Pp of Pp ꨄ
前往频道在 Telegram
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
显示更多📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览
频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 750 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 439,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 145 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 750 名订阅者。
根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -396,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.29% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 641 次浏览,首日通常累积 360 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 750
订阅者
-1824 小时
-887 天
-39630 天
帖子存档
15 750
#
ብቻዋን ነች በሉት🖤
ㅤㅤㅤㅤይህንን ንገሩት🥹🙌🏼
ዛሬም ብቻዬን👤 ነኝ አላውቅም የሱን ግን💔
ጭር ባሌ አልጋ🛏️ ላይ አድራለው ስበግን🩸
እርግጥ አንዳንድ ቀን ሲረዝምብኝ ሌቱ🌚
አብሮኝ ይተኛል ትዝታህ በሞቱ. 🙄
🪐Join us ➜@ppofpp124
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲 ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ▬🥹
15 750
ㅤㅤㅤㅤከወፎቹ🏝 ዜማ 🎵
ጥንት ከምወደው ከወፎቹ ዜማ🎶
ጠረንህ በለጠ አፈቀርኩህና💞
እናም ማለዳ🌅 ነቅቼ
የወፎቹን ዜማ መስማቴን🎴 ዘንግቼ
ቀኑን አጋመስኩት🕟 ከጉያየ ገብተህ🫂 ከጉያህ ገብቼ🫂
ደግሞም ከምወዳት ከጠዋቷ ፀሐይ🌞
አንተ በልጠህብኝ🎚 በአይኖቼ አይንህን ሳይ🪞
ቀኑም ተጋመሰ ቀትሩም ቀተረ
ማለዳ✨መነሳት🤽🏼♂ተረት ሆኖ ቀረ🥹
🪐Join us ➜@ppofpp124
🥀━✧⃝•✩•✧ღღ✩•✧⃝•✩━🥀
🅕🅞🅛🅛🅞🅦
🅕🅞🅡
🅜🅞🅡🅔
🦋┗━•❃°•°❀°•°❃•━┛🦋
🥀━✧⃝•✩•✧ღღ✩•✧⃝•✩━🥀
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♲ sʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ ɪɴᴠɪᴛᴇ ʏᴏᴜʀ ғʀɪᴇɴᴅs
──────────────
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
♥️ 💭 ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬
15 750
# Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨🏫
# ፈተናው Orange is ፦ ____
A፡ fruit
B: color
፧
መልሱ እናንተን ነዉ🤣🤣
A😁
B👍
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
15 750
አንዳንዴ ለየት ያለ ግንኙነት አለ ልብ ለልብ ሚተሳሰር ሰላም ያለበት ወደፊትን በአብሮነት የምናስብበት በቃ በቃል የማይተነተን የማይነገር በውስጣችን ብቻ ያለ የኔ እና ያንተ ፍቅር ልክ አበባ ለማደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ የኔ እና ያንተ ግንኙነትም ልክ እንደዛ እንክብካቤ ያለበት በሀሴት የተሽቆጠቆጥንበት ማንም የማይገድበው ፍቅር ወደፊታችንን የምናይበት ፍቅር🤍✨
አፈቅርሀለው ማንም ከማያፈቅርህ በላይይ🥹❤️🔥
15 750
ምናልባት በልጅነታችን ''በዛ በበጋ እጮኛ ጠፍቶ ፍለጋ '' ብለን ዘምረን ራሳችን ላይ ባናሟርት ኖሮ ምናልባት ዛሬ single አንሆንም ነበር ይበለን ቆልቶን ነበር 😩🤣😂
