ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 753 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 439 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 145 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 753 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.07‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.29‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 641 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 360 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 753
المشتركون
-1824 ساعات
-887 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
ውበት አይንን የሚያፈዝ ከሆነ     ጥሩ ስነ ምግባር ልብን ይገዛል 🤌🏼❣

#ብቻዋን ነች በሉት🖤 ㅤㅤㅤㅤይህንን ንገሩት🥹🙌🏼 ዛሬም ብቻዬን👤 ነኝ አላውቅም የሱን ግን💔 ጭር ባሌ አልጋ🛏️ ላይ አድራለው ስበግን🩸 እርግጥ አንዳንድ ቀን ሲረዝምብኝ ሌቱ🌚 አብሮኝ ይተኛል ትዝታህ በሞቱ. 🙄 🪐Join us ➜@ppofpp124
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
🥹

ㅤㅤㅤㅤከወፎቹ🏝 ዜማ 🎵 ጥንት ከምወደው ከወፎቹ ዜማ🎶 ጠረንህ በለጠ አፈቀርኩህና💞 እናም ማለዳ🌅 ነቅቼ የወፎቹን ዜማ መስማቴን🎴 ዘንግቼ ቀኑን አጋመስኩት🕟 ከጉያየ ገብተህ🫂 ከጉያህ ገብቼ🫂 ደግሞም ከምወዳት ከጠዋቷ ፀሐይ🌞 አንተ በልጠህብኝ🎚 በአይኖቼ አይንህን ሳይ🪞 ቀኑም ተጋመሰ ቀትሩም ቀተረ ማለዳ✨መነሳት🤽🏼‍♂ተረት ሆኖ ቀረ🥹 🪐Join us ➜@ppofpp124 🥀━✧⃝•‌✩•‌✧ღღ✩•‌✧⃝•‌✩━🥀                🅕🅞🅛🅛🅞🅦                       🅕🅞🅡                     🅜🅞🅡🅔      🦋┗━•❃°•°❀°•°❃•━┛🦋 🥀━✧⃝•‌✩•‌✧ღღ✩•‌✧⃝•‌✩━🥀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ♲ sʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ ɪɴᴠɪᴛᴇ ʏᴏᴜʀ ғʀɪᴇɴᴅs ────────────── ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ ♥️  💭 ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬

በደንብ Reactoin
አርጉ አለዛ ልተኛ
ነው
ለራሴ ተናድጃለው
...🥺

Enjoy here and now
የሕይወት ትርጉም በራሱ ሕይወት ውስጥ ነው! ባለህ ነገር ተደሰት🤗✨                 እንዴት ናቹልኝ ውዶቼ 🥹🪐

በፍቅሬ ውቅያኖስ🏄‍♀️ አስምጪ በመውደዴ መርከብ🚣‍♀️ ያዳንኩህ..❤️🥹 🤌🏿
ውዱ ባሌ የት ሄድክብኝ..❤️🥹

እጥፋለው
እገጥማለው
እዘፍናለው
እስላለው
ግን ምን ዋጋ አለው
በአንተ ፍቅር ተይዛለው.🥺🥰

ወገን እረ ምንድ ነው
እያናፈቀኝ ነው ጌታን🥺💔😭

ዛሬም Aቤኒ የለም.🥺💔😭
ኤጪ አሁንስ...🥺💔
😭
በጣም እየናፈቀኝ ነው ወገን...🥺💔😭

እንቁዎቼ 🥹❤️‍🔥
እንዴት አመሻችሁልኝ.❤️🥹
🤌🏿 ተመልሻለው 🍭ሄርሜላ🍬

# Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫      # ፈተናው    Orange is ፦ ____             A፡  fruit             B:  color ፧ መልሱ እናንተን ነዉ🤣🤣 A😁 B👍 ♡ ㅤ     ❍ㅤ                 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   

የጓጓንለት ነገር አይበረክትም

አንዳንዴ ለየት ያለ ግንኙነት አለ ልብ ለልብ ሚተሳሰር ሰላም ያለበት ወደፊትን በአብሮነት የምናስብበት በቃ በቃል የማይተነተን የማይነገር በውስጣችን ብቻ ያለ የኔ እና ያንተ ፍቅር ልክ አበባ ለማደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ የኔ እና ያንተ ግንኙነትም ልክ እንደዛ እንክብካቤ ያለበት በሀሴት የተሽቆጠቆጥንበት ማንም የማይገድበው ፍቅር ወደፊታችንን የምናይበት ፍቅር🤍✨ አፈቅርሀለው ማንም ከማያፈቅርህ በላይይ🥹❤️‍🔥

ልጅ እያለን እዚጋ ሻንጣ ሙሉ ብር ብናገኝስ . . . የምንላት ነገር ❤️🥹🤌🏿 ❤️ትዝታው ያለበት 🤝

ተፈጥሮ ለወንዶች ስታዳላ.....🤭🤣😂
ተፈጥሮ ለወንዶች ስታዳላ.....🤭🤣😂

photo content

ምናልባት በልጅነታችን ''በዛ በበጋ እጮኛ ጠፍቶ ፍለጋ '' ብለን ዘምረን ራሳችን ላይ ባናሟርት ኖሮ ምናልባት ዛሬ single አንሆንም ነበር ይበለን ቆልቶን ነበር 😩🤣😂

አንዳንዲ ስንብቶች ነፃ ያወጡናል!

ሁሉም ስቃይ ትምህርት ይሰጣል.. ሁሉም ትምህርት ደግሞ ሰውን ይለውጣል!!!

ከሚፈስ እምባ ሳይሆን ከሚስቅ ጥርስ ነው ብዙ ሀዘን ያለው!

Pp of Pp ꨄ - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @pp_of_pp_21