ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 776 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 423,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 143

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 776 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -390,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.31% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 652 次浏览,首日通常累积 364 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 776
订阅者
-1824 小时
-987
-39030
帖子存档
ጌታ ሆይ እኔን ከኔ አድነኝ...🙌 Join us ➜@ppofpp124
ጌታ ሆይ እኔን ከኔ አድነኝ...🙌
Join us ➜@ppofpp124

አሜን 🙏 Join us ➜@ppofpp124
አሜን 🙏
Join us ➜@ppofpp124

መኖርህ ቢያስጠላህም.🥺 Join us ➜@ppofpp124
መኖርህ ቢያስጠላህም.🥺
Join us ➜@ppofpp124

መኖርህ ቢያስጠላህም.🥺 Join us ➜@ppofpp124
መኖርህ ቢያስጠላህም.🥺
Join us ➜@ppofpp124

መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

አንዱ ኑሮ መሮት እራሱን ሊያጠፋ ወደ ጫካ ገመድ ይዞ እየወረደ ሳለ ገና የጫካዉ መግቢያ ላይ ሲደርስ አንድ ህይወት የመረረዉ የሱ ቢጤ እራሱን ሰቅሎ ለሞት ሲጣጣር ያየዉና ሄዶ ያድነዋል። ይሄኔ በሞት
አንዱ ኑሮ መሮት እራሱን ሊያጠፋ ወደ ጫካ ገመድ ይዞ እየወረደ ሳለ ገና የጫካዉ መግቢያ ላይ ሲደርስ አንድ ህይወት የመረረዉ የሱ ቢጤ እራሱን ሰቅሎ ለሞት ሲጣጣር ያየዉና ሄዶ ያድነዋል። ይሄኔ በሞት ጣር ላይ የነበረዉ ሰዉዬ ቁና ቁና እየተነፈሰ...አመሰግናለዉ ወንድሜ ይለዋል ሰዉየዉ ግራ በመጋባት እንዴ ፈልገኸዉ መስሎኝ እራስህን የሰቀልከዉ ይለዋል...እሱማ ነበር ግን በዚች አጭር ደቂቃ ዉስጥ የተረዳሁት ሞት እንደሚወራለት ግልግል አይደለም ስቃይም አለዉ እኔማ ቀላል መስሎኝ ነበር ግን ገመዱ አንገቴ ላይ እስኪጠልቅ አይዞህ እያለ እያጨበጨበ የነበረዉ ሰይጣን ልክ ገመዱን ሳጠልቀዉ ጓደኞቹን ጠርቶ "ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ..."እያለ ሲጨፍር አየሁት...ግን አንተ ደረስክልኝ ብሎ አመስግኖ ጥሎት መሄድ ጀመረ ። በንግግሩ የተገረመዉ መንገደኛዉም እና አሁንስ ወዴት ነዉ ሲል ጠየቀዉ ሰይጣንን ላስለቅሰዉ አለ በእልህ ጥርሱን ነክሶ... እንዴት??? ሰይጣን እራሴን ስሰቅል እንደዚ በፌሽታ ሰክሮ ከሳቀ ፈጣሪዬን ተንበርክኬ ይቅር በለኝ ስለዉ እንዴት እንደሚያለቅስና ምን ያህል አንጀቱ ሊያር እንደሚችል አሁን ገብቶኛል ... ለማንኛውም እዚች ምድር ላይ ስንኖር ድካም የሌለበት የለም ወዳጄ ሞትም በወግ ሲሆን ነዉ በድካም እና በጣር ነዉ አለበለዚያ ሞት ያለ ቀኑ ስራ ነዉ በል ገመድህን ጣልና ተመለስ ብሎት ሄደ።

እራቱን ለቅሶ ቤት ፈልጎ ሚበላው እኮ ነው ደውሎ"#እራት_በላሽ_ማሬ" እያለ ሚያደርቅሽ 😂😂

ሁሉ ለመልካም ነዉ፡ ሁሉም ለበጐ ነዉ ሲሰጥም ሲነሳም ፈጣሪ ትክክል ነዉ!😌❤️

እንኳን ሕይወት ላይ ፡ ወረቀት ላይ በራሱ ሁለተኛ ስህተት አያምርም😌

ካልገባቹሁ ደግማችሁ አንብቡት.. ፍቅርን በራችሁን ስያንኩዋኩዋ ወዲያውኑ አትክፈቱ አንዳንዴ አንዳንዱ ሕፃናት አንካኩተው ይሄዳሉ

photo content

photo content

ተዉ 😭 Join and share @Darkvibe00
ተዉ 😭
Join and share @Darkvibe00

ጥሩ ሕይወትን ለመኖር መጥፎ ቀናቶችን ማለፍ አለብን ‼️

ለራሱዋ respect እና ለሰው ክብር ያላት ሴት ወንድ ልጅ ያከብራታልም ያስከብራታልም 💯

ዝምታ የሴት ልጅ ከፍተኛዉ ጩኸት ነዉ✋ ንግግሮች ከሌሉ ልቧ ለቃላት ደክሟል🤌

Repost from N/a
ዝምታ የሴት ልጅ ከፍተኛዉ ጩኸት ነዉ✋ ንግግሮች ከሌሉ ልቧ ለቃላት ደክሟል🤌

ንቦች ከቆሻሻ ይልቅ ማር እንደሚሻል ልዝንቦች ለማስረዳት   ጊዜቸውን አያጠፉም.....
         ስለዝህ የማይድን ስታክም የማይሞት እንዳትገገድል.....