ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 844 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 125

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 844 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -420,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 766 次浏览,首日通常累积 375 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 844
订阅者
-2824 小时
-1007
-42030
帖子存档
ዋናው love ነው ፍቅር ቀስ ብሎ ይመጣል አትጨናነቁ 🙂‍↔️🙌

እያነበባችሁ Rectoin ሳታረጉ የምታልፉ ሰዎች እጃችሁ ይቆረጥ 💔 የገንደ ቆሪ ጅብ ይብላችሁ አቦ ምድረ ድልብ በሬዎች ሁላ

አላችሁ ወይ 🙌
ዝም ብላችሁ አንብባችሁ ባላየ አትለፉ እስኪ Reactoin እያረጋችሁ እለፉ አያስከፍልም 🙌 አሁንም አላረክም 🙄 አላረግሽም 🙄

ሴትነት እናትነት 🥰
ልክ እንደ እናትሽ ጠንካራ 💪 ሁኒ የማንም ወጠጤማ ልብሽን ❤ እንዲሰብረው 💔 እንዳፈቅጂ 🙌

ያንተን ደስታ ማየት የሚስደስታት እናትህ ብቻ ናት 🥰 አትጃጃል bro በቻልከው አቅም ለእናትህ ኑርላት 🤝

ዛሬ ላወካት ሴት ሳይሆን ንፍጥህን ጠርጋ ላሳደገችህ እናትህ ሙትላት
እርድና ማለት ያ ነው bro 🤝
Join us ➜ @pp_of_pp_21

የሰው ልጅ ትልቅ ስህተት ቶሎ ማደግ መፈለጉ ነው 💔 ቀ.ኃ.ሥ ⚡️
የሰው ልጅ ትልቅ ስህተት ቶሎ ማደግ መፈለጉ ነው 💔
ቀ.ኃ.ሥ ⚡️

ቆንጅዬ ነበረች ማትደርቅ ማትረግፍ የበሰለች እንቡጥ ፍሬዋ ማይነጥፍ አንዱ ከልቡ ውስጥ...ሌላው በክንዱ ላይ እስክታርፍ ሲጣደፍ ወድቃ ገደል ገባች.... ባንዱም ሳትታቀፍ ተመልሰናል 🌼
ቆንጅዬ  ነበረች  ማትደርቅ  ማትረግፍ       የበሰለች  እንቡጥ           ፍሬዋ  ማይነጥፍ   አንዱ ከልቡ ውስጥ...ሌላው በክንዱ ላይ         እስክታርፍ  ሲጣደፍ   ወድቃ  ገደል  ገባች.... ባንዱም ሳትታቀፍ ተመልሰናል 🌼

ሰውን መውደድ ማለት ኃጢአቱን መውደድ ማለት አይደለም። ልክ ሐኪም በሽተኛውን ሲወድ በሽታውን ግን እንደሚጠላው፣ አንተም የሰውን ልጅ ውደድ፤ ነገር ግን የሚሠራውን ክፉ ሥራ ጥላ።🤍
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ✨
ደህና አደራችሁ🤎

አንዳንድ ወንዶች ደሞ ፍቅራችሁን ስትገልፁ  ታበዙታላችሁ like የetv የአየር ትንበያ ዜና ነው ምታስመስሉት..... like በደመና ጭጋግ ጨላልሞ የነበረው ከፊል ደመናማ ህይወቴ በአንቺ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ርሷል ተስፋዬ እንደ ጠዋት ጮራ ፍንትው ብላለች ምናምን😂😂 ኧረ እየሄዳችሁ እንዴ ለቀዳዳ ብላችሁ እንዲማ አትሞላፈጡ የአዳም ዘር ታሰድባላቹ😂😂🤣

የማትገመች ሰዉ ሁኚ ሻወር ቤት ገብተሽ ሳትታጠቢ ዉጪ💅🏻😂

አርፈሽ ተቀመጪ
የሴት ዱርዬ መጨረሻዋ
አያምርም 🙌

To all our muslim girls🥳
To all our muslim girls🥳

Bro በቃ ተኛ እሶ በሌላ
ሰው text ፈገግ እያለች ነው

ስቶች አላችሁ እስኪ Reactoin አርጉ 🙌

ወንዶች አላችሁ እስኪ Reactoin አርጉ 🙌

ፍትህ ለነዛ በጠዋት ትምህርት ቤት ሄደው ተቀምጠው ሳይገባቸው ለሚመለሱ ወገኖች

ሴት ልጅ ዘላ ዘላ ሲጠግብ
አንዱን ሞኝ ፈልጋ ታገባለች
እና አንዱ አንተ እንዳትሆን ነቃ በል bro 🥰

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የሠላም ፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የሠላም ፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን፡፡    መልካም በዓል!

እንኳን ለኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ😊