ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 556
订阅者
无数据24 小时
+27 天
+230 天
帖子存档
🧷ستجدِ قوتكِ في الألم فأستمرِ ولا تيأسِ «ጥንካሬሽን በህመም ውስጥ ታገኛለሽ፣ ስለዚህ ቀጥይ እና ተስፋ አትቁረጪ።» "الالم الذي تشعرِ بهِ اليوم سیکون مص
+1
🧷ستجدِ قوتكِ في الألم فأستمرِ ولا تيأسِ «ጥንካሬሽን በህመም ውስጥ ታገኛለሽ፣ ስለዚህ ቀጥይ እና ተስፋ አትቁረጪ።» "الالم الذي تشعرِ بهِ اليوم سیکون مصدركِ قوتكِ غداً" አብሽሪ የኔ ውድ እህት ዛሬ የሚሰማሽ ህመም የነገ የጥንካሬሽ ምንጭ ይሆናል። https://t.me/https_Aselefya

🧷እውነተኛ እና ትክለኛ ወዳጅ ስትኖርሽ ፊት ለፊቷ ወንጀል መስራት ይቅርና ለማሰብ እራሱ ታፍሪያለሽ" መጥፎ ጓደኛ ስትኖርሽ ደግሞ ፊት ለፊቷ መልካም መስራት ያሳፍርሻል " ውዷ እህቴ ሆይ "ዋ ቁጭቴ
🧷እውነተኛ እና ትክለኛ ወዳጅ ስትኖርሽ ፊት ለፊቷ ወንጀል መስራት ይቅርና ለማሰብ እራሱ ታፍሪያለሽ" መጥፎ ጓደኛ ስትኖርሽ ደግሞ ፊት ለፊቷ መልካም መስራት ያሳፍርሻል " ውዷ እህቴ ሆይ "ዋ ቁጭቴ የምትይበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ራቂያት" يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا «ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡ https://t.me/https_Aselefya

🧷እውነተኛ እና ትክለኛ ወዳጅ ስትኖርሽ ፊት ለፊቷ ወንጀል መስራት ይቅርና ለማሰብ እራሱ ታፍሪያለሽ" መጥፎ ጓደኛ ስትኖርሽ ደግሞ ፊት ለፊቷ መልካም መስራት ያሳፍርሻል " ውዷ እህቴ ሆይ "ዋ ቁጭቴ
🧷እውነተኛ እና ትክለኛ ወዳጅ ስትኖርሽ ፊት ለፊቷ ወንጀል መስራት ይቅርና ለማሰብ እራሱ ታፍሪያለሽ" መጥፎ ጓደኛ ስትኖርሽ ደግሞ ፊት ለፊቷ መልካም መስራት ያሳፍርሻል " ውዷ እህቴ ሆይ "ዋ ቁጭቴ የምትይበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ራቂያት" يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا «ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡ ~

ዛሬን ከትላንት የተሻለ የምታደርጊው ጠቃሚ ነገሮችን በራስሽ ላይ ስጨምሪ ነው። ባወቅሽ እና ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ታቂያለሽ ችግሮችሽንም በቀላሉ ትፈቻለሽ ሁልግዜም ለመማር በርሽ ክፍት ይሁን። https
ዛሬን ከትላንት የተሻለ የምታደርጊው ጠቃሚ ነገሮችን በራስሽ ላይ ስጨምሪ ነው። ባወቅሽ እና ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ታቂያለሽ ችግሮችሽንም በቀላሉ ትፈቻለሽ ሁልግዜም ለመማር በርሽ ክፍት ይሁን። https://t.me/Kuni_selefiyah_1

🧷ጥንካሬ ማለት መርሣት አይደለም¡ ይልቁን እያሥታወስክም ግን ትዉስታዉ በአንተ ላይ ተፅዕኖ አለመፍጠሩ ነዉ፡፡ ~
🧷ጥንካሬ ማለት መርሣት አይደለም¡ ይልቁን እያሥታወስክም ግን ትዉስታዉ በአንተ ላይ ተፅዕኖ አለመፍጠሩ ነዉ፡፡ ~

