ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 726 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 454,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 146

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 726 名订阅者。

根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -375,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.21%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 662 次浏览,首日通常累积 350 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 726
订阅者
-1124 小时
-747
-37530
帖子存档
ያስታወሱህ  ስለቀረህ ሳይሆን የአንተን ቦታ የሚሸፍን ስላጡ ነው!

መዋሸት አይቻልም...
ሁላችሁም እየገባችሁ comment አርጉ.🥰
እስኪ አሁን ደሞ ካላችሁ ኪሎ 50 ቀንሱ እና የቀረውን comment አርጉ.🗣❓ ትክክለኛውን ብቻ መዋሸት ክልክል ነው.🥰
me=7🥺
ከዛ ተመሳሳያችሁን ፈልጉ ተመሳሳያ ካገኛችሁ ተጣበሉ አውሩ ያ ግራ ጓናችሁ ነውና🥰 እሄን እድል ተጠቀሙበት.😉
ዳይ ወደ comment.🗣❓

..........ሴት .......መሆን ካለብሽ ይችን ሁኚ! ✍️"ልባሟ ሴት ክብሯን ታውቃለች በዘመኗን እንቁ ነች! ላየችው አታጎበድድም!!🤔 ለተመኛት ሁሉ በቀላሉ አትገኝም! ወበትና ብልጭልጭ አያልከ
..........ሴት .......መሆን ካለብሽ ይችን ሁኚ! ✍️"ልባሟ ሴት ክብሯን ታውቃለች በዘመኗን እንቁ ነች! ላየችው አታጎበድድም!!🤔 ለተመኛት ሁሉ በቀላሉ አትገኝም! ወበትና ብልጭልጭ አያልከሰክሳትም!🤔 ሴትነቷ ኩራቷ ነው! መንገዷም የክብር ነው! መኖሪያዋም የፍቅር ሰገነት ነው! ላፈቀረችው ንጉስ ብቻ ዝቅ ማለት ታውቃለች!.. አለም ላይ ያሉ ንጉሶች ለሷ የባሪያ ያህል ክብር ላይኖራችው ይችላል! ያፈቀረችውን እንደ አለም ንጉስ ማክበርም ታውቅበታለች! በውበቷ ሳይሆን በሴትነቷ ባድናቂወቿ ሳይሆን በፈጣሪዋ ብቻ ትመካለች! የእርሷ መስፈርት #ፍቅር ነው! መኖሪያዋም #ክብር ነው! ታላክ ክብርና ፍቅር እርሷን ያኖራታል! የምትታመነውም ላፈቀረችው ሰው ፍቅር ብቻ አይደለም! ለራሷም ትልቅ ክብር ስላላት ጭምር ነው! .......Aቤኒ ......... 💚👉 🦋@ppofpp124🦋   💛👉 🦋@ppofpp124🦋  ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

እዚህ ቻናል ላይ ምን ይበዛል እስኪ vote አርጉ❓
Anonymous voting

ሶስት የቁጠባ መንገዶች 💯 1,፦ ከቤት አለመውጣት  😏 ።።።፨ ።።።፨ 2,፦ ከቤት አለመውጣት  😝 ።።።፨ ።።።፨ 3,፦ ከቤት አለመውጣት  😑 ፨።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፨ ፨።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፨ 😁ትክክል ከሆንኩኝ 👉 💯

ስምሽ ማነው ስላት ቀብረር ብላ ሳራ ደሳለኝ አላለችም 😁😁😁

plsss 🙄 Reactoin አርጉ 🙄 🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እረ አርጉ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እረ uuuuuuuuuuuuuuuuu🤔🙄🥺🥺🤔🙄🥺

እያለቀስን ያለፍነዉን ህይወት     እየሳቅን እናወራዋለን ኢንሻአላህ 🤝 🤍

ሁልጊዜ ትክክል ነኝ ብለህ ካሰብክ ከህይወትህ ምንም አትማርም ።🤝

😘❤🥰
+9
😘❤🥰

ፈተና ሲበዛብህ እግዚአብሔር እንደረሳህ አታስብ መምህሩ በፈተና ጊዜ ዝም እንደሚል አስብ ።🙏

አለቀለት ያሉት (በእውቀቱ ስዩም) ከጅረት አጠገብ ፥ቆሞ የኖረ ዛፍ መብረቅ ገነደሰው አሁን ድልድይ ሁኖ፥ ያሸጋግራል ሰው :: “አለቀለት” ያሉት፤ ተልኮው መች አልቆ ቆሞ የጠቀመ፥ መላ አያጣም ወድቆ።

‎ ባካል ከማያቃት በፍቅር ተይዞ ‎ እድለኛ ልቤ ያፈቅራል ተጉዞ ‎ ‎ ባካል ላላወቃት ሲገባ ሲወጣ ‎ እድለ ቢስ ልቤ በእንቢታ ተቀጣ ‎ ‎ ሰርክ ላይተው ማፍቀሩን ‎ ሰርክ ላይተው መውደዱን ‎ እምቢታውን ታቅፎ ‎ ይኖራል የግዱን። ‎ ‎

ለሰርጉ አልጠራኝም ነበር የሞተ እለት ግን የሚለውን ለመስማት ለቅሶው ድረስ ሄድኩ..🤓😂

እውነት  ወይስ ሀሰት ብዙ ግዜ እየተጎዳች የታገሰች ልብ የቆረጠች ቀን መመለሻ የላትም እውነት።💔   ወይስ ሀሰት።😇 💚👉 🦋@ppofpp124🦋   💛👉 🦋@ppofpp124🦋  ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

Guys realy ዛሬ የ 13 አመት ልጅ ስለፋቅር መከረኛ 😳😳😜 . . . .በመጨረሻም ሴት ልጅ አትመን ልብህ ይጎዳል አለኝ 😞😂 . . እኔ በሱ እድሜ ጨረቃ ለምን እንደምትከተለኝ ግራ ይገባኝ ነበር ወይ 10ኛዉ ሺ  😂😂

የዕለቱ ስንቅ "ኃጥእ ነኝ ማለት ብቻ እዉነተኛ ትህትና እንዳይደለ በእውነት እናገራለሁ፡፡ እውነተኛ ትህትና ትሩፋትን መሥራት ነዉ፡፡"           ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ             ሰናይ ዕለተ ማክሰኞ

እግዚአብሔር ይመስገን በኔ ብቻ ሚቻል አልነበረም 🙏

photo content
+9

ውሎህ እንድያምር ዘንድ ቀለል ያለ ምሳ ❤️😭
ውሎህ እንድያምር ዘንድ ቀለል ያለ ምሳ ❤️😭