Pp of Pp ꨄ
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ
تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 713 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 461 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 150 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 713 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -366، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.23%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.36% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 665 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 371 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ጥላቻ ምንድ ነው.❓አንድን ሰው እንዳለ በሰውነቱ አለመቀበል አለመቻል ነው አንድን ሰው ያለ ምንም ቀድሞ ሁኔታ ብንቀበል ያ ጥላቻ ፍቅር ይሆናል...
ሮሚን ጠየቁት❓
ፍረሀት ምንድን ነው❓ሮሚም መለሰላቸው ፍረሀት ማለት በራስ አለመተማመን(confdnesh) የበታችነት ስሜት ሰው ምን ይለኛል ብሎ በጪንቅላት ውስጥ ግጪትን የመፍጠር እና ከሰው በታች ሊያረጋችሁ የሚችል መርዝ ነው ብሎ መለሰላቸው.። በየቀኑ አንድ የሚያስፈራችሁን ነገር እራሳችሁን ቆንጠጥ አርጋችሁ ማድረግ ጀምሮ... ሰው ፊት ሆኖ መናገር ሊሆን ይችላል ወይም ደሞ ሌላ የሚሸማቅቃችሁን ነገር ማድረግ ሊሆን ይችላል ያንን ነገር በግዜ ሂደት ትለምዱታላችሁ ማለት ነው....
በተረፈ የሮሚን መፅሀፍ አንብቡት.🥰
አንድ ጥያቂ ሮሚን 🧙♂️ መርዝ 🧫🧪🚿ምንድን ነው ብሎ ጠይቆት ነበር...❓
ሮሚም መለሰ 🗣ማንኛውም ከሚያስፈልገን መጠን በላይ የሆኑ ነገሮች ሁሉ መርዝ ናቸው ስልጣን ሀብት ድህነት ንዴት ስግብግብነት ስንፍና ጥላቻ ራስ ወዳድነት ፍቅር ጉጉት ወይም ሌላ ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል... ብቻ ከሚያስፈልገን መጠን በላይ የሆነ ነገር ሁሉ መርዝ ነው.።