📖 «الداء والدواء أو الجواب الكافي لمن سأل عن الدواء الشافي» 🖋 الإمام ابن قيم الجوزية. 📝 نبذة عن الكتاب: ◀️ هذا الكتاب بحث
📖 «الداء والدواء أو الجواب الكافي لمن سأل عن الدواء الشافي» 🖋 الإمام ابن قيم الجوزية. 📝 نبذة عن الكتاب: ◀️ هذا الكتاب بحث تفصيلي عن الذنوب والمعاصي، فهي الداء القاتل، ووَصَف المؤلف الدواء المتمثِّل في محبة الله ورسوله، والتمسك بالقيم الفاضلة، والحق، وصولاً إلى سعادة الدارين. كما تحدَّث عن الدعاء وشروطه وآدابه، وفساد الاغترار بالله، وبين الجرائم المترتبة على المعصية كالزنى والقتل وغير ذلك. ◀️يتناول في فصوله موضوع إصلاح النفس وتقويمها، وتهذيبها وفق المنظور الإسلامي، حيث يتنقل القاريء بين فصوله ماراً بالنصيحة والتوبيخ، ويعالج الكتاب آفات النفس الأمارة بالسوء، مظهرا عيوبها وزلاتها، ومبيناً سلطة الشهوات عليها، ومحذراً من مكايد الشيطان وحيله في إيقاع النفس بالمعاصي والذنوب، والركون للحياة الدنيا وزينتها. ◀️وكان سبب تأليفه هو توجيه سؤال لابن القيم مِن المُبتلى بالذنوب: " ما تقول السادة العلماء أئمة الدين رضى الله عنهم في رجل ابتلى ببلية وعلم أنها إن استمرت به أفسدت عليه دنياه وآخرته؟ وقد اجتهد في دفعها عن نفسه بكل طريق فما يزداد إلا توقدا وشدة فما الحيلة في دفعها؟ وما الطريق إلى كشفها"؟ 📌ثناء أهل العلم على الكتاب: ⏺️قال ابن الوزير ☝: «وقد ذكر أمثالَ هذه الأحاديثَ وجَوَّدَ الكلام في التَّخويف الشيخُ الإمام الشَّهيرُ بابنِ قيِّمِ الجَوزِية، تلميذُ شيخِ الإسلام ابن تيميَّةِ في كتابه المعروف «الجواب الكافي لمن من سأل عن الدَّواءِ الشَّافي»، فمن أراد الشِّفاءَ التَّامَّ في هذا المعنى، فعليه بمطالعتِهِ، لما فيه من تدبُّرِ كتاب الله، وصحيحِ السُّنَّةِ النبوية».
#العواصم_والقواصم [٩/‏٤٠٤] 📚
⏺️قال الشيخ بكر أبو زيد ☝: «وفي هذا الكتاب من لطائف العلم وحقائقه وبيان محاسبة النفس ومراقبتها مالا يستغني عنه طالب علم. وقد ذكر الشيخ عبد الظاهر أبو السمح في خاتمة الطبعة لهذا الكتاب: أنه هو السبب في هداية الله له إلى طريق السلف الصالح وسلوك منهجهم في توحيد الله تعالى وعبادته».
#التقريب_لفقه_ابن_القيم 📚

آداب طالب العلم.pdf2.37 MB

أسهل طريقة لحفظ القرآن.pdf2.05 MB

+2
العمدة في الأحكام.pdf1.99 MB

+6
1 مختصر الأذكار والآداب .pdf1.54 MB

🔖ምርጥና ጥራት ያላቸዉ እቃዎችን ለወዳጅ ዘመድዎ እፈለጋችሁበት በታማኝነት እንልካለን! ለማዘዝ በተቀመጡት አድራሾች አናግሩን። ⎷⎷⎷ በመስመር «+251938373728» ⎷⎷⎷ በመስመር «+251990
+9
     🔖ምርጥና ጥራት ያላቸዉ እቃዎችን  ለወዳጅ ዘመድዎ  እፈለጋችሁበት በታማኝነት እንልካለን!          ለማዘዝ በተቀመጡት አድራሾች አናግሩን።       ⎷⎷⎷ በመስመር «+251938373728»             ⎷⎷⎷ በመስመር «+251990039582» ~በትሌግራም ይቀላቀሉን፦ t.me/+ba4S0C4DBlE2YTJk t.me/+ba4S0C4DBlE2YTJk ~በዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/HJPrBGGziZ58naH19ep5i8?mode=ac_t

