኔ ሴት ላንቺ ነው 🤗

ሚስጥሬን አወሩ ብለህ አትናደድ አንተ መያዝ ያልቻልከውን እነሱ እንዴት ይችላሉ😒

ብቻየን እቀራለው እንጂ
በጪራሽ ንቀትን አላስተናግድም

ትለምጂዋለሽ ትረሺዋለሽ
ደና ትሆኛለሽ 🥰

ወንድ ልጅ ጥረህ ግረህ ብላ እንጂ ጥረህ ግረህ አብላ አልተባለም 😊

አንዴ ሴት ልጅ 1 ሺ ወንድ ጀነጀናት ማለት ቆንጆ ነች ተፈላጊ ነች ማለት አይደለም  ተረጋጊ እናቱ  ለራበው ሰው ሽሮ ክትፎ ነው አለቀ።😏

ሁሉም ወንድ አንድ አይነት ናቸው ትላለች እንዴ መጀመርያ እናቱ እግርሽን ከምትከፍቺ አይንሽን ክፈቺ🤩 🤩🤩🤩🤩 ☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️