Repost from N/a
متى لا نعفو عمَّن أساء إلينا؟ قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله-: "العفو لا يكون خيرًا إلا إذا كان فيه إصلاح، فإذا أساء إليك شخص معروف بالإساءة والتمرد والطغيان على عباد الله، فالأفضل ألا تعفو عنه، وأن تأخذ بحقك؛ لأنك إذا عفوت ازداد شره".٢٦ شوال ١٤٤٣ هـ

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከ
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197 ~       t.me/https_Asselfya

🧷 ዱኒያ ልክ እንዴ ዠዋዝዌ ናት፣ አንድ ጊዜ ከፍ "አንድ ጊዜ ዝቅ ብቻ ከዛ ከዚህ ታወዛውዛለች "ታድያ ይችን መወዛወዝ ተቋቁሞ ለማለፍ ሰብር ያስፈልጋል" አላህ ከሰብረኞቹ ያድርገን። ~
🧷 ዱኒያ ልክ እንዴ ዠዋዝዌ ናት፣ አንድ ጊዜ ከፍ "አንድ ጊዜ ዝቅ ብቻ ከዛ ከዚህ ታወዛውዛለች "ታድያ ይችን መወዛወዝ ተቋቁሞ ለማለፍ ሰብር ያስፈልጋል" አላህ ከሰብረኞቹ ያድርገን። ~

هكذا سنكون جميعًا… يفنى الجمال، ويزول المال، وتذهب النِّعَم والملابس والراحة، ويبقى الجسدُ المترفُ طعامًا للدود، فهل أعددتَ ن
هكذا سنكون جميعًا… يفنى الجمال، ويزول المال، وتذهب النِّعَم والملابس والراحة، ويبقى الجسدُ المترفُ طعامًا للدود، فهل أعددتَ نفسك لليوم الذي تنتهي فيه كلُّ زينةٍ ومتاع؟ موعظة تبكي القلب نسأل الله الثبات على دينه حتى نلقاه 🍃🌸

«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله» የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ  «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ። ◺◿◺◿◺◿◺◿

" የኔ ቆንጆ እህት " 🧷ስሜትሽ ምንም ያክል መራራ ቢሆን ድክመትሽን ለማንም ግልፅ አታድርጊ። https://t.me/https_Aselefya
" የኔ ቆንጆ እህት " 🧷ስሜትሽ ምንም ያክል መራራ ቢሆን       ድክመትሽን ለማንም ግልፅ አታድርጊ። https://t.me/https_Aselefya

" የኔ ውድ እህት " 🧷ትልቁ ነገር እራስሽን ማረም"እራስሽን ማስተካከል"እራስሽን መገምገም"ያለሽበትን ማወቅ"ካለሽበት ደረጃ ከፍ ለማለት መበርታት"እራስሽን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስኪ አሏህ
" የኔ ውድ እህት " 🧷ትልቁ ነገር እራስሽን ማረም"እራስሽን ማስተካከል"እራስሽን መገምገም"ያለሽበትን  ማወቅ"ካለሽበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት"እራስሽን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስኪ አሏህ ያበርታን https://t.me/https_Aselefya

🔖የሱናዋ እህቴ...! እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ ~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ ~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት ~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት ~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
🔖የሱናዋ እህቴ...! እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ ~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ ~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት ~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት ~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር ~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !! = t.me/https_Asselfya

«من أجمـل مساحيق التجمـيل على وجه الأنثى፡ الخجل، الحياء، والستر...» «በጣም ቆንጆ ከሆኑት በሴት ፊት ላይ መዋቢያዎች መካከል፦ እፍረት፣ ዓይን አፋርነት እና መ
«من أجمـل مساحيق التجمـيل على وجه الأنثى፡ الخجل، الحياء، والستر...» «በጣም ቆንጆ ከሆኑት በሴት ፊት ላይ መዋቢያዎች መካከል፦ እፍረት፣ ዓይን አፋርነት እና መደበቅ... !»  = t.me/https_Asselefya